cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ወርቃማ ንግግሮች

ሰው የለበስክ ሰው እንጂ ልብስ የለበስክ ሰው አትሁን.. ሰውነት የአለም ምርጡ ጌጥህ እሱ ነውና። አስተያየት እንቀበላለን.. @Golden_SpeechBot https://youtube.com/channel/UCgP-E0miz3BhJ0YAGJ2zCHg

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
16 256
Obunachilar
-2424 soatlar
-367 kunlar
+14130 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿 👉🏿👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👈🏿 👉🏿👉🏾👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👈🏾👈🏿 👉🏿👉🏾👉🏽👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👈🏽👈🏾👈🏿 👉🏿👉🏾👉🏽👉🏼👇🏻👇🏻👇🏻👈🏼👈🏽👈🏾👈🏿 👉🏿 👉🏾👉🏽      join         👈🏽👈🏾👈🏿 👉🏿👉🏾👉🏽👉🏼👆🏻👆🏻👆🏻👈🏼👈🏽👈🏾👈🏿 👉🏿👉🏾👉🏽👆🏼👆🏼👆🏼👆🏼👆🏼👈🏽👈🏾👈🏿 👉🏿👉🏾👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽👈🏾👈🏿 👉🏿👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👈🏿 👉🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👆🏿👍
761Loading...
02
እውነት / ሀሰት  ((1)) ሸሪአዊ እውቀት መፈለግ መማር ግዲታ ነው ?? ጥያቄ ትክክለኛው መልስ ሰታገኙ የሚያመጣላችሁን add አድርጉለት 👇
790Loading...
03
ማስታወቀያ ለቻናል ባለቤቶች  የሱና ወንድምና እህቶች በቀላሉ የቻናል ተደራሽነትና ተከታዮች ይጨምሩ ዘንዳ          ፍላጎት ያላችሁ በሙሉ ሊንክ መላክ ትችላላችሁ  ✍መስፈርት 1/ :- የሱና ቻናል ሊሆን ስለማጣራ ✍መስፈርት  2/:-  ከ1.5k member በላይ ✅ ከዛበታች የኡስታዞች ቻናል ካልሆነ በስተቀር አልቀበልም ❌ ✍መስፈርት 3/:-  ቻናሉን አይቼ አሳውቃቹኋለሁ 👉 @twhidfirst1 👈 👉 @twhidfirst1 👈
720Loading...
04
አረበኛ መፃፍና ለማንበብ እድሉን ላላገኛችሁ ተጠቀሙበት ግቡና ሞጫጭሩ ከናንተ የሚጠበቀው ሊንኩን ጠቅ ማድረግ ቀለምና ደብተርን ማገናኘት ብቻ ነው። ስላችሁ… !!!
1 0032Loading...
05
በጣም ይዋደዱ ነበር ! ነገርግን ሸይጧን ማሀላቸው ገብቶ አጋጫቸው ለመኮራረፍም ዳረጋቸው. በጧት ተነስታ ቁርሱን ሰርታ ገበታው ላይ አቅርባለት ትታው ወደ ሌላ ስራዋ ገባች. እሱም ከንቅልፉ ተነስቶ ቁርሱን ለመብላት ገበታው ላይ ታደመ ነገር ግን ከጎኑ ያቺ ሚወዳት ሚስቱ የለችም .ምግቡን ለመብላት ቢፈልግም ግን አልተቻለውም እሷ ነበረች እያጫወተች ምታጎርሰው በቃ የምግቡ ጣእምም አልመጣለት አለው ... ወደ ማድ ቤቱ በመመልከት እንደ ከዚህ በፊቱ የሚስቱን መምጣት መጠባበቅ ጀመረ.ከማድ ቤት ዳቦ ይዛ አጠገቡ ልትቀመጥ ብትሞክርም አልቻለችም ትናንተ እንደዛ ሰድቧትና አስቀይማት ይቅርታ አለማለቱ አናዷታል. ዳቦውን አስቀምጣለት ወደ ማድ ቤት በመመለስ እቃዎችን ማፀዳዳት ጀመረች በስራዋም ላይ ሳለች የበር ድምፅ ሰማችና ስትሄድ ባሏ ከቤት ወጥቶ ሂዷል .የበላበትን ለማነሳሳት ስትሄድ ያዘጋጀችው ምግብ አንድም ሳይነካ እንዳለ ነው ... አዎ ያለኔኮ አይበላህም እኔ እነዳጎርስህና እንዳጠጣህ ፈልገህ ነበር ,ይህ ደሞ ላንተ አይገባህም አንተ እኔ እነደምከባከብህ ሞራሌን መጠበቅ አትችልበትም እያለች ከራሷጋ አወራች .. ምግብ ሳይበላ መሄዱ ግን አሳዝኗታል... በሀሳብ ተውጣና አዝና ሱፍራውን ለማንሳት ስትል ሁለት አበባ ተመለከትች አንዱ ነጭ እና አንድኛው ቀይ ናቸው አበባዎቹ ከስራቸው ወረቀት ተቀምጧል ለካስ ደብዳቤ ፅፎ ኖሯል... በአላህ ስም እጅግ በጣም አዛኝ በጣም ሩህሩህ በሆነው ይላል መግቢያው «ይድረስ በሂወቴ ፍፁም ውብ ለሆነችዋ አበባዬ፣ ለውዷ ሚስቴ፣ ሂወቴና እንከወዳኘው የምወዳት ለሆነችዋ...የአላህ ሰላምና እዝነት ባንቺ ላይ ይሰፈን. የኔ ፍቅር ዛሬ አብረሽኝ ቁረስ እንድትበዪ ምንኛ ጓጉቼ ነበር ነገርግን አለመምጣትሽን ሳይ ያለልማዴ አንቺን ከጊኔ አጥቼ አንድም ጉርሻ ሊወርድልኝ አልቻለም. ዛሬ ያ በር ላይ ሁነሽ የምትሰቺኝ ፈግግታሽን መመልከት ምንኛ አጓግቶኝ ነበር ነገር ግን ያ ሳይሆን ቀርቶ ከፍቶኝና ቀልቤ ተሰብሮ ወጣው ... የኔ ፍቅር ሸይጧን አሸንፎኝ ሀቅሽን በማጉደል አጠፍቻለው ይቅርታዬን ትቀበዪኝ ይሆን ⁉»ይላል .. 🥺🥺🥺🥺 አይኖቿ በእንባ ተሞሉ ወረቀቱን እቅፍ አርጋ እያለቀሰች ሳመችው :አንተም ይቅርታ አርግልኝ የኔ ውድ ባል አለች.. ከዛ እንደ ንብ ተነስታ ቤቷን ማዘገጃጀት ጀመረች ቤቷን ሌላ አለም አደረገችው ያ የትናንቱ ቤት አይመስልም አቤት ውበት ! ለባሏም ሚወደውን ምሳ አዘጋጀች መምጫው ሰአት ሲደርስ የመዋብን ጥግ ተውባ ደስስ በሚል ፈገግታ ከበሩ ቁማ ተቀበለችው እሱም ሁኔታው አስደስቶት ለጥፋቱ ድጋሚ ይቅርታን ጠየቀ ዳግም እንደማይመለስበትም ቃል ገባ! ባሎች ይቅርታ መጠየቅ ይልመድባችሁ ! ሚስቶች ደሞ ሳትግደረደሩ ይቅርታን ተቀበሉ! ላጤዎች ደሞ አግቡ ዝምብላቹ የሰው ታሪክ አታንብቡ ‼ አግቡና የናንተንም ታሪክ እንፃፍላችሁ‼
1 02320Loading...
06
በዝህ  ቻናል አረብኛ እጅ ፅሁፍ     ለጀማሪ በሚሆን ሁኔታ ተዘጋጅቶ ይቀርብበታል እናንተም  ይህን እድል ትጠቀሙበት ዘንድ ጋበዝኳችሁ  👇 join request  በመንካት approve እስከምትደረጉ ታገሱን  👇👇 t.me/+_UDX5IlmY0FiYTk0 t.me/+_UDX5IlmY0FiYTk0
6176Loading...
07
ልብ አትሙት!! የትኛውንም መቅሰፍት ተጋፍጠህ ታልፈዋለህ!...የትኛውንም ዳገት ትወጣዋለህ!......የትኛውንም እሾህ ትራመደዋለህ.....የትኛውንም አድካሚ ሁሉ ታልፈዋለህ። ልብ ከሞተች ተስፋ፣ወኔ፣አቅም ሁሉም ነገር አብሮ ይሞታል። ተስፋ መቁረት አማኞች ባህሪ አይደለም። ልብህ አይሙት። ልብ ካልሞተ ግባችንን ከአሏህ ጋር ማሳካት እንችላለን። ተነስና ታግል ሞክር ልፋ። በቅርቡ የሁሉንም ነገር ውጤቱን ታገኘዋለህ። ምስል የጠንካራዎቹ ፍልስጤማዊ እናት !!
1 19913Loading...
08
Media files
1 2909Loading...
09
በልቅና ውቅያኖስህ ውስጥ ምናቦች ዋኙ። ከቅድስና ነፀብራቅ እልፍኝህ ውስጥ እዝነትህ ጎላ። በምሉዕነትህ ሜዳ ላይ የደጋጎች ልቦና ተንከራተተ። የምሩጦች ምኞት ጥጉ በአንተ ተቋጨ። ገፅታህ ከመታየት የተጥራራ ነው፣ ባህሪያቶችህ ከልቦና ምስል የረቀቁ ናቸው፣ በስምህ የቅድስና መገለጫ ከከጃዮችህ ተሸሽገሃል፣ በናፍቆትህ የቦዘኑ ልቦችን በስምህ ቅድስና አፅናንተህበታል። ጌታችን ሆይ! ለግርማህ ልቅና አይኖች አቀርቅረዋል። ለገዘፈው ወጀብህ ልቦናዎች ደነገጡ። ለፍትህህ ፍራቻ ደጋጎች ተርበተበቱ። በወደድከው ልክ ተመስገን በልቅናህ ልክ ተወደስ ባሻህ ያህል ተጥራራ። አሚን
1 4016Loading...
10
በዚህ ግሩፕ ከኢትዮጵያ ውጪ ባሉ ሀገራት ያላችሁ ወንድምና እህቶች ስራ ለመፈለግ ይረዳችሁ ዘንድ ታስቦ የተከፈተ ነው እኛ ሙስሊሞች ወንድማማቾች ነን ወንድም በወንድሙ እህት በእህቷ ጉዳይ ችላ ሊላ እና ተቸግሮ እያየ ዝም ሊል አይገባም ሰራ የምትፈልጉ ያላችሁበት ቦታ መግለፅ በገለፁበት ቦታ ስራ ካለ ማሳወቅ አላህ ይርዳችሁ ግሩፑ 👇 t.me/sra_mafelalegya_group t.me/sra_mafelalegya_group
861Loading...
11
ٰ            🌹🌹🌹          🌹🌹🌹🌹        👈አበባውን       🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት    🌹🌹🌹🌹🌹🌹          ብቻ    🌹🌹🌹🌹🌹🌹       ስጦታ    🌹🌹🌹🌹🌹🌹     ያግኙ             🌹🌹🌹🌹🌹                      🌿🌹🌹🌿                     🌿🌿            👈                  🌿                     🌿                   🌿               🌿🌿                  🌿           🌿🌿🌿                 🌿      🌿🌿🌿🌿                🌿    🌿🌿🌿🌿               🌿 🌿🌿🌿🌿                🌿 🌿🌿🌿                  🌿                   🌿                    🌿                     🌿                     🌿                   🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ። 👍👍👍👍👍👍
2340Loading...
12
እሷ ያን ሁሉ መስመር ጽፋልህ አንተ "እሺ" ብቻ ብለህ የምትመልስ ከሆነ ቀጥሎ የሚመጣዉን ጦርነት ጠብቅ። ምን እንደሚያናድደኝ ታውቃላችሁ ? ብዙዎቻችሁ ከሴት ልጅ ጋር እንዴት መኖር እንዳለባችሁ አታውቁም ። 😂 እሺ………
2 04511Loading...
13
እሷ ያን ሁሉ መስመር ጽፋልህ አንተ "እሺ" ብቻ ብለህ የምትመልስ ከሆነ ቀጥሎ የሚመጣዉን ጦርነት ጠብቅ። ምን እንደሚያናድደኝ ታውቃላችሁ ? ብዙዎቻችሁ ከሴት ልጅ ጋር እንዴት መኖር እንዳለባችሁ አታውቁም ። 😂 እሺ………
10Loading...
14
በዝህ ቻናል አረብኛ እጅ ፅሁፍ እና የትጅዊድ ኪታቦች ያለ ምንም አይነት ክፍያ ለማቅረብ ዝግጅት ጨርሰናል join request ያላካችሁ በመላክ approve እስከምትደረጉ ጠብቁን ከዚህ በፊት የላካችሁት approve እስከምትደረጉ ታገሱን ተቀላቀሉ 👇👇 t.me/+_UDX5IlmY0FiYTk0 t.me/+_UDX5IlmY0FiYTk0
160Loading...
15
እውነት / ሀሰት ((1)) ሸሪአዊ እውቀት መፈለግ መማር ግዲታ ነው ?? ጥያቄ ትክክለኛው መልስ ሰታገኙ የሚያመጣላችሁን add አድርጉለት 👇
3000Loading...
16
“ጥንብ ነችና ተዋት!” ~ ዘረኝነት በነብዩ ﷺ አንደበት “ጥንብ” እንደሆነ ተገልጿል። ጥንብ ላይ የሚያንዣብበው ጥንብ አንሳ ነው! ሰው ሁን። ከጥንብ ራቅ። በተቅዋ ከፍ በል። “ከናተ በላጫችሁ ይበልጥ አላህን የሚፈራው ነው” ብሎናል ጌታችን። [ሑጁራት፡ 13] ሐበሻው፣ ጥቁሩ፣ ባሪያው ቢላል፤ ከዐረቡ፣ ከቁረይሺዩ፣ ከነብዩ ﷺ አጎት አቡ ለሀብ የበለጠው በተቀዋው እንጂ በምንም አልነበረም። ሞኝ አትሁን። ከእምነትህ ዘርህን አታስቀድም። አታይምንዴ አላህ ዐረቡን፣ ቁረይሺዩን፣ የነብዩን ﷺ አጎት አቡ ለሀብን ከሀበሻው ጥቁር ባሪያ በታች ሲያደርገው?! መቼም አቡ ለሀብን የሚያወግዝ አንድ የቁርኣን ምእራፍ እንደወረደ የምትዘነጋው አይመስለኝም። ቢላል ግን በኢማኑ ስንቶች የሚቋምጡበትን ማእረግ ነው የታደለው። የነብዩ ﷺ ቅርብ ሰው ነበር። የነብዩ ﷺ ሙአዚን መሆን ምንኛ መታደል ነው?! እርግጠኛ ነኝ ዛሬም ድረስ ቢላል በሙስሊሞች ልቦና ውስጥ ያለው ቦታ ታላቅ እንደሆነ እስክነግርህ አትጠብቀኝም። የትኛውንም ቋንቋ ስለተናገርክ ከማንም በላይ አይደለህም። ከየትኛውም ብሄር ስለመጣህም ከማንም በታች አይደለህም። ከሁሉ በፊት አንተ ለራስህ ትክክለኛ ቦታህን ስጥ። ሰዎች ስለሰቀሉህ አትሰቀልም። ሰዎች ስላወረዱህም አትወርድም። ለሆሳሱ ሁሉ ስላንተ እየመሰለህ አትሳቀቅ። ለቃላት መጥፎ ትርጉም እየሰጠህ አትሸማቀቅ። በትንሽ በትልቁ ውስጥህ አይደፍርስ። ጥቂት ከጠረጠርክ ሸይጧን ብዙ ያመሳስልብሃል። በዘሩ ሊኮፈስብህም የሚሻ ካለ፣ በማንነትህ ሊንቅህ ከዳዳው በተቅዋ ብለጠው። እሱ ጥንብ ቢያነሳ አንተም ጥንብ ታነሳለህንዴ?! ሀላፊነት ይሰማህ። ቂል የዘረኝነት እሳት ሲያቀጣጥል አንተ ጋዝ አታርከፍክፍ። ቂል ትከተላለህንዴ? የአረሕማን ባሪያዎች ማለት ቂሎች በቂልኛ ሲያናግሯቸው በነገር ሲተነኩሷቸው ነገር እንዲበርድ የሚያደርጉ፣ ሠላም እንዲሰፍን የሚጥሩ ናቸው። ታዲያ አንተ የማን ባሪያ ነህና?! እርግጠኛ ነኝ “የሸይጧን ነኝ” አትለኝም! የዘረኛ ዘረኝነት ዘረኛ አያድርግህ። የጥንብ አንሳው ጥንብ ማንሳት ጥንብ እንደማያስነሳህ ሁሉ። ሞኝ አትሁን! የሱ ዘረኝነት ላንተ ይቅርታ አይሆንም፡፡ እሱን ሸይጧን ቢጋልበው አንተም ጀርባህን ትሰጣለህ እንዴ? ግን የሸይጧን ፈረስ የሆነ ሰው ምንኛ አስቀያሚ ነው?! እናም እልሃለሁ ዘረኛው በቆሻሻ ዘረኝነት ውስጥ ሲዋኝ ብታየው ከቻልክ “አላህን ፍራ” በለው። በጥንብ እየተጨማለቀ እንደሆነም አስረዳው። ካልሆነልህ እሱ የያዘውን ጥንብ ለመንጠቅ እንዳትሞክር፤ ወይም ጥንብ ላይ እንዳትሻማ። ዘረኝነትን በዘረኝነት እንዳትመልስ ማለቴ ነው። ሸይጧን ከፊት ሲስብህ፣ ከኋላም ሲገፋህ ዝም ብለህ አትነዳ። “አላህን ፍራ” ማለት ካቃተህ አላህን መፍራት ግን አያቅትህ። ሂሳብ ስራ። ፈሪ ሁን! አዎ! አንድየውን፣ ሁሉን አዋቂ፣ ሁሉን ተመልካች፣ የፍርዱ ቀን ዳኛ… የሆነውን ጌታ የምትፈራ ሁን። አስተውል! “ፈሪ” እባላለሁ ብለህ አትጨነቅ። የፈራሀው አላህን እንጂ ሰው አይደለም! ቀድሞ ነገር አላህን እንደሚፈራ ሰው ጀግና አለና ወይ? በጭራሽ! ነብዩስ ﷺ “ጀግና ማለት በንዴት ጊዜ ቁጣውን የሚቆጣጠር ነው” አላሉምንዴ? ታዲያ ትእዛዛቸውን እናክብራ! ወዳጅ ያምፃልንዴ?! የሌላውን ብሄር፣ ቋንቋ፣… ከማንቋሸሽ ራቅ። በሌላው ብሄር ላይ ከመሳለቅ ከመቀለድ ተጠንቀቅ። በሌላው ላይ ሲቀለድም አትሳቅ። ለራስህ የማትወደውን ነገር በሌላው ላይ አታድርግ። ይሄ ብዙዎቻችን የተለከፍንበት ገዳይ በሽታ ነው አላህ የጠበቀው ሲቀር። ምናልባት አንተ ስለራስህ ደንታ ቢስ ሆነህ ሊሆን ይችላል። ግን ሁሉ እንዳንተ እንዳልሆነ አትርሳ። አትጠራጠር! ዘረኝነት የጃሂሊያ ስራ የመሀይሞች መታወቂያ እንደሆነ ታማኙ የአላህ መልእተኛ ነግረውሃል። ልብ በል! በምትናገረው ቋንቋ ከማንም በታች እንዳልሆንክ ሁሉ ከማንም በላይም አይደለህም! ከፍም ዝቅም የሚያደርግህ ስራህ እንጂ ዘርህ አይደለም። “ስራው ያስቀረውን ዘሩ አያስቀድመውም!” አይደል ያሉን ነብያችን ﷺ? ነብዩኮ ልጃቸው እንኳ “የነብይ ልጅ ነኝ” ብላ እንዳትሸወድ ይልቁንም በርትታ ሰርታ እራሷን እንድታተርፍ ነው አደራ ያሏት። ከፍ ማለት ከፈለግክ በኢስላም ከፍ በል፣ በተውሒድ ከፍ በል፣ በሱና ከፍ በል። ከዚህ በራቅክ ቁጥር እየወረደክ፣ እየዘቀጥክ፣ ቁልቁል እየተምዘገዝግክ እንደሆነ ነጋሪ እስኪነግርህ አትጠብቅ። ጥሪየ ማንነትህን እንድትጥል፣ ማንም በመታወቂያህ ሲረማመድ ዝም እንድትል አይደለም። ይልቁንም ጥሪየ አላህን እንድትፈራ ሚዛንህ እንድትጠብቅ ብቻ ነው። እናም የራስህን አስጠብቅ፣ ከሌሎች አትድረስ። ዘርህን ከእምነትህ ያስቀደምክ እለት ግን አትጠራጠር ታመሃል፡፡ እንዲህ እየገዘገዘህ ህመሙ ካልተሰማህማ ጭራሽ ቫይረሱ አናትህ ላይ ወጥቷል፡፡ ጓደኛህ ይህን ህመምህን እያየ፣ ጥምብ ስታጨማልቅ እየተመለከተህ ዝም ካለህ፤ ወይ እንደ ተናካሽ ውሻ ያገኘኸውን ስለምትነክስ ፈርቶሃል፣ ወይ ደግሞ እሱም እንዳንተው ጥንብ አንሳ ነው ማለት ነው! አደራ ግን እኔ ይሄን ሁሉ ስለቀልቅ ከችግሩ ነፃ ነኝ እያልኩ አይደለም፡፡ እኔ ቀርቶ ስንት ታላላቆች የሚወድቁበት ችግር እኮ ነው፡፡ ቀድሞ ነገር ታላቅ ሰው ማለት ፍፁም የማይሳሳት ነውንዴ? ከስህተቱ የሚመለስ ነው እንጂ!!! እናም ቫይረሱ ጋር ላለመድረስ ስንሳሳትም ለመመለስ እንጣር፡፡ እንዲህም እንበል፡ “አላሁመ ኣቲ ነፍሲ ተቅዋሃ፣ ወዘኪሃ አንተ ኸይሩ መን ዘካሃ፣ አንተ ወሊዩሃ ወመውላሃ!” “ጌታዬ ሆይ አንተ ለነፍሴ ተቅዋዋን ስጣት፡፡ አጥራትም፤ አንተ ከሚያጠራት ሁሉ በላጭ ነህና፡፡ አንተ ረዳቷም ተንከባካቢዋም ነህ” = ኢብኑ ሙነወር (ሚያዚያ 15/2009) የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor
2 41516Loading...
17
እውነት / ሀሰት ((1)) ሸሪአዊ እውቀት መፈለግ መማር ግዲታ ነው ?? ጥያቄ ትክክለኛው መልስ ሰታገኙ የሚያመጣላችሁን add አድርጉለት 👇
7181Loading...
18
በዝህ ቻናል አረብኛ እጅ ፅሁፍ አረብኛ ቋንቋ እና የትጅዊድ ኪታቦች ያለ ምንም አይነት ክፍያ ለማቅረብ ዝግጅት ጨርሰናል ተቀላቀሉ 👇👇 t.me/+_UDX5IlmY0FiYTk0 t.me/+_UDX5IlmY0FiYTk0
3870Loading...
19
👇👇👇 ከስር ያለውን በመንካት ለየት ያለ ነገር ያግኙ 👇🫵
3090Loading...
20
ማስታወቀያ ለቻናል ባለቤቶች  የሱና ወንድምና እህቶች በቀላሉ የቻናል ተደራሽነትና ተከታዮች ይጨምሩ ዘንዳ          ፍላጎት ያላችሁ በሙሉ ሊንክ መላክ ትችላላችሁ  ✍መስፈርት 1/ :- የሱና ቻናል ሊሆን ስለማጣራ ✍መስፈርት  2/:-  ከ1.5k member በላይ ምክንያቱም  ይህ ማስታወቂያ ስታዩ አዲስ ቻናል እየከፈታችሁ ሊንክ እየላካችሁ ስለሆነ ❌ ✍መስፈርት 3/:-  ቻናሉን አይቼ አሳውቃቹኋለሁ 👉 @twhidfirst1 👈 👉 @twhidfirst1 👈
7830Loading...
21
ውድና የተከበራችሁ በመላው አለም የምትገኙ የቻናሌ ቤተሰቦች አንድ አንገብጋቢና የሁላችንም እርዳታ የሚፈልግ በአካባቢያችን የሚታወቅና በኑሮ ደካማ የሆኑ ቤተሰቦቹን ሰለቸኝ ደከመኝ ሳይል ያገኘውን ስራ በመስራት ሲጦር ቆይቶ አሁን ላይ ባጋጠመው የእግር ህመም(የጉልበት ዕጢ)  እርሱንም ሆነ ቤተሰቦቹን ማገዝ አልቻለም።ይህን ችግር ያዩ የአካባቢው ወጣቶች የሚችሉትን የህክምናና የተለያዩ ድጋፎች ሲያደርጉ ቆይተዋል። የኢትዩ ጠቢብ የሐኪም ቲም እግሩ ከመቆረጡ ይልቅ ጉልበቱ አካባቢ ያገጠውን ችግር በሌሎች የህክምና አማራጮች መፍትሔ ማገኘት እንደሚችል ነግረውታል። አጠቃላይ የሚያስፈልገው የገንዘብ መጠን 200,000ብር ታካሚ:–ሸምሱ ወልዴ 1000240553566 ንግድ ባንክ የዚድ አሽረቃ 1000089554776 coop 01425731361600/4851 አዋሽ ጅላሉ ጀማል 📩ደረሰኙን በዚህ ላኩልኝ @AbuHiba1
9000Loading...
22
💡አስደሳች ዜና! 🗓እነሆ ከዛሬ (ሰኞ) ሚያዚያ 7 ጀምሮ ዘርፈ ብዙ ፈኖችን ያካተተ የ ኦን-ላይን ኮርስ አዘጋጁተን ስንጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው! ▣ ከ ዓቂዳ ▣ ከ ኡሱለል ፊቅህ ▣ ከ ነህው ▣ ከ ሶርፍ ▣ ከ ተጁዊድ ▣ ከ ሙስጦላህል ሐዲስ ▣ ከ ዓደብ ⏱ኮርሱ የሚጀምረው፦ ዛሬ ሰኞ ዘውትር ከምሽቱ 3:00―5:00 ሰዓት― •ኮርሱ የሚሰጥበት የቴሌ ግራም ቻናል፦👇 http://t.me/AbuSufiyan_Albenan http://t.me/AbuSufiyan_Albenan 💡𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
2 7414Loading...
23
ٰ            🌹🌹🌹          🌹🌹🌹🌹        👈አበባውን       🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት    🌹🌹🌹🌹🌹🌹          ብቻ    🌹🌹🌹🌹🌹🌹       ስጦታ    🌹🌹🌹🌹🌹🌹     ያግኙ             🌹🌹🌹🌹🌹                      🌿🌹🌹🌿                     🌿🌿            👈                  🌿                     🌿                   🌿               🌿🌿                  🌿           🌿🌿🌿                 🌿      🌿🌿🌿🌿                🌿    🌿🌿🌿🌿               🌿 🌿🌿🌿🌿                🌿 🌿🌿🌿                  🌿                   🌿                    🌿                     🌿                     🌿                   🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ። 👍👍👍👍👍👍
1 6540Loading...
24
🎊ታላቅ  ሙሀደራ ፕሮግራም🎊    ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 【በዕለተ እሁድ ዛሬ ሸዋል 5/1445ھ】 «ታላላቅ ኡስታዞች እና መሻይኾች የሚሳተፉበት» ⏰ከምሽቱ 2:40ጀምሮ የሚተላለፍ ይሆናል ! ተጋባዥ ኡስታዞች እና እንግዶቻችን ~ 🎙ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሒዛም -ከየመን 🎙ኡስታዝ ኸድር አህመድ _ከከሚሴ 🎙ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን ኢድሪስ_ከሀርቡ 🎙ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ-ከሳዑድ ¶ሌሎች ተጨማሪ ተጋባዥ ወንድሞች! 🎤ወንድም አቡ አብዲረሂም አብዱረህማን ሹመት_ከሳዑድ 🎤ወንድም አቡ ሱፍያን ሁሰይን _ከአድስ አበባ 🎤ወንድም አቡ ዑሰይሚን አብዱረህማን_ከደቡብ 🎤ወንድም አቡ ዑበይዳ ሰዒድ _ከከሚሴ ☞እንድሁም የአህሉ ተዉሂድ መርከዝ አሚሮችና ወንድሞችም ይሳተፋሉ!  «በፕሮግራም መጨረሻም  ለመርከዝ አህሉ ተዉሂድ ገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ይኖረናል !» ❝በአህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ❞ ቻናል ላይ የሚተላለፍበት አድራሻ↓↓↓↓↓↓ https://t.me/sefinetunuh https://t.me/sefinetunuh =
1 7470Loading...
25
እንኳን ለተከበረው ለ1445 ኛው ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። በዓሉን ስናከብር የተቸገሩትን አቅማቸው የደከሙትን እንዲሁም ቤተሰብ የሞተባቸውን እየጠየቅን እየዳበስን እናክብር። በዓሉ የሰላም የደስታ የፍቅር… ያማረ የሰመረ የተዋበ ያበበ የተደላቀቀ ያሸበረቀ ሸጋ ዒድ ይሁንልን። በድጋሚ መልካም በዓል ይሁንልን። ~ Ibnu Mohammed
2 6984Loading...
26
የኢድ ስጦታዎች 👇👇
2 4581Loading...
27
ሰበር‼ ====== ~ በዛሬው ዕለት በሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ የሸዋልን ጨረቃ ለመመልከት ጥረት ቢደረግም ልትታይ ስላልቻለች፤ ነገ ዕለተ ማክሰኞ ሚያዚያ 01, 2016 E.C. የወርሃ ረመዿን 30ኛ ቀን ሲሆን ረቡዕ ሚያዚያ 02, 2016 E.C./ ሸዋል 01, 1445 H.C./ April 10, 2024 G.C. የዒደ-ል-ፊጥር በዓል ይሆናል። እንኳን አደረሰን! አላህ ወንጀላችንን ሁሉ ምሮ መልካም ሥራችንን ይቀበለን!
2 5033Loading...
28
🔖ሰበር‼ ====== በዛሬው ዕለት በሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ የሸዋልን ጨረቃ ለመመልከት ጥረት ቢደረግም ልትታይ ስላልቻለች፤ ነገ ዕለተ ማክሰኞ ሚያዚያ 01, 2016 E.C. የወርሃ ረመዿን 30ኛ ቀን ሲሆን ረቡዕ ሚያዚያ 02, 2016 E.C./ ሸዋል 01, 1445 H.C./ April 10, 2024 G.C. የዒደ-ል-ፊጥር በዓል ይሆናል. እንኳን አደረሰን! አላህ ወንጀላችንን ሁሉ ምሮ መልካም ሥራችንን ይቀበለን!
60Loading...
29
اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني አሏህ ሆይ አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅር ባይነትም ትወዳለህና ይቅር በለኝ። በዛሬው ለሊት ከምላሳችን ሊርቅ የማይገባ ዱአ ከየትኛውም ወቅት በበለጠ ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ደጋግመን ልንለው ይገባል።
2 9984Loading...
30
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ እና የተከበራችሁ እህት ወንድሞች ዛሬ አስደሳች ዜና ይዘንላችሁ መጥተናል ዛሬ ጁሙኣ ረመዷን 27 ምሽት ከተራዊህ ቡሃላ ልዩ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም በጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ ተዘጋጅቶላችኋል። ተጋባዥ እንግዶቻችን 1⃣ ኡስታዝ አብዱሰላም ሸይኽ ሀሰን አሊ ሀፊዞሁሏህ 2⃣ ኡስታዝ ሁሴን አሊ አቡ አመቲረህማን ሀፊዞሁሏህ 3⃣ ወንድም አቡ ሀፍሷ ሙሐመድ አሊ ሀፊዞሁሏህ አቡ ሑዘይፋ መድረኩን ይመራዋል የሁሉም ርእስ በሰኣቱ ይነገራል ኢንሻአሏህ ሌሎችም ኡስታዞች ወንድሞች ይሳተፋሉ ብለን ተስፋ አለን ፕሮግራሙ የሁላችንም ስለሆነ ሼር ሼር በማድረግ ላልደረሳቸው አድረረሱ እናንተም ተሳተፉ የቀጥታ ስርጭት የላይቭ ሊንክ ⤵️⤵️ t.me/tubaliligurebae t.me/tubaliligurebae
2 4830Loading...
31
~ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿من فطَّر صائمًا كان له مثلُ أجرِه، غيرَ أنه لا ينقصَ من أجرِ الصائمِ شيئًا﴾ “አንድን ፆመኛ ያስፈጠረ ሰው ካስፈጠረው ፆመኛ ምንም ሳይቀንስበት ያስፈጠረውን ፆመኛ ያህል አጅር (ምንዳ) ያገኛል።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 6415
1 9703Loading...
32
ዛሬ የመጨረሻውን ጁምዓ ሸኘነው… እሱ በአመቱ ሊመጣ እኛ ግን ላናገኘውም ሊያገኘንም ይችላል። እኛን ከዛሬውና ከትናንቱ ስራችን ጋር ጥሎን ይሄው ሄዶል። በዱኒያ አለም ላይ መመለስ የሚባል ነገር የለም ሁሉም ነገር ይሄዳል መቆም የሚባል ነገር የለም ቆሞ የሚጠብቅ ምንም ነገር የለምና። ረመዷን ይመጣል ረመዷን ይሄዳል እኛም ያገኘንን ረመዳን ፆመናል ወይስ ተርበናል…? ግና አንድ ቀን ላናገኘው እንሰናበተዋለን…!!! የኢባዳ ገበያችንን ለቀጣዩ አለም የገበየ ሰው በመሄዱ አይቆጭም ረመዷን ዛሬንም ነገንም የምናሳምርበት የኢባ ወር ነው። የተጠቀመ ተጠቀመ ያልተጠቀመ ዛሬም ነገም በቀብርም በሂሳቡም ቀን ባለመጠቀሙ ይቆጫል። ቁጭት የዛኔ ዋጋ የለውም የተሰጠንን ዛሬ አባክነናልና። ዱኒያ ዛሬ እንጂ ነገ አይደለችም ነገ በአላህ ሱብሃነሁ ወታኣላ እጅ ነው። ረመዷን ጠቅልሎ ሊወጣ ከበር ላይ ነው አዎን በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ቀርተውታል። ከመምጣቱ በፊት የጓጓንለት ረመዳን ሳንጠቀምበት ይሄ ሊሰናበተን ነው። የተቀሩትን የረመዳን ቀናት በኢባዳ በቂርአት በሰደቃ እናሳልፈው። ~ Ibnu Mohammed ነኝ በዱዓችሁ በርቱ
2 0543Loading...
33
ٰ            🌹🌹🌹          🌹🌹🌹🌹        👈አበባውን       🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት    🌹🌹🌹🌹🌹🌹          ብቻ    🌹🌹🌹🌹🌹🌹       ስጦታ    🌹🌹🌹🌹🌹🌹     ያግኙ             🌹🌹🌹🌹🌹                      🌿🌹🌹🌿                     🌿🌿            👈                  🌿                     🌿                   🌿               🌿🌿                  🌿           🌿🌿🌿                 🌿      🌿🌿🌿🌿                🌿    🌿🌿🌿🌿               🌿 🌿🌿🌿🌿                🌿 🌿🌿🌿                  🌿                   🌿                    🌿                     🌿                     🌿                   🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ። 👍👍👍👍👍👍
2 5860Loading...
እውነት / ሀሰት  ((1)) ሸሪአዊ እውቀት መፈለግ መማር ግዲታ ነው ?? ጥያቄ ትክክለኛው መልስ ሰታገኙ የሚያመጣላችሁን add አድርጉለት 👇
Hammasini ko'rsatish...
እውነት
ሀሰት
ማስታወቀያ ለቻናል ባለቤቶች  የሱና ወንድምና እህቶች በቀላሉ የቻናል ተደራሽነትና ተከታዮች ይጨምሩ ዘንዳ          ፍላጎት ያላችሁ በሙሉ ሊንክ መላክ ትችላላችሁ  ✍መስፈርት 1/ :- የሱና ቻናል ሊሆን ስለማጣራ ✍መስፈርት  2/:-  ከ1.5k member በላይ ✅ ከዛበታች የኡስታዞች ቻናል ካልሆነ በስተቀር አልቀበልም ❌ ✍መስፈርት 3/:-  ቻናሉን አይቼ አሳውቃቹኋለሁ 👉 @twhidfirst1 👈 👉 @twhidfirst1 👈
Hammasini ko'rsatish...
አረበኛ መፃፍና ለማንበብ እድሉን ላላገኛችሁ ተጠቀሙበት ግቡና ሞጫጭሩ ከናንተ የሚጠበቀው ሊንኩን ጠቅ ማድረግ ቀለምና ደብተርን ማገናኘት ብቻ ነው። ስላችሁ… !!!
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
በጣም ይዋደዱ ነበር ! ነገርግን ሸይጧን ማሀላቸው ገብቶ አጋጫቸው ለመኮራረፍም ዳረጋቸው. በጧት ተነስታ ቁርሱን ሰርታ ገበታው ላይ አቅርባለት ትታው ወደ ሌላ ስራዋ ገባች. እሱም ከንቅልፉ ተነስቶ ቁርሱን ለመብላት ገበታው ላይ ታደመ ነገር ግን ከጎኑ ያቺ ሚወዳት ሚስቱ የለችም .ምግቡን ለመብላት ቢፈልግም ግን አልተቻለውም እሷ ነበረች እያጫወተች ምታጎርሰው በቃ የምግቡ ጣእምም አልመጣለት አለው ... ወደ ማድ ቤቱ በመመልከት እንደ ከዚህ በፊቱ የሚስቱን መምጣት መጠባበቅ ጀመረ.ከማድ ቤት ዳቦ ይዛ አጠገቡ ልትቀመጥ ብትሞክርም አልቻለችም ትናንተ እንደዛ ሰድቧትና አስቀይማት ይቅርታ አለማለቱ አናዷታል. ዳቦውን አስቀምጣለት ወደ ማድ ቤት በመመለስ እቃዎችን ማፀዳዳት ጀመረች በስራዋም ላይ ሳለች የበር ድምፅ ሰማችና ስትሄድ ባሏ ከቤት ወጥቶ ሂዷል .የበላበትን ለማነሳሳት ስትሄድ ያዘጋጀችው ምግብ አንድም ሳይነካ እንዳለ ነው ... አዎ ያለኔኮ አይበላህም እኔ እነዳጎርስህና እንዳጠጣህ ፈልገህ ነበር ,ይህ ደሞ ላንተ አይገባህም አንተ እኔ እነደምከባከብህ ሞራሌን መጠበቅ አትችልበትም እያለች ከራሷጋ አወራች .. ምግብ ሳይበላ መሄዱ ግን አሳዝኗታል... በሀሳብ ተውጣና አዝና ሱፍራውን ለማንሳት ስትል ሁለት አበባ ተመለከትች አንዱ ነጭ እና አንድኛው ቀይ ናቸው አበባዎቹ ከስራቸው ወረቀት ተቀምጧል ለካስ ደብዳቤ ፅፎ ኖሯል... በአላህ ስም እጅግ በጣም አዛኝ በጣም ሩህሩህ በሆነው ይላል መግቢያው «ይድረስ በሂወቴ ፍፁም ውብ ለሆነችዋ አበባዬ፣ ለውዷ ሚስቴ፣ ሂወቴና እንከወዳኘው የምወዳት ለሆነችዋ...የአላህ ሰላምና እዝነት ባንቺ ላይ ይሰፈን. የኔ ፍቅር ዛሬ አብረሽኝ ቁረስ እንድትበዪ ምንኛ ጓጉቼ ነበር ነገርግን አለመምጣትሽን ሳይ ያለልማዴ አንቺን ከጊኔ አጥቼ አንድም ጉርሻ ሊወርድልኝ አልቻለም. ዛሬ ያ በር ላይ ሁነሽ የምትሰቺኝ ፈግግታሽን መመልከት ምንኛ አጓግቶኝ ነበር ነገር ግን ያ ሳይሆን ቀርቶ ከፍቶኝና ቀልቤ ተሰብሮ ወጣው ... የኔ ፍቅር ሸይጧን አሸንፎኝ ሀቅሽን በማጉደል አጠፍቻለው ይቅርታዬን ትቀበዪኝ ይሆን ⁉»ይላል .. 🥺🥺🥺🥺 አይኖቿ በእንባ ተሞሉ ወረቀቱን እቅፍ አርጋ እያለቀሰች ሳመችው :አንተም ይቅርታ አርግልኝ የኔ ውድ ባል አለች.. ከዛ እንደ ንብ ተነስታ ቤቷን ማዘገጃጀት ጀመረች ቤቷን ሌላ አለም አደረገችው ያ የትናንቱ ቤት አይመስልም አቤት ውበት ! ለባሏም ሚወደውን ምሳ አዘጋጀች መምጫው ሰአት ሲደርስ የመዋብን ጥግ ተውባ ደስስ በሚል ፈገግታ ከበሩ ቁማ ተቀበለችው እሱም ሁኔታው አስደስቶት ለጥፋቱ ድጋሚ ይቅርታን ጠየቀ ዳግም እንደማይመለስበትም ቃል ገባ! ባሎች ይቅርታ መጠየቅ ይልመድባችሁ ! ሚስቶች ደሞ ሳትግደረደሩ ይቅርታን ተቀበሉ! ላጤዎች ደሞ አግቡ ዝምብላቹ የሰው ታሪክ አታንብቡ ‼ አግቡና የናንተንም ታሪክ እንፃፍላችሁ‼
Hammasini ko'rsatish...
👍 25🥰 4 3👏 2
በዝህ  ቻናል አረብኛ እጅ ፅሁፍ     ለጀማሪ በሚሆን ሁኔታ ተዘጋጅቶ ይቀርብበታል እናንተም  ይህን እድል ትጠቀሙበት ዘንድ ጋበዝኳችሁ  👇 join request  በመንካት approve እስከምትደረጉ ታገሱን  👇👇 t.me/+_UDX5IlmY0FiYTk0 t.me/+_UDX5IlmY0FiYTk0
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ልብ አትሙት!! የትኛውንም መቅሰፍት ተጋፍጠህ ታልፈዋለህ!...የትኛውንም ዳገት ትወጣዋለህ!......የትኛውንም እሾህ ትራመደዋለህ.....የትኛውንም አድካሚ ሁሉ ታልፈዋለህ። ልብ ከሞተች ተስፋ፣ወኔ፣አቅም ሁሉም ነገር አብሮ ይሞታል። ተስፋ መቁረት አማኞች ባህሪ አይደለም። ልብህ አይሙት። ልብ ካልሞተ ግባችንን ከአሏህ ጋር ማሳካት እንችላለን። ተነስና ታግል ሞክር ልፋ። በቅርቡ የሁሉንም ነገር ውጤቱን ታገኘዋለህ። ምስል የጠንካራዎቹ ፍልስጤማዊ እናት !!
Hammasini ko'rsatish...
👍 9 4
Photo unavailableShow in Telegram
19👍 8
በልቅና ውቅያኖስህ ውስጥ ምናቦች ዋኙ። ከቅድስና ነፀብራቅ እልፍኝህ ውስጥ እዝነትህ ጎላ። በምሉዕነትህ ሜዳ ላይ የደጋጎች ልቦና ተንከራተተ። የምሩጦች ምኞት ጥጉ በአንተ ተቋጨ። ገፅታህ ከመታየት የተጥራራ ነው፣ ባህሪያቶችህ ከልቦና ምስል የረቀቁ ናቸው፣ በስምህ የቅድስና መገለጫ ከከጃዮችህ ተሸሽገሃል፣ በናፍቆትህ የቦዘኑ ልቦችን በስምህ ቅድስና አፅናንተህበታል። ጌታችን ሆይ! ለግርማህ ልቅና አይኖች አቀርቅረዋል። ለገዘፈው ወጀብህ ልቦናዎች ደነገጡ። ለፍትህህ ፍራቻ ደጋጎች ተርበተበቱ። በወደድከው ልክ ተመስገን በልቅናህ ልክ ተወደስ ባሻህ ያህል ተጥራራ። አሚን
Hammasini ko'rsatish...
👍 16
Repost from N/a