cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Christ and Him Crucified

This channel is created to talk about nothing except Christ & Him Crucified. We talk things in a reformed way. Any comment & suggestion; @reformed_1517

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
2 146
Obunachilar
+224 soatlar
+357 kunlar
+10330 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ምንም እንኳን የግል ሕይወታችሁ ከሌሎች አንጻር በጽድቅ የተሻለ ቢመስልም ፈጽሞ በሰው ድካም ጽድቃችሁን ለማሳየት አትጣጣሩ። ሁላችንም ኃጢአተኞች ነን። በጓዳችን ያለውን ጉድ እኛና እግዚአብሔር እናውቃለን። ይኽን የዘነጋን ቀን ግን አወደዳቃችን የከፋ ይሆናል። የቆምነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሳ መሆኑን ላፍታም ብሆን አንዘንጋ! @Christisallsufficient
Hammasini ko'rsatish...
14🙏 5
Stand with Him and you shall not fall; rest in Him and peace shall be yours. @Christisallsufficient
Hammasini ko'rsatish...
7
ሕይወት በምርጫ ቢሆን ራሱ ከክርስቶስ ወዴት እንሄዳለን? ክርስቶስ የሌለበት የተመቻቼ ሕይወት መጨረሻው ጥፋት ነው። ምናልባት ዛሬ እያለፍንበት ያለው የሕይወት ጉዟችን እጅጉን ፈተና የበዛበት ልሆን ይችላል። ነገር ግን እግዚአብሔር ሁሉንም የሕይወት ውጣውረዶችን ያሳልፋል። ልጆቹን አይረሳም። ምርኩዝና በትር ነው ላመኑት ሁሉ። ሕይወታችን ጣፋጭ መአዛ የሚያገኘው ከክርስቶስ ጋር ስሆን ብቻ ነው። @Christisallsufficient
Hammasini ko'rsatish...
23👍 2
Our salvation is found only in one place. The person and work of Jesus Christ. That's Christianity. Paul Washer @Christisallsufficient
Hammasini ko'rsatish...
18🥰 2😁 1
ወደ ሐዋሳ አከባቢ መጥታችሁ Reformed Church attend ለማድረግ ምትፈልጉ ሰዎች ካላችሁ፦ አድራሻ፦ ሐዋሳ ፒያሳ አዋሽ ሕንጻ አራተኛ ፎቅ ስልክ: 0906472670
Hammasini ko'rsatish...
🙏 5👍 1
. . መንገዱን ሲያረዝም እቅዱን ሲያሰፋ ዘንግቶት ይሆናል ታይቶ እንደሚጠፋ ሰው ከንቱ -ታምራት ኃይሌ (መጋቢ) @Christisallsufficient
Hammasini ko'rsatish...
12
When you live and work in an environment where Christianity and holiness are not valued, you may face rejection and miss out on certain benefits. Regardless of the circumstances, remember that you are living in a worldly and sinful place, and those who strive to live a holy and righteous life may be isolated. Stay true to your Christian beliefs and maintain your commitment to living a holy life. Avoid getting too involved with the ways of the world. @Christisallsufficient
Hammasini ko'rsatish...
20👍 3
አንዳንድ ጊዜ እግዚአብሔር ጸሎታችንን ባለመመለስ ከክፉ ይጠብቀናል! -Alex Zetsat @Christisallsufficient
Hammasini ko'rsatish...
12
ጌታ ራሱ በታላቅ ትእዛዝ፣ በመላእክት አለቃ ድምፅና በእግዚአብሔር የመለከት ድምፅ ከሰማይ ይወርዳልና። በክርስቶስ የሞቱትም አስቀድመው ይነሣሉ። ከዚያም በኋላ እኛ የቀረነው፣ በሕይወትም የምንኖረው ጌታን በአየር ላይ ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ በዚህም መሠረት ለዘላለም ከጌታ ጋር እንሆናለን። 1 ተሰሎንቄ 4:16-17 #ዘላለም የሚኖር ምን አለህ? አብዛኞቹ ያሉን ነገሮች በአጭር ጊዜ ውስጥ የሚፈርሱ፣ የሚሰበሩ እና የሚያልቁ ናቸው። ነገር ግን ለዘላለም የሚቆዩ ሦስት ነገሮች አሉ፦ እግዚአብሔር፣ ክርስቲያን ጓደኞቻችን እና እግዚአብሔርን ማመስገናችን ነው። እነዚህ ዘላለማዊ ናቸው። " ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል።" (1ዮሐ 2:17) @Christisallsufficient
Hammasini ko'rsatish...
9👍 3
Reformed Theology leads us to worship our sovereign and triune, gracious, and loving God in all of life, not just on Sundays but every day and in all of life. Reformed theology isn't just a badge we wear when being Reformed is popular and cool, it's a theology that we live and breathe, confess, and defend even when it's under attack. -Burk Parsons @Christisallsufficient
Hammasini ko'rsatish...
12👍 2