cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

እኔ ለወገኔ በጎ አድራጎት ድርጅት

ጤናዎን በቀላል መፍትሄዎች ከእኛጋር ይጠብቁ ለአስትየቶ :- +251942386083 Contact us @Tena14 @Tena14 #የአረጋውያንና_የአቅመ_ደካሞች_ምርቃት_የህይወት_ደሞዝ_ነው እኔ ለወገኔ!!?? 0995018383

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
535
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
#እኔ ለወገኔ የበጎ አድራጎት ድርጅት   #11 ነኛው የደም ልገሳ ቀን የካቲት 8 ከጠዋቱ 3 ሰአት ጀምሮ ደም ባንክ እስታዴየም ቅጥር ጊቢ ውስጥ እንገናኝ።  ደም ለሚያስፈልጋቸው ወገኞቻችን ብለን አንቀርም✋🙏 ❤️ደም ስንለግስ በተለያዩ ምክንያቶች ደም የሚያስፈልጋቸውን እህት፣ ወንድም፣ አባቶች እና እናቶቻችን ሂወት እንታደጋለን❤️🙏🙏 ❤️ደም በመለገስ ክቡር የሆነውን የሰው ሂወት እንታደግ❤️🙏 ነሀሴ 28 በደም ባንክ እስታዴም በእለተ እሁድ ደማችንን በመለገስ የ3ሰው ህይወት እንታደጋለን 💪 0942386083 0921913185 0954958863 👇👇👇👇 @Lewegene @Ene_lewegene @Ene_lewegene
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
#እኔ ለወገኔ የበጎ አድራጎት ድርጅት   #11 ነኛው የደም ልገሳ ቀን የካቲት 8 ከጠዋቱ 3 ሰአት ጀምሮ ደም ባንክ እስታዴየም ቅጥር ጊቢ ውስጥ እንገናኝ። ደም ለሚያስፈልጋቸው ወገኞቻችን ብለን አንቀርም✋🙏 ❤️ደም ስንለግስ በተለያዩ ምክንያቶች ደም የሚያስፈልጋቸውን እህት፣ ወንድም፣ አባቶች እና እናቶቻችን ሂወት እንታደጋለን❤️🙏🙏 ❤️ደም በመለገስ ክቡር የሆነውን የሰው ሂወት እንታደግ❤️🙏 ነሀሴ 28 በደም ባንክ እስታዴም በእለተ እሁድ ደማችንን በመለገስ የ3ሰው ህይወት እንታደጋለን 💪 0942386083 0921913185 0954958863 👇👇👇👇 @Lewegene @Ene_lewegene @Ene_lewegene
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
#እኔ ለወገኔ የበጎ አድራጎት ድርጅት   #11 ነኛው የደም ልገሳ ቀን የካቲት 8 ከጠዋቱ 3 ሰአት ጀምር በደም ባንክ እስታዴየም ደም ለሚያስፈልጋቸው ወገኞቻችን ብለን አንቀርም✋🙏 ❤️ደም ስንለግስ በተለያዩ ምክንያቶች ደም የሚያስፈልጋቸውን እህት፣ ወንድም፣ አባቶች እና እናቶቻችን ሂወት እንታደጋለን❤️🙏🙏 ❤️ደም በመለገስ ክቡር የሆነውን የሰው ሂወት እንታደግ❤️🙏 ነሀሴ 28 በደም ባንክ እስታዴም በእለተ እሁድ ደማችንን በመለገስ የ3ሰው ህይወት እንታደጋለን 💪 0942386083 0921913185 0954958863 👇👇👇👇 @Lewegene @Ene_lewegene @Ene_lewegene
Hammasini ko'rsatish...
“ድምፅ አልባው ገዳይ” ስለደም ግፊት ሕመም በጥቂቱ እንንገርዎ #Ethiopia | ዛሬ የዓለም የደም ግፊት ሕመም ግንዛቤ ማስጨበጫ ቀን ነው። የደም ግፊት በሽታ ምንም ዓይነት የሕመም ምልክት ሳያሳይ ሊቆይ ይችላል፤ በዚህ ምክንያት አንዳንዴ የደም ብዛት ድምፅ አልባው ገዳይ በሚል ስም ይጠራል። የደም ግፊት ያለበት ሰው ምልክት ባያሳይም ሰውነቱ እየተጎዳ አይደለም ማለት አይደለም፤ እንዲያውም ሕክምና ያልተደረገለት የደም ግፊት ለተለያዩ የጤና እክሎች ሊዳርግ ይችላል። ከነዚህም መካከል የኩላሊት በሽታ፣ የዐይን ሕመም እና የልብ እና የደምስር በሽታዎች ዋና ዋናዎቹ ናቸው። ሆኖም ሕሙማኑ በአብዛኛው የሚከተሉት ምልክቶች ሊታይባቸው ይችላል። • የራስ ምታት • የዐይን ብዥታ • ራስ ማዞር • ደረት ላይ የሚሰማ ሕመም - የደም ግፊት ንባብ ስለ ደም ግፊት ቁጥሮች ምን ይናገራሉ? የደም ግፊት ሲለኩ ሁለት ቁጥሮችን ያያሉ። በተለምዶ እነዚህ ቁጥሮች የላይኛው (ሲስቶሊክ/systolic blood pressure) እና የታችኛው (ዳያስቶሊክ/diastolic blood pressure) ይባላሉ። • የላይኛው (ሲስቶሊክ/systolic) ቁጥር የሚያመላክተው ልብ ሲመታ በደም ስር ላይ የሚያሳርፈውን የግፊት መጠን ነው። • የታችኛው (ዳያስቶሊክ/diastolic) ቁጥር የሚያመላክተው ልብ ሲያርፍ ወይም በሁለት የልብ ምቶች መካከል በደም ስር ላይ ያለው የደም ግፊት ነው። የከፍተኛ ደም ግፊት ምርመራ ሁለቱንም የደም ግፊት ቁጥሮች ግምት ውስጥ ያስገባል። ከሁለቱ አንዱ ወይም ሁለቱም ከፍተኛ ከሆነ ሐኪምዎ ከፍተኛ የደም ግፊት እንዳለብዎ ሊነግርዎ እና መድሓኒት ሊያዝልዎ ይችላል። (በየጊዜው የደም ግፊትዎን መጠን ሲለኩ መመዝገብ አይርሱ።) - ደም ግፊትዎን ሲለኩ እንዲህ ያድርጉ። • የደም ግፊታችንን በምንለካበት ወቅት አጃችን (ከንዳችን) በፍጹም በልብስ መሸፈን የለበትም። • አጃችን በልባችን ትይዩ ሆኖ ጠረጴዛ ላይ ደገፍ ማድረግ ተገቢ ነው። • በደም ግፊት በሚለካበት ወቅት ማውራት አይመከርም። • በጀርባችን ወንበሩን ደገፍ ብለን፣ እግራችን መሬት ላይ ሙሉ ለሙሉ መንካት አለበት። • እግርን አጣምሮ የደም ግፊት መለካት አይለኩ። • ከመለካትዎ 30 ደቂቃ ውስጥ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አያድርጉ። • ሻይ ቡና ጠጥተው ወይም ሲጋራ አጢሰው ደምዎን አይለኩ። መረጃውን ያገኘነው ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ይፋዊ ማኅበራዊ ትሥሥር ገጽ ነው።
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን አደረሰን ፤ አደረሳችሁ! ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1443ኛው ዒድ አል ፊጥር በዐል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን‼️ ዒድ ሙባረክ መልካም በዐል 🌙 •═•••🍃🌺🍃•••═• ​​🌙
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ምንግዜም፡-በጎነት የመልካም አዕምሮ ውጤት ነው፡፡ ከተባበርን የትኛውንም ዳገት መውጣት እንችላለን!
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.