cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የዱርዬው ማስታወሻ

በዚህ ቻናል የታዘብናቸውን፣ ያሰብናቸውን፣ስለፍቅር ስለ ህይወት ስለ ሀገር ቁምነገር ተኮር ግጥም እና ፅሁፎች ሙዚቃን ጨምሮ ጥበብ እንደ ጅረት......

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
263
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-27 kunlar
-230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ገጣሚ መሆኔን ጠንቅቆ እያወቀው አፍቃሪ አደረገኝ እግዜር ቅኔ ሲያምረው:: #ገጣሚ. አበበ ተሾመ #የዱርዬው ማስታወሻ
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ተለቀቀ አዲሱ የ ዮርዳኖስ ሰጠ ሙዚቃ  ዮርድዬ እንክዋን ደስ አለሽ
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ተለቀቀ አዲሱ የ ዮርዳኖስ ሰጠ ሙዚቃ ዮርድዬ እንክዋን ደስ አለሽ
Hammasini ko'rsatish...
መቼ እንደሆነ  ለኔም ግልጽ አልነበረም የፈለኩትን ሆኜ እንደቀረብኩሽ እኔ የሆንኩትን እንድትለምጂው ያስገደድኩሽን ቀናቶች አንቺ በየዋህነት ብትዘነጊያቸውም  እኔ ልረሳቸው አልችልም፡፡ ግን ሁል ጊዜ ሰው እንደሚያስበው ነገሮች ቀንተው አያቁምና የአንቺ ትዕግስት ነው ብዬ እኔ በደመደምኩት በጊዜ ሒደት እንደቀረፁኝ አመንኩ፡፡ ግልጽ ለመሆን ውስጤ ሲያስብ አንቺን አንድም ቀን ቀርቦሽ  ለምዶሽ  ወዶሽ ሊያውቅ ይችላል ብሎ መገመት በጣም አስቸጋሪ ነው ፡፡ ጥሩነቶችሽ እኔን ካወቅሽ ቡሀላ የመጡ ቢሆኑ ኖሮ  እኔ መሄድ ያሰብኩ ቀን ልትዘነጊያቸው እንደምትችይ በጣም ግልጽ የሆነ የአንቺ አውነታ ነበር ፡፡ግን አልሆነም ሳለውቅሽ እኔ የምፈልገው ጥሩነትሽ አንቺ ውስጥ ነበር በመኖር ቆይታሽ ያስቀመጥሻቸው ያንቺ ነገሮች ለኔ ጎልተው የታዩት በጊዜ ሒደት ባወራንባቸው አንድ ሁለት ተብለው በማይቆጠሩት ቀናቶች ውስጥ ነው፡፡ ያንቺ ከኔ መለየት አለመፈለግ እኔን እስከምታስቢው የህይወት ጎዶና አብሮሽ ሊዘልቅ እንዲችል ማድረግ ይሳነው ይሆናል፡፡ ከመኖር የመትፈልጊው ያልተቋረጠ ነገን ያልነጠለ ትላንትን ያልዘነጋ ዛሬን በተስፋ የሰነቀ ሊሆን ግድ ነውና፡፡ ለውጥ ፈልጌ ከእኔም ከአንቺም ሳይሆን እኔም አንቺም መሆን ከምንሻው አብሮ የመሆን ምኞት ውስጥ  የፀነሳል ብልም አድካሚ ቢሆንብኝ ምኞት አይጨበጥ ብዬ አስቤ እኔ ያንቺ ምኞት ለመሆን ጣርኩኝ እንደጨበጥሽኝም ይሰማሽ ብዬ አካሌን በ ንግግሬን ለገስኩሽ ለመዘንጋት ሞክረሽ ይሆን ለመዳሰስ የሚሆን ካለኝ የህይወት ዓላማ  በተግባር ያልተቃኘ  በቃላት እምነትን የተሸከመ ብዙ የሚነበብም ነገር ሰጠሁኝ ቸልተኝነትሽ ቢያዘነብልብኝ መኞትስ ይኖራታል ባይሆን ባትረዳው እሷ የኔ ምኞት እንደሆነች በመፈለግ ገፅታ ለመግለጥ መሞከሬ እኔን ላለማየት የፈልግሽ እስኪመስል ሸሸሽኝ በቃ የእውነት ልነግርሽ የፈለኩት እያየሁሽ እኔን አንቺ ውስጥ እንዳገኘሁት እንዲሰማሽ ከመፈለግ ብዛት ነበር እሱም አይሆንም ብትይ ልታወሪኝ ፈልገሻል ብዬ ባሰብኩበት ቅጽበት ስሜቴን ሊገልጹልኝ ባልቻሉ ደካማ ቃላት ደጋግሜ ነገርኩሽ ለማድመጥ በትፈጥኚም ለመወሰን በመዘግየትሽ የማወራሽ እኔን ለማለየት ከመምረጥ ውጪ ሌላ ምርጫ እንደሌለሽ ስሜትሽን በደበቁ ላንቺ ጠንካራ በተባሉ እውነታዎችሽ  ነገራችንን ደመደምሺልኝ፡፡ ማወቅ ያለብሽ ነገር ላትመጪ ሄደሻል ብዬ መደምደም አልፈልግም ግን ማስበው ልትቀሪም እንደምትችይ ነው፡፡ እኔ ፍቅር እንዳለ ለማስተማር አቅሙ ቢኖረኝ ስለ ፍቅር የመሰከሩትን ስለ ፍቅር የሞቱትን ስለ ፍቅር የሚሰቃዩትን አይደለም ፍቅር ራሱ ፍቅር ነው ብሎ የሰበከውን ለመመልከት እንድትሞክሪ አደረግ ነበር  ግን ምን አልባት ሰባኪዋ አንቺ  ሆነሽ በፍቅር መድረክ ላይ መጽዋትን እየሰበክሽ የመኖር እሳቤሽ ግልጥ መሆኑን እኔ ያልተረዳሁ ቀን ከሆነ ብቻ፡፡ (28/9/15  ሰኞ  1:44 pm  taxi ውስጥ) ( Dm.....) ፀሀፊ ደምሰው ሀይለማርያም ( የዱርዬው ማስታወሻ) @abepoet @abepoet @abepoet
Hammasini ko'rsatish...
ኑሮ ዳገት ሆኖ ቢከብደኝም መኖሬን ማንም ስላልሰጠኝ መኖሬን አላቆምም። ህይወት ተራራ ሆና ለመውጣት ብትከብደኝም ከፊቴ ካስቀመጥኩት ግቤ ከመድረስ ግን የሚያግተኝ አንዳች ነገር የለም። ያጣሁት፣ የተቀማሁት፣የተነጠኩት፣ሁሉ በፈጠረኝ የተከለከሉ ለኔ የማይበጁ በመሆናቸው ነው። የምኖርበት ምክኒያት ስላለኝ ነገዬን እሰራለው። ነገዬን ናፍቃለው ህልሜ ሩቅ ነው ካሰብኩበት ለመድረስ በማደርገው ጉዞ ደክሞኝ አርፋለው እንጂ አልቆምም። የምኖርበት ምክኒያት አለኝ የምናፍቀው ሂዎት ብርሀን የፈነጠቀ ተስፋን የሰነቀ ነውና በሂዎቴ ካጣሁት ያለኝና የሚኖረኝ ይልቃል። አበበ ተሾመ (የዱርዬው ማስታወሻ) @abepoet @abepoet @abepoet
Hammasini ko'rsatish...
ስለ ትክክለኛነትህ ለማንም አታስረዳ፣ የምታደርገው ልክ ከሆነ ስለ ስተትህ አማካሪ አትሻ። በምትኖርበት ቦታ ፣ጊዜንና ሁኔታን ተጠቅመው እነሱ የሚጠሉትን ከወደድክ፣እነሱ የሚወዱትን ከጠላህ ፣ የራስህን አለም ለመፍጠርና አለም የጎደላትን ለመሙላት ከሰራህ እመነኝ በምትኖርበት ማህበረሰብ ተገለላለህ ምክኒያቱም አንተ የሚቀጥለው ትውልድ አባል ነህ። የመጀመርያው ሰው ዣንጥላ ሰርቶ በጎዳናዎች አጥልቶ ሲጓዝ በጊዜው እብድ ነው ተብሎ ይሳቅበት ነበር ነገር አሁን በዚ ሰዓት 66%የአለም ህዝብ ጥላ ይጠቀማል። ያ ሰውዬ የኔ እና አንተ ትውልድ ሆኖ ዛሬም ድረስ አለ። በመነጠልና በጥሞና አለም ከኖርክ በኖርክበት ዘመን ተገፍተህ የልጅ ልጆችህ አባል ሆነህ ዘላለማዊ ህያውነትን ታገኛለህ። በፈጣሪ ፊት ልክ ከሆንክ ደሞ በነብስም ፀድቀህ፦ መፈጠርህን ሀሴት ታሽራታለህ። ስለዚህ አለመወደድን ማወቅ የመሰለ ነገር የለምና በሚጠሉህ ሰዎች ስቀህ ለሚወዱህ ክብር ሳትነፍግ አለም የጎደለውን ፈልገህ ሙላ። ብዙ አዋቂዎች በበዙባት በዚች አለም አንተ ዛሬም ጥላቻ ላይ ነህ🤔??? በል ንቃ ፉክክሩን ተቀላቀል ወዳጄ ከየት አምጥተህ ነው በዚ እድሜህ የጥላቻ ጊዜ የተረፈህ?። @abepoet @abepoet
Hammasini ko'rsatish...
ኢትዮጵያችን የሰዉ ልጆች የማይገደሉባት፤ ስደት እና መፈናቀል የማንሰማበት፤ ቤተ-ክርስቲያናት ተጠብቀዉ አባቶች የሚከበሩበት፤ አስታራቂ ሽማግሌ ሞልቶ ፀብ እና መገፋፋቱ የሚርቅበት  ፍትህ የሚሰፍንባት ዘመን ያድርግልን።በመከራና በጦርነት ላለው ህዝባችን እረፍት እየተመኘሁ ማዕዶት(መሻገሪያ ዘመን) እንዲሆንሎት እመኛለሁ @abepoet @abepoet
Hammasini ko'rsatish...
ት ን ሽ   ቦ ታ ══✦══ ✍️ ነቢይ መኮንን ' በዚህ ዓመት፤ ብንጣላ መታረቂያ ብንታረቅ ለመጣያ ትንሽ ቦታ መጠለያ ትንሽ ብቻ መሰደጃ። ምናለበት፤ ለምናልባት ብንተውለት! ፍጹም መሆን ስለማንችል ትንሽ ባዶ እንዋዋል፤         በልባችን ደግ በኩል። ለአንጎላችን መላወሻ ትንሽ ቦታ እንተውለት "ምናልባት" የምንልበት። ልክ እንዳምና ለዚህ ዓመት ብንጣላ መታረቂያ ብንታረቅ ለመጣያ ብንታሰር ይቅር ማያ ይቅር ብንል መታሰሪያ ትንሽ እንተው ባዶ ቦታ። ጥግ ድረስ የለም ሥራ፤         ጥግ ድረስ የለም ፋታ። በልባችን ደግ በኩል፣         እንፈልግ ባዶ ቦታ     የጳጉሜ ዓይነት ትንሽ ቦታ     ለዘመን መለዋወጫ። ═══════
Hammasini ko'rsatish...
ዛሬ የpromise ቀን ነው እና ከጎደኞችህ መሀል ምትወዳቸው ላንተ/ቺ ልዩ ቦታ ያላቸው ልትረሳቸው የማትችላቸው መርጠህ ለ18ቱ ብቻ ላክ ልክ እኔ ላንተ/ቺ እንዳደረኩት  ከዛን ስንት text ተመልሶ እንደገባልህ እየው 😍😘❤️❤️❤️ 💋😜😝 ቃል እገባለው አንተ/ቺ በህይወቴልረሳቸው ከማልችላቸው  ጎደኞቼ መሀል 1ዱ ነህ ዛሬ የpromise ቀን ነው ይሄንን መልዕክት በህይወታችው ልትረሷቸው ለማትችሏቸው ጎደኞቻችሁ ላኩላቸው ከነዛ መሀል አንዷ እኔ ከሆንኩመልሳችሁ ለእኔ ላኩልኝ 👌👌👌👍👍👍😳😒😉 ይህን ነገር ሰው ላክ ስላለኝ አይደለም የምልከው፤ ከልቤ አስቤበት እንጂ እንዳሰብነው  ባይ ሆን እንኻን  እንዳሰበልን አኑሮናል  ከዘመን ዘመን  አድርሶናል  መጪውንም እሱ አብሮን ይሁን  😍 ፈጣሪ 🙇🏽 ይህቺ የጳግሜ ቀናት የይቅርታ እና የምስጋና ቀናት ናቸው ስለሆነም ❣ሳላውቅ በስህተት❤   💙አውቄ በእህል💔         አስቀይሜ          አሳዝኜ          አስከፍቼ     💜ከሆነ ከጉልበቴ በርከክ ብዬ💗 💞ይ    💞ቅ       💞ር           💞ታ ጠይቃለው💕                 🖤በችግሬ በሃዘኔ ስከፋ ተከፋታችው ሳዝን አዝናችው💘 💖በደስታዬ ተደስታችው ሃሳቤን በመካፈል መፍትሄ ለሰጣችውኝ❣ 💚ስሜታዊ ሆኜም 💙መታግስትን ላስተማራችውኝ💜💗     💖💕💞በዙሪያየ       💓💗💖ያላችው         💙💜❤ሁሉ               💝አ                  💝መ                    💝ሰ                      💝ግ                        💝ና                           💝ለ                           💝ው       ❣💝💕💞💓💗 መልካም አዲስ  አመት  🌻🌻🌻🌻💐💐💐🌼🌼🌼ላንተ/ቺ ይሁንላችሁ ለጓደኞቻቹ  ኣድርሱ እኔም🙋🙌 ከነዛ ውስጥ ከሆንኩ forward ኣድሩጉልኝ😙💕💕💕💕💕💕💕💕💕 ራስ Ab@abepoet
Hammasini ko'rsatish...