cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ✊🏿

መረጃ ካሎት በዚህ አድራሻ ያድርሱን። @AmharaFano60M ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ ወቅታዊ ስለ አማራ ታሪካዊ የምንዳስስበት የቴሌግራም አድራሻችን ነው!!! ከዚኽ ስር ጠቅ አድርገው ይምጡ👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿 https://x.com/fanonma/status/1797675596929188121?s=46 @ታላቅ ህዝብ አማራ . የአማራ ህዝብ እያደረገ ያለው የህልውና ትግል የሚዘገብ የትግል ቻናል ነው

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 376
Obunachilar
-124 soatlar
-37 kunlar
+4030 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

08:15
Video unavailableShow in Telegram
ጀግና✊🏿
Hammasini ko'rsatish...
IMG_3249.MP443.44 MB
🥰 2
አስቸኳይ ጥሪ‼️ ለምዕራብ ወሎ ቀጠና ፋኖዎች፦ በመሃል ሳይንት ቆተት ቀበሌ ንፅሃንን በከባድ መሣሪያ የጨፈጨፈው ኃይል። ዛሬም አረመኔያዊ ጭፍጨፋ ቀጥሏል። የአካባቢው የፋኖ ኃይሎች የጨበጣ ውጊያ እያደረጉ ነው። የንጹሐን ደም እየመለሱ ይዘው እየወደቁ ነው። ስለሆነም ከከለላ እስከ መቅደላ ከገነቴ እስከ ታቦር ደንቆሮ ዋሻ ያለው የፋኖ ኃይል መንገድ መዝጋትን ጨምሮ በአስቸኳይ ኃይል እንዲያስገቡ ጥሪ ቀርቧል።
Hammasini ko'rsatish...
💔 2
00:15
Video unavailableShow in Telegram
ይህ ጭንጋፍ የአብይ ገረድ ምን እያለ ነው? "…ጅሉ ሞሮ… ዘገምተኛ የሆነ ገሌ… "ትንሽ በደል ሲደርስብህ አላለም? ትንሽ በደል መገለጫው ምንድነው? ዐማራ አምልጧል። እስከዛሬ የጋጥከው፣ ያለብከውን፣ ያሞኘኸው ይበቃል? ይልቅ ወንድ ከሆንክ ዐማራ ከእጅህ ስለወጣ ኦነግ እየረገጠው፣ እየረፈረፈው፣ እየዘረፈው ያለውን ነገድህን ጉራጌን አትርፍ። • ትንሽ በደል…?
Hammasini ko'rsatish...
IMG_3236.MP41.33 MB
🤬 1
01:31
Video unavailableShow in Telegram
ጥያቄ ነው…?? "…የገበሬ ከብት፣ የገበሬ እህል አስገድዶም መብላት እየቻለ፣ አቅሙም እያለው ልታገልለት ብዬ ከወጣሁለት ሕዝብ ላይ አስገድጄ አልበላም በማለት እንዲህ ሙጫ ከዛፍ ላይ እየበላ የሚታገል ፋኖ እያለ…  በጥላቻ ተሞልቶ፣ ዐማራን አጠፋለሁ፣ እደመስሳለሁ፣ ባርያም አደርገዋለሁ ብሎ የመጣን አረመኔ፣ ከፍት፣ ከእንስሳ በታች የሆነ አውሬ የኦሮሙማ ጦር፣ ያውም ገድሎ ገድሎ ጥይት ጨርሶ አማራጭ ሲያጣ የተማረከን ነፍሰ በላ ነጭ ማኛ የጤፍ እንጀራ መቀለብ አግባብ ነው ወይ? "…ፅንፈኛ፣ አሸባሪ፣ ዘራፊ፣ ፀረ ሕዝብ፣ ፀረ ሰላም ብሎ ፈርጆህ ሲያበቃ የራስህ የፖለቲካ ተወካይ ነኝ ባለው በበድኑ ብአዴን ትከሻ ተጭኖ መጥቶ ሚስትህን፣ እህትህን፣ እናትህን አስገድዶ ደፍሮ፣ ንፁሐንን አንበርክኮ ጨፍጭፎ ሲያበቃ በመጨረሻ ጥይት ጨርሶ እጅ ሰጥቼ ምርኮኛ ነኝ የሚለውን ነፍሰገዳይ ወንበዴ ሰውነቱን አጥበህ፣ ልብስ ቀይረህ፣ አብልተህ፣ አጠጥተህ፣ እናት አባቱ ያልሰጡትን እንክብካቤ ሰጥተህ፣ ተንከባክበህ መታወቂያ አሠርተህ፣ ከዚያም በላይ ለእጁ ሳንቲም ሰጥተህ ስንቅ ቋጥረህ የምትሸኘው በየትኛው መንፈሳዊም፣ ዓለማዊም ሕግ ነው? በየትኛው ዓለምአቀፍ ሕግ ነው? "…እየፎከረ፣ እየፎገላ፣ ዐማራ መጣሁልህ እያለ መጥቶ ጨፍጭፎህ ሲያበቃ ጥይት ሲጨርስ ተገድጄ ነው፣ አቢይ አሕመድ ሌባ ነው፣ ብርሃኑ ጁላ እንዲህና እንዲያ ነው። ፋኖ አንበሳ ነው፣ ነብር ነው ስላለ ገዳይን አንቀባርሮ መሸኘት ወንጀል ነው። "…ለፋኖ ተብሎ የሚዋጣው ብር ፋኖ እየተራበ ይሄን በአረብ ብር፣ በኢትዮጵያ በጀት ደሞዝ እየተቆረጠለት ሆዱ ሳይጎድልበት ዘር እየጨፈጨፈ ለሚኖር አራጅ መቀለቡ መቆም አለበት። • ገዳይ መገደል ነው ያለበት። አለቀ። #ዘመዴ
Hammasini ko'rsatish...
IMG_3234.MP47.90 MB
👏 1
00:36
Video unavailableShow in Telegram
😃😃😃
Hammasini ko'rsatish...
IMG_3222.MOV3.16 MB
🤨 1
00:59
Video unavailableShow in Telegram
አማራ መጣውልክ ብለው ነበር አማራ ደግሞ ጠሪ አክባሪ ነው ብሎ አስተናገዳቸው 😁
Hammasini ko'rsatish...
IMG_3218.MP411.64 MB
🤬 1🙏 1
የምርኮኛው ብርሃኑ ጁላ ሰራዊት ክረምቱ ከመግባቱ በፊት የመጨረሻ መጨረሻ ያለውን ወታደራዊ ኦፕሬሽን ለማድረግ እስከ ሰኔ 30 አዲስ ዕቅድ ይዟል። ለዚህም ከ ሰኔ 15 ጀምሮ በሁሉም ቀጠና የሚያካልል ውጊያ አለ። ሸዋ ግንባር፦ ይፋት ቀጠና፣ ምንጃር በረኸት እና ሰላ ድንጋይ፣ ጎጃም ግንባር፦ ከሰከላ ውጪ ባሉ ቀጠናዎች እስከአባይ ሸለቆ ድረስ የሚያካልል ውጊያ ታስቧል፣ የሰከላን ውጊያ ቀጥታ ከፍኖተሰላም ለመምራት የ ኮሚኒኬሽን ስራ እየሰሩ ነው። ከ መቶ አዛዥ ጀምሮ ቀጥታ ከ ፍኖተሰላም እና ደብረማርቆስ ለማዘዝ አቅደዋል። ነገር ግን የሚሆነውን እናያለን። በወሎ ግንባር፦ በአንበሳ መጋጫ አስፍቶ መሄድ እና ወገል ጤና ነጻ ከተማ የማድረግ አምባሰልን ማርዬን መቆጣጠር ፣ሳይንት ቀጠና ወታደራዊ ዘመቻዎች ይኖራሉ፣ ጎንደር ግንባር፦ ደቡባዊውን ቀጠና በአምስት ግንባር በማስፋት ወደመሀል አስገብቶ ፋኖን ነጻ መሬት የማሳጣት ዕቅድ አለ። ማዕከላዊና ሰሜናዊው የጎንደር ቀጠና በወገራ ጃኖራ ቆላማው ስፍራ፣ መሀል አርማጭሆ ምዕራባዊው የጎንደር ቀጠና ቋራን ጨምሮ መተማና ሽንፋ ገዥ እና አንገት የሆኑ ወታደራዊ ገዥ መሬቶችን መልሶ ለመቆጣጠር ወታደራዊ ዕቅድ አለ። በተመሳሳይ ሁኔታ ደቡባዊ ጎንደር ጫፍ ላይ ከጋይንት እስከ መቄት የቆረጣ ውጊያ የማድረግ እቅድ ተይዟል። እንደመረጃ ምንጮቻችን፦ ይሄ ዕቅድ በአመዛኙ ከመደበኛ ውጊያ ይልቅ ጸረ-ሽምቅ ባህሪ አለው። በሌላ በኩል ፋኖን ወደ ከተማ በመሳብ መምታት የታሰበባቸው ግንባሮች እንዳሉ ከውስጥ ምንጮቻችን የደረሰን መረጃ ያሳያል። ላስታን ጨምሮ ሰሜናዊውን የወሎ ቀጠና በተመለከተ ያለው ግምገማ፦ ያልተነካ ትልቅ ኃይል አለ በሚል በነ ሌተናል ጀኔራል አሰፋ ቸኮል ተገምግሟል። ሰራዊቱ ላይ ጫና እንዳይበዛ በሚል ይሄን ቀጠና እስከ ሐምሌ 15 ድረስ እናጠፋዋለን የሚል አቅጣጫ ተቀምጧል። ተጨማሪ መረጃዎች 👇 አዊ ዞን ሎጀስቲክ መቀባበል እና ሽምቅ ውጊያዎች ይኖራሉ ፋኖ ይጠንቀቅ፤ በመካነ ሰላም እና መርጦለማርያም አደናጋሪ እንቅስቃሴ አለ፤ (ይህ የኃይል ሚዛን ለመለካት የሚደረግ እንቅስቃሴ በመሆኑ የአባይ ሸለቆና ዙሪያው የፋኖ ኃይል የተጠና እርምጃ መውሰድ ይጠበቅበታል፤ ከምንም በላይ ለጠላት አለመገመት ይህም ሲባል በራስ ዕቅድ መጓዝ ይመከራል) ግንደወይን ከተማ ያለ አንድ ተራራ ላይ የሰራዊት እንቅስቃሴ አለ። ሞጣ እና አዴት መካከለኛ አመራሮች ስብሰባ አለ ስለ ሰኔ30 እቅድ፤ አዴት አርብ ገበያ ላይ ወደ ቆላ ዳሞት እንቅስቃሴ የሚያደርግ ሰላይ ቡድን ብራቂት መዳኒያለም ቤተክርስቲያን ውስጥ ስምሪት ተሰቷል። እነዚህን አሁናዊ የጠላት ዕቅድ፣ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎችና የስለላ መረቦች በመረዳት የጠላት ዕቅድን ማምከን፤ በራስ የመጫወቻ ሜዳ ላይ ጠላትን አፈር ማስጋጥ የፋኖዎቻችን የቤት ስራ ነው። ይህኛውን ዘመቻ ብርሃኑ ጁላ እና አበባው ታደሰ በቅርበት የሚመሩት በመሆኑ በአዋጊ ጀኔራሎች ላይ ጫና እንደሚፈጠር ይገመታል። ይህ ማለት ዘመቻዎቹ ከወትሮው ከበድ ሊሉ ቢችሉም ፋኖ በራሱ ወታደራዊ ዕቅድ የምርኮኛው ብርሃኑ ጁላን ሰራዊት ማፍረሱን ይቀጥላል። Via Ethio 251 Media
Hammasini ko'rsatish...
ጥንቃቄ ይደረግ! አሁን ያለውን የአማራ ክልል ሁኔታ በመጠቀም ክፉዎች አደገኛ ስልቶችን እየተጠቀሙ ነው። አንዱን ብቻ ለምሳሌ ልጥቀስ። ለሚጠሉትን ለማስገደል ቅስቀሳ፦ 1) በተለያዩ ዩቱዩቦች በተለያዩ የሲቪል ተቋማት ጭምር የስልጣን ፉክክር ያለባቸውን፣ በጥቅም ግጭት የተጣሉትን ወዘተ ከጦርነቱ ጋር በማያያዝ "ባንዳ ነው" በሚል በዩቱዩብ ስሙን ያስነሳሉ። 2) እንደ እገታ ሁሉ ስምህን በሚዲያ አስነሳለሁ፣ ዜና አሰራብሃለሁ በሚል ባለሀብትንና ሌላውን ገንዘብ የሚቀበሉ፣ ካልሰጣቸው ስሙን አስጠቅሰው ዜና የሚያሰሩ ሰዎች አሉ። 3) የቆየ ደም ወንም ሌላ ቁርሾ ያለባቸው አገር ቤት ወይንም ውጭ ሆነው ለፋኖ አመራሮች በመደወል "እከሌ የሚባል ሰው ነው እንዲህ ያደረገ በማለት ነውረኛ ተግባር ላይ የተጠመዱ አካላት አሉ። ዩኒቨርሲቲዎች፣ ኮሌጆችና ሌሎች ተቋማት ውስጥ ጭምር ምንም ለማያጣሩ ዩቱዩበሮች መረጃ በመስጠት ላይ ያሉ አካላት አሉ። የብልፅግና ካድሬዎች ሳይቀር የሚጠሉት ሰው ላይ በዚህ ስልት እየተጠቀሙ ነው። የፋኖ አባላት መሬት ላይ ያለውን ጉዳይ ለማጣራት እድል አላቸው። አደገኛው ዩቱዩበሩ ነው። ሳያጣራ እየሰራ ትግሉን ለግላቸው በቀል ለመጠቀም ለሚያውሉ አካላት መጠቀሚያ አድርጎታል። በዚህ ጉዳይ ላይ ጥንቃቄ መደረግ አለበት።
Hammasini ko'rsatish...
🤔 1
ይሄን የመሠለውን የሞራልና የዕሴት የበላይነት ያለውን ፋኖ ነው አገዛዙ ጭራቅ አድርጎ ለመሳል የሚዳክረው። "በቅድሚያ ይቅርታ፤ 'ርቦን ስለነበር የበሰሉ ሙዞች ስናይ 9 ሙዝ በልተናል። 50 ብር አስቀምጠናል፤ ፈጣሪ ይስጥልን። ፋኖዎች ነን" (የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ ታቦር ብርጌድ ዋና አዛዥ)
Hammasini ko'rsatish...
🙏 8💔 1
Photo unavailableShow in Telegram
ቅምሻ ዛሬ በጎንደር ከነበረው የመጀመሪያ ቀን ስብሰባ ለብልጽግና ካድሬዎች እና የመከላከያ ጀኔራሎች በቀጥ ከሕዝብ የቀረቡ ጥያቄዎች ----_ 12.የሀይማኖት አባቶች የት አላችሁ ከምትሉን ""የሃገር መከላከያ ሰራዊት የት አላችሁ? 13.ድርድር አድርጉ 14.ብልጽግና በሰለጠነ መንገድ ስልጣን ይልቀቅ እንደ ሀይለማሪያም;የህዝቡን ሰላም መጠበቅ አልቻለም;የህዝቡን እምባ ማበስ አልቻለም;ከሁከትና ረሃብ ማዳን አልቻልም
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.