ሁድሁድ የሰለፍዮች ስቱዲዮ
Kanalga Telegram’da o‘tish
« القناة الرسمية لدار الحديث السلفية في الحبشة تعتني بنشر االخطب والمحاضرات والفتاوى والفوائد العلمية » ይህ በሀገራችን ኢትዮጵያም ሆነበአለማችን ባሉ የሰለፊ ኡለማዎች የሚደረጉ ሙሀደራዎች፣ኹጥባዎች፣ ነሲሃዎች እና አጠቃላይ መልእክቶች የሚተላለፍበት ቻናል ነው።ለሀሳብ አስተያየት👇 @Hud_hud_studio_Bot T.me/HudHud_studio
Ko'proq ko'rsatish9 322
Obunachilar
+3324 soatlar
+527 kun
+2630 kun
Postlar arxiv
9 322
📢 ታላቅ የሙሀደራ ጥሪ! 📢
بسم الله الرحمن الرحيم
وَهَٰذَا كِتَابٌ أَنزَلْنَاهُ مُبَارَكٌ فَاتَّبِعُوهُ وَاتَّقُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ
ይህም ያወረድነው የኾነ የተባረከ መጽሐፍ ነው፡፡ ተከተሉትም፡፡ ይታዘንላችሁም ዘንድ (ከክህደት) ተጠንቀቁ፡፡ ።» (ሱረቱል አንዓም: 155)
📢ጥሪ ለሱና እና ለሰለፊያ ወዳጆች በሙሉ!📢
ነቢዩ (ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰልለም) እንዲህ ብለዋል፦
«አላህ መልካም የሻለትን ሰው ሃይማኖትን ያስረዳዋል።» (ቡኻሪና ሙስሊም)
#ኢማሙ ማሊክ (ረሂመሁልላህ) እንዲህ ብለዋል፦
"የዚህች ኡማህ የኋለኞቹ ክፍሎች ሊበጁ አይችሉም፣ የፊተኞቹ (ሰለፎች) በተበጁበት ነገር ቢሆን እንጂ።"
የአላህን ቃል ለመስማት፣ የነቢዩን (ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) ሱና ለመማር እና የሰለፎችን መንገድ ለመከተል ዘወትር እሁድ በሚደረገው ሳምንታዊ የሙሀደራ ፕሮግራማችን ላይ እንድትገኙ በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል።
📌 የፕሮግራሙ ዝርዝር መረጃ፦
• 🗓 ቀን፦ ነገ እሁድ
• ⏰ ሰዓት፦ ከዐስር ሶላት በኋላ (ወዲያውኑ)
• 📍 ቦታ፦ መስጅደ ነስር (ከአድማ ብተና ከፍ ብሎ በሚገኘው የሰለፍዮች መስጅድ)
«ወደ መልካም ያመለከተ ሰው የሰራውን ያህል ምንዳ ያገኛል።» (ሐዲስ)
እርሶም ተገኝተው የዕውቀት ገበታውን ይካፈሉ፤ ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
ወጀዛኩሙሏሁ ኸይረን!
👇👇👇👇👇👇👇👇➖👇
https://t.me/Hudhud_Studio/17351