uz
Feedback
FUTURE MODELLING ETHIOPIA & Event

FUTURE MODELLING ETHIOPIA & Event

Kanalga Telegram’da o‘tish

አሁን እያዩት ያለው የ #የፊውቸር_ሞዴሊንግ_ኢትዮጵያ_ማሰልጠኛ ተቋም የቴሌግራም ቻናላችን ነው ይቀላቀሉን። it is #Future_Modeling_Ethiopia official Telegram Channel👣 The Future is yours come and join us our team‼️‼️ 0939512980 , 0983822949

Ko'proq ko'rsatish
1 001
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-17 kunlar
-1730 kunlar
Postlar arxiv
3𝑟𝑑 𝑏𝑎𝑡𝑐ℎ 𝑙𝑎𝑧𝑎𝑟 𝑎𝑙𝑤𝑎𝑦𝑠 𝑐𝑜𝑚𝑒𝑠 𝑏𝑒𝑡𝑡𝑒𝑟!! @lazar_modeling
3𝑟𝑑 𝑏𝑎𝑡𝑐ℎ 𝑙𝑎𝑧𝑎𝑟 𝑎𝑙𝑤𝑎𝑦𝑠 𝑐𝑜𝑚𝑒𝑠 𝑏𝑒𝑡𝑡𝑒𝑟!! @lazar_modeling

ጉዋደኝነት ❤ 2n𝑑 𝑏𝑎𝑡𝑐ℎ 🔥 𝑙𝑎𝑧𝑎𝑟 𝑎𝑙𝑤𝑎𝑦𝑠 𝑐𝑜𝑚𝑒𝑠 𝑏𝑒𝑡𝑡𝑒𝑟!! @lazar_modeling
ጉዋደኝነት ❤ 2n𝑑 𝑏𝑎𝑡𝑐ℎ 🔥 𝑙𝑎𝑧𝑎𝑟 𝑎𝑙𝑤𝑎𝑦𝑠 𝑐𝑜𝑚𝑒𝑠 𝑏𝑒𝑡𝑡𝑒𝑟!! @lazar_modeling

3𝑟𝑑 𝑏𝑎𝑡𝑐ℎ 🔥🖤🖤 𝑙𝑎𝑧𝑎𝑟 𝑎𝑙𝑤𝑎𝑦𝑠 𝑐𝑜𝑚𝑒𝑠 𝑏𝑒𝑡𝑡𝑒𝑟!! @lazar_modeling
+1
3𝑟𝑑 𝑏𝑎𝑡𝑐ℎ 🔥🖤🖤  𝑙𝑎𝑧𝑎𝑟 𝑎𝑙𝑤𝑎𝑦𝑠 𝑐𝑜𝑚𝑒𝑠 𝑏𝑒𝑡𝑡𝑒𝑟!! @lazar_modeling

3𝑟𝑑 𝑏𝑎𝑡𝑐ℎ 🔥 𝑙𝑎𝑧𝑎𝑟 𝑎𝑙𝑤𝑎𝑦𝑠 𝑐𝑜𝑚𝑒𝑠 𝑏𝑒𝑡𝑡𝑒𝑟!! @lazar_modeling
+1
3𝑟𝑑 𝑏𝑎𝑡𝑐ℎ 🔥  𝑙𝑎𝑧𝑎𝑟 𝑎𝑙𝑤𝑎𝑦𝑠 𝑐𝑜𝑚𝑒𝑠 𝑏𝑒𝑡𝑡𝑒𝑟!! @lazar_modeling

3𝑟𝑑 𝑏𝑎𝑡𝑐ℎ 🔥💚 𝑙𝑎𝑧𝑎𝑟 𝑎𝑙𝑤𝑎𝑦𝑠 𝑐𝑜𝑚𝑒𝑠 𝑏𝑒𝑡𝑡𝑒𝑟!! @lazar_modeling
+1
3𝑟𝑑 𝑏𝑎𝑡𝑐ℎ 🔥💚  𝑙𝑎𝑧𝑎𝑟 𝑎𝑙𝑤𝑎𝑦𝑠 𝑐𝑜𝑚𝑒𝑠 𝑏𝑒𝑡𝑡𝑒𝑟!! @lazar_modeling

3𝑟𝑑 𝑏𝑎𝑡𝑐ℎ 🔥 𝑙𝑎𝑧𝑎𝑟 𝑎𝑙𝑤𝑎𝑦𝑠 𝑐𝑜𝑚𝑒𝑠 𝑏𝑒𝑡𝑡𝑒𝑟!! @lazar_modeling
+1
3𝑟𝑑 𝑏𝑎𝑡𝑐ℎ 🔥  𝑙𝑎𝑧𝑎𝑟 𝑎𝑙𝑤𝑎𝑦𝑠 𝑐𝑜𝑚𝑒𝑠 𝑏𝑒𝑡𝑡𝑒𝑟!! @lazar_modeling

3𝑟𝑑 𝑏𝑎𝑡𝑐ℎ💙 🔥 💙 𝑙𝑎𝑧𝑎𝑟 𝑎𝑙𝑤𝑎𝑦𝑠 𝑐𝑜𝑚𝑒𝑠 𝑏𝑒𝑡𝑡𝑒𝑟!! @lazar_modeling
+2
3𝑟𝑑 𝑏𝑎𝑡𝑐ℎ💙 🔥 💙 𝑙𝑎𝑧𝑎𝑟 𝑎𝑙𝑤𝑎𝑦𝑠 𝑐𝑜𝑚𝑒𝑠 𝑏𝑒𝑡𝑡𝑒𝑟!! @lazar_modeling

ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1444 ኛው ዓመተ ሂጅራ ኢድ ኣልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ ብሩህ ተስፋን የሰነቀ የሠላም፣የፍቅር፣የጤና እና ደስታ የተሞላበት መልካም
+1
ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1444 ኛው ዓመተ ሂጅራ ኢድ ኣልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ ብሩህ ተስፋን የሰነቀ የሠላም፣የፍቅር፣የጤና እና ደስታ የተሞላበት መልካም በዓል ያድርግልን !! መልካም በዓል!!

#Creative PHOTO MODEL 𝙩𝙝𝙚 𝙨𝙞𝙡𝙚𝙣𝙩 𝙠𝙞𝙡𝙡𝙚𝙧🔥🔥 @lazar_modeling
+1
#Creative PHOTO MODEL 𝙩𝙝𝙚 𝙨𝙞𝙡𝙚𝙣𝙩 𝙠𝙞𝙡𝙡𝙚𝙧🔥🔥 @lazar_modeling

መልካም በዓል @lazar_modeling
+5
መልካም በዓል @lazar_modeling

እንኳን ለ2015 የትንሳኤ ዋዜማ በሰላም አደረሳቹህ። መልካም በዓል። @lazar_modeling
+1
እንኳን ለ2015 የትንሳኤ ዋዜማ በሰላም አደረሳቹህ። መልካም በዓል። @lazar_modeling

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የስቅለት በዓል እየተመኘን ለመጪው የፋሲካ በዓልም እንኳን በሰላም አደረሳችሁ እንላለን በዓሉም የፍቅር፣ የሰላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን! @la
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የስቅለት በዓል እየተመኘን ለመጪው የፋሲካ በዓልም እንኳን በሰላም አደረሳችሁ እንላለን በዓሉም የፍቅር፣ የሰላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን! @lazar_modeling

✝️ መልካም የስቅለት በዓል ✝️ እንኳን አደረሳችሁ። @lazar_modeling
✝️ መልካም የስቅለት በዓል ✝️ እንኳን አደረሳችሁ። @lazar_modeling

ፎቶ ስታይል (photo poss) ፎቶ ስታይል ማለት የምንነሳውን ፎቶ ማራኪ የማድረጊያ መንገድ ነው  ምክንያቱም ፎቶ በምንነሳበት ሰዓት ፎቶ ስታይል የማናውቅ ከሆነ ፎቶዎቻችን ውበት አይኖራቸውም ለዛ ነው ፎቶ ስታይል ማወቅ ብንችል መልካም የሚሆነው ወደ ሞዴሎች  ስናመጣው ደግሞ የሞዴልነት ብቃታቸውን የምንፈትሽበት መንገድ ነው ምክንያቱም አንድ ሞዴል ሊማራቸው ወይም ሊያውቃቸው  ከሚገቡ የሞዴሊንግ ትምህርቶች ውስጥ አንዱ ነው ይህም ማለት ሞዴል ፎቶ ስታይሎችን የማወቅ ግዴታ አለበት ምክንያቱም አንድ ሞዴል ለስራ የሚቀጠረው ወይም ስራ በሚሰራበት ሰአት ስራውን እዲሰራ ውሉን የሚዋዋለው የሞዴሊንግ ትምህርት ግንዛቤ አለው ተብሎ ሙሉ ለሙሉ ስለሚገመት ነው  ለዛም ነው ሞዴሎችን ለፋሽኑ አለም የሚመረጡት ሞዴል ስራ በሚሰራበት ሰአት ምን እደ ሚሰራ ይነገረዋል እንጂ  ምን አይነት የፎቶ ስታይል መፍጠር እዳለበት አይነገረውም ምክንያቱም አንድ ፎቶግራፈር የፎቶ ስታይሎችን ላያውቅ ይችላል ምክንያቱም  ፎቶግራፈሩ ፎቶ እዴት ማንሳት እንዳለበት  እንጂ ሞዴሉን የፎቶ ስታይል የመናገር ግዴታ የለበትም  ሞዴል ተብሎ የሚመረጠው  ሞዴል  የራሱን ሰውነት እዴት አድርጎ ስታይሎችን መፍጠር እደ ሚችል ማወቅ ይኖርበታል። በአጠቃላይ ፎቶ ስታይል እና ፎቶ እዴት መነሳት እንዳለብን ማወቅ ይኖርብናል ለዛም ነው ሞዴሎችን ልዩ  የሚያደርጋቸው ማለት ኖርማል ፎቶ የተነሳ እና ፎቶ ስታይል ተጠቅሞ ፎቶ የሚነሳ ሰው  የፎቶው ውበት አንድ አይነት አደለም ስለዚህ ሞዴል የሆንንም ያልሆንንም ፎቶ ስታይሎችን ብናውቅ ጥሩ ነው። ይህ ነገር ከተመቻቹህ እና እንዲቀጥል ምትፈልጉ ከሆነ react በማረግ ያሳዩን። @lazar_modeling

ዛሬ ምሽታችንን ከሞዴሊንግ ዘርፎች መሀከል ስለ ፎቶ ስታይል ወይም (Photo poss) ስለሚባለው የሞዴሊንግ ዘርፍ የተወሰነ እንበላቹህ።

ያኔት ሜካፕ ት/ቤት የመጀመሪያ ዙር ተማሪዎቹን እሁድ 8ሰአት በ ኦዳ ነቤ ሆቴል ስለሚያስመርቅ እንድትገኙ ተጋብዛቹሀል
ያኔት ሜካፕ ት/ቤት የመጀመሪያ ዙር ተማሪዎቹን እሁድ 8ሰአት በ ኦዳ ነቤ ሆቴል ስለሚያስመርቅ እንድትገኙ ተጋብዛቹሀል

ምን አይነት ሞዴል መሆን ይፈልጋሉ  ይምረጡ ማለት ከራሳችን ጋር የሚሄድ ከቁመታችን ከአቋማችን ከባህሪያችን ከራሳችን ጋር አብሮ ሊሄድ የሚችል   የሞዴሊንግ አይነት ልንመርጥ ይገባናል ብዙ የሞዴል አይነት  ስላለ ሁሉም ሰው ምን አይነት ሞዴል መሆን እንደ ሚችል ሊገነዘብ ይገባል  ምክንያቱም  አንድ ሰው ሁሉንም  የሞዴል አይነቶች ሊሆን አይችልም  ቢበልጥ  2 ወይም 3 የሞዴል አይነት ሊሆን ቢችል ነው ማለትም ሁሉም የሞዴል አይነት መስፈርቶች ስላላቸው። ነገር ግን  ካለን ተሰጥኦ ካለን ሰውነት  ቁመት  አንፃር  ምንሰጠውን ወይም ከራሳችን ጋር ሊሄድ የሚችል የሞዴል አይነት መምረጥ ይኖርብናል ። ከሰዎች ጋር በቀላሉ የምንግባባ አይነት ሰዎች መሆን አለብን ለሰዎች ክብር ሊኖረን ይገባል በአጠቃላይ ሞዴሊንግ ላይ የሚመጡብንን የሚፈጠሩብንን  ቻሌንጆች በትግስት እና በማስተዋል ልንፈፅም ይገባል። ላዛር ለእውነተኛ ሞዴሊንግ የቆመ ትውልድ። ይምጡ ይጎብኙን ይቀላቀሉን❗️ @lazar_modelling

𝑚𝑜𝑑𝑒𝑙 𝑦𝑎𝑏𝑧𝑒𝑟 𝑛𝑒𝑔𝑎𝑠ℎ 𝑜𝑛𝑒 𝑜𝑓 𝑙𝑎𝑧𝑎𝑟 𝑐𝑟𝑒𝑎𝑡𝑜𝑟 #𝑐𝑜𝑎𝑐ℎ_𝑠𝑡𝑎𝑓𝑓 #𝑑𝑒𝑝𝑎𝑟𝑡𝑚𝑒𝑛𝑡_𝑜𝑓_𝑒
𝑚𝑜𝑑𝑒𝑙 𝑦𝑎𝑏𝑧𝑒𝑟 𝑛𝑒𝑔𝑎𝑠ℎ 𝑜𝑛𝑒 𝑜𝑓 𝑙𝑎𝑧𝑎𝑟 𝑐𝑟𝑒𝑎𝑡𝑜𝑟 #𝑐𝑜𝑎𝑐ℎ_𝑠𝑡𝑎𝑓𝑓 #𝑑𝑒𝑝𝑎𝑟𝑡𝑚𝑒𝑛𝑡_𝑜𝑓_𝑒𝑥𝑡𝑒𝑟𝑛𝑎𝑙_𝑟𝑒𝑙𝑎𝑡𝑖𝑜𝑛𝑠

ሞዴል ምን ማለት ነው ሞዴል ማለት እራስን መውደድ እራስን መሆን  ለሰዎች አርአያ መሆን ማለት ነው ብዙ ጊዜ ሰዎች ከራሳቸው ለየት ያለ ማራኪ ነገሮችን የሚያደርጉ ሰዎችን መከተል ይሻሉ ስለዚህ ሞዴልነት ማለት በተለያዩ ነገሮች ወይም በተለያዩ ተግባራቶች ውስጥ ሞዴልነት አጉልቶ ማሳየት ማለት ነው። ለምሳሌ *በፀባይ *በተግባር *በአኗኗር *በአመጋገብ *በአለባበስ *በምንሰራቸው ስራዎች *በበጎ *አድራጎትነት ....የመሳሰሉትን ነገሮችን  ሞዴል (አርአያ ) ሆኖ መገኘት ማለት ነው። ሌላው ሞዴሊንግ ወደ ፋሽኑ  ስናመጣው ደግሞ 🕺🚶💃👚👖👗👙👞👢👡👠👜🎒👓☂👔 ሞዴል ማለት  ግላዊ የሆነ ስራ ነው ማለትም  በፋሽን ውስጥ አምሳያ የንግድ ምርቶችን ለማሳደግ ፣ ለማሳየት ወይም ለማስተዋወቅ ሚና ያለው ነው በተለይም በፋሽን ውስጥ የፋሽን ልብስ ወይም የኪነጥበብ ስራ ለሚፈጥሩ ወይም ፎቶግራፍ ለሚያነሳቸው ሰዎች የእይታ ድጋፍ ሆኖ የሚያገለግል  ሰው ማለት ነው። ማለትም  የጥበብ ሰዎች ብዙ ጊዜ ስራዎቻቸውን ለተከታዮቻቸው ወይም ለህዝቡ በማራኪ ሁኔታ የሚያሳይላቸው አሪፋ ሞዴል ይፈልጋሉ ምክንያቱም የጥበብ ሰዎች በጣም ደክመውና ለፍተወ ስለሆነ ስራዎቻቸውን ለህዝብ የሚያቀርቡት የነሱን ልፋት እና ድካም አጉልቶ የማሳየት ብቃት ወይም ግዴታ የሞዴል ነው ማለት ነው። ምርቶች ወይም የተለያዩ ስራዎች በተለያዩ መንገዶች ወደ ማህበረሰብ ወይም ወደ ህዝብ  ይቀርባሉ  ስለዚህ አንድ ሞዴል እዚህጋር ከፍተኛ የሆነ ሀላፊነት አለበት  ማለት ነው ። @lazar_modelling