uz
Feedback
❤ የፍቅር ግጥም🌹

❤ የፍቅር ግጥም🌹

Kanalga Telegram’da o‘tish

♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 = +251900001737 = t.me/Addis1737 🚬 አስደስታችኋል ብዬ ቃል አልገባም😥 ስሜታችሁን ግን እጋራለው💔 እናም ማንም ሰው እንዲያፅናናኝ አልፈልግም 🙅‍♂ ለአድናቆት @Addis1737 Join 👇requests የሚለውን ይጫኑ 👇

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ❤ የፍቅር ግጥም🌹 analitikasi

❤ የፍቅር ግጥም🌹 (@selafeker) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 12 034 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 7 983-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 740-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 12 034 obunachiga ega bo‘ldi.

20 Dekabr, 2025 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 141 ga, so‘nggi 24 soatda esa 0 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 0% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining N/A% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 0 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 0 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 = +251900001737 = t.me/Addis1737 🚬 አስደስታችኋል ብዬ ቃል አልገባም😥 ስሜታችሁን ግን እጋራለው💔 እናም ማንም ሰው እንዲያፅናናኝ አልፈልግም 🙅‍♂ ለአድናቆት @Addis1737 Join 👇requests የሚለውን ይጫኑ 👇

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 21 Dekabr, 2025 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

12 034
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+277 kunlar
+14130 kunlar
Postlar arxiv
OLD GROUP ያለው ማለትም የቆየ Group ያላችሁ እንገዛለን:: ለመሸጥ -  @addis1737 old group ሲያመጡ history clear እንዳያረጉ 2016 - 2020---- የተከፈተ 2250 2021------------ የተከፈተ  1800 2022------------ የተከፈተ  1600 2023.............. የተከፈተ  800 ከላይ በጠቀስኳቸው አመት ላይ የተከፈተ ግሩፕ ያላቹ በውስጥ በመምጣት መሸጥ ትችላላችሁ። Payment with telebirr ,cbe; abisiniya  behulum በጣም በአሪፍ ዋጋ ማንም ባልሰማው ዋጋ እገዛለሁ አሁኑኑ ሳይረፍድ ዋጋ ሳይወርድ አምጡት ለመሸጥ - dm https://t.me/addis1737 https://t.me/addis1737 ጥብቅ ማሳሰቢያ ለመሸጥ ስትመጡ የማትተማመኑ ካላቹ ፈፅሞ እንዳታናግሩኝ መጀመሪያ ኦውነር ነው ከዛ ወደ ክፍያ ከዚህ ውጭ አሰራር የሚጠይቅ በቀጥታ ብሎክ ይደረጋል! ኢትዮ ቴሌኮም እና ሳፋሪኮም Unlimited internet package አለን 1 month.     6 month & 1 year በጣም በቅናሽ  ይፍጠኑ ዋጋ inbox @addis1737 @addis1737

“ የተሻረው ባሌ ተሽዋሚው ወንድሜ” (በእውቀቱ ስዩም) አጼ ቴዎድሮስ መቅደላ ላይ ራሳቸውን እንደገደሉ የኢትዮጵያ አጼ ግዛት እጣፋንታ፥ በአራት ትልልቅ ተፎካካሪዎች እጅ ወድቆ ነበር፤ በትግራይ ካሳ ምርጫ፥ በላስታ ጎበዜ ገብረመድህን ፥ በሸዋ አቤቶ ምኒልክ እና በወሎ ወይዘሮ መስታወት ( የወይዘሮ መስታወትን ታሪክ በሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ) የሰቆጣው ዋግሹም ጎበዜ ለጊዜው ተፎካካሪዎቹን በልጦ፥ አጼ ተክለጊዮርጊስ በሚል ስም ነገሰ፤ ( ከንግስና በሁዋላ ባንቱታ እጠራቸዋለሁ):: የሚስታቸው ወንድም ፥ የትግራዩ ሀያል ደጃዝማች ካሳ ምርጫ ንግስናቸውን በጸጋ የተቀበለ መሰለ:: አጤ ተክለጊዮርጊስ ሶስት አመት ከትርፍራፊ ቀኖች ጋራ እንደገዙ፥ ካሳ ምርጫ ፥ ንግስናውን ለራሱ ስለ ፈለገው ሸፈተ:: ተክለጊዮርጊስ ፥ዋጋውን እሰጠዋለሁ ብለው ወደ ትግራይ ለመዝመት ተሰናዱ:: ነገሩ ያላማራቸው ሚስቲቱ ወይዘሮ ድንቅነሽ ለባልየውና ለአጃቢዎቻቸው ማስጠንቀቂያ በግጥም አቀረቡ:: “ እናንተ ሰዎች ወደ አድዋ አትሂዱ የአባ በዝብዝ ካሳ ቆራጥ ናት ሆዱ” በኢትዮጵያ ታሪክ፥ ከዳግማይ ምኒልክ እና ከአባ ጅፋር በቀር የሴት ምክር የሚሰማ ሀያል ወንድ ብዙ አይገኝም! አጤ ተክልየም የሚስታቸውን የውስጥ አዋቂ ምክር ችላ ብለው “ ወንድሟን ገድሎ ሚሽቱን አስለቃሽ “ ብለው ፎክረው ወደ ትግራይ ዘመቱ፤ ካሳ ምርጫ በበኩላቸው “ አማቱን ገድሎ እቱን አስለቃሽ “ ብለው በመፎከር ለምከታ ተዘጋጁ:: (በሁለቱም ሀያላን በኩል፥ የጦርነቱ አላማ ወይዘሮ ድንቅነሽን ማስለቀስ ነው የሚመስለው ) ጦርነቱ በሀምሌ ወር፥ 1863 ዓም ፥ አድዋ ላይ ተካሄደ፤ ተክለጊዮርጊስ ከሰራዊታቸው ፊት ቀድመው ሲዋጉና ሲያዋጉ አረር ፊታቸውን ጨረፍ አድርጉዋቸው ከፈረሳቸው ላይ ክንብል አሉ:: በጥንቱ የውጊያ ልማድ ንጉስ ከወደቀ ሰራዊቱ ይፈታል፤ በዛሬው አነጋገር ሰራዊቱ ይፍረከረካል:: ካሳ ምርጫ አማቹን ተክለጊዮርጊስን አሸንፎ በማረከበት መባቻ፥ ወይዘሮ ድንቅነሽ የሚከተለውን ግጥም አንጎራጎሩ:: ተናግሬ ነበር እኔስ አስቀድሜ አሁን ምን ልናገር ከሀዘን ላይ ቆሜ የተሻረው ባሌ ተሹዋሚው ወንድሜ ከንግዲህስ ወድያ አልለምንም እድሜ ( የወይዘሮ ድንቅነሽ ግጥም በየትኛውም ዘመን ላይ የሚኖሩ ሰላም ወዳድ የኢትዮጲያን መዝሙር ይመስለኛል ::) አሸናፊው ካሳ ምርጫ ለእህቱ ሁለት ምርጫ አቀረበላቸው፤ “ ከኔ ከወንድምሽ ጋራ ባለም በጤና ትኖርያለሽ? ፥ ወይስ የተሸናፊውን ባልሽን እድል ትካፈያለሽ?” ወይዘሮ ድንቅነሽ ሁለተኛውን መርጠው፥ ባላቸውን ተከትለው አባ ሰላማ ወደ ተባለው አምባ ( ተንቤን ?) ተጋዙ:: ከብዙ ዘመናት በሁዋላ እኔም የሴቶችን ቀን እና ያጼ ዮሀንስን መታሰቢያ ባንድ ጽሁፍ አከበርሁ:: ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት! https://t.me/yafekerbet

ኢትዮ ቴሌኮም እና ሳፋሪኮም Unlimited internet package አለን 1 month. 6 month & 1 year በጣም በቅናሽ ይፍጠኑ ዋጋ inbox @addis1737 @addis1737

የተወኝ መስዬ የዳንኩ ያገገምኩኝ ከ ረ ም ኩ ኝ። ጠ በ ኩ ኝ። ስመለስ ስቃኘው አልቂያለሁ ለካ ስጋዬ ሲለካ። ናፍቆት ገዘገዘኝ መራራቅ ገነዘኝ ልላወስ አልችልም ና ስልህ አትችልም። እስከየት ዝምታ ? መቼ ትመጣለህ መቼ ታቅፈኛለህ የት አገኝሃለሁ መቼ እጠግብሃለሁ እንጃ ግን አሞኛል ስሞሽህ ናፍቆኛል። መቼ ትመጣለህ? መች ታክመኛለህ ?! By dagim hiwot ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት! https://t.me/yafekerbet

"ሳያስቡ ከመኖር እያሰቡ መሞት ይሻላል!" "ሰውን ከእንሰሳ የሚለየው በማሰቡ ነው" የሚለው ህግ ለሶቅራጥስ ቦታ የለውም። ምነው ቢሉ "ማሰብ የለየው ሰውን ከእንስሳ ሳይሆን ሰውን ከሰው ነው" ይለናል። "ለግሪክ አማልክት ህዝቡ የሚሰግደው ስለሚያምንባቸው ሳይሆን ማሰብ ስለማይችል ነው" በማለት ይሳለቅባቸው ነበር። በዚሁ ቁጭትም ከፕሌቶ ጀምሮ ተከታዮቹ የነበሩት በሙሉ በዚህ  "የማሰብ እውቀት" ሊያጠምቃቸው ተነሳ። "ሰው በውስጡ ያለውን ብቃት ቢረዳ አሁን ያለበት ቦታ ባሳፈረው ነበር... ማሰብ የሚችል ፍጡር ማሰብ ለማይችሉ አማልዕክት እንዴት ይሰግዳል?"  በማለት ጠይቆ ለመስዋዕትነት ያበቃውን ተጠይቃዊ አስተሳሰብ (ሎጂክ) በተከታዮቹ ልብ ውስጥ ዘራ። ጥበብ ከጲላጦስ ቅጽ ፩ (ሃይለጊዮርጊስ ማሞ) https://t.me/yafekerbet

ኢትዮ ቴሌኮም እና ሳፋሪኮም Unlimited internet package አለን 1 month. 6 month & 1 year በጣም በቅናሽ ይፍጠኑ ዋጋ inbox @addis1737 @addis1737

ኢትዮ ቴሌኮም እና ሳፋሪኮም Unlimited internet package አለን 1 month. 6 month & 1 year በጣም በቅናሽ ይፍጠኑ ዋጋ inbox @addis1737 @addis1737

OLD GROUP ያለው ማለትም የቆየ Group ያላችሁ እንገዛለን:: ለመሸጥ -  @addis1737 old group ሲያመጡ history clear እንዳያረጉ 2016 - 2020---- የተከፈተ 2250 2021------------ የተከፈተ  1800 2022------------ የተከፈተ  1600 2023.............. የተከፈተ  800 ከላይ በጠቀስኳቸው አመት ላይ የተከፈተ ግሩፕ ያላቹ በውስጥ በመምጣት መሸጥ ትችላላችሁ። Payment with telebirr ,cbe; abisiniya  behulum በጣም በአሪፍ ዋጋ ማንም ባልሰማው ዋጋ እገዛለሁ አሁኑኑ ሳይረፍድ ዋጋ ሳይወርድ አምጡት ለመሸጥ - dm https://t.me/addis1737 https://t.me/addis1737 ጥብቅ ማሳሰቢያ ለመሸጥ ስትመጡ የማትተማመኑ ካላቹ ፈፅሞ እንዳታናግሩኝ መጀመሪያ ኦውነር ነው ከዛ ወደ ክፍያ ከዚህ ውጭ አሰራር የሚጠይቅ በቀጥታ ብሎክ ይደረጋል! ታማኝነት መገለጫችን ነው

ሳፋሪኮም Unlimited internet package አለን 6 month & 1 year ዋጋ inbox @addis1737 @addis1737

የፍቅር ቤት, [11/06/2025 14:36] 💸ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ አድርገናል💸 የቆየ ማለትም የድሮ የ ቴሌግራም ጉሩፕ ያላቹ በአሪፍ ዎጋ እየገዛው ስለሆነ Dm me ከ 2023 -2017 የተከፈቱ ጉሩፕ ካላቹ ጊዜ ሳያጠፉ ይምጡ ። ዋጋ እንደ አከፋፈቱ ይለያያል 2023  = 750 ETB 2022 = 1600 ETB 2021 = 1800 ETB 2020= 2000 ETB 2017 - 2019 = 2300 ETB ሳፋሪኮም Unlimited Internet package  አለን  6 month &                             1 Year      ዋጋ Inbox ለ scammer ቦታ የለኝም 👇👇👇👇 @addis1737 ሳፋሪኮም Unlimited internet package አለን 6 month & 1 year ዋጋ inbox @addis1737 @addis1737

ብቸኛ ሰው ነህ፤ በትክክልም ብቸኛ ሰው!። የምትወደውን ዘፈን ማንም አልሰማውም፤ ያነበብከውን መፅሐፍ ማንም አላነበበውም። ቆንጆ ነው ብለህ በምታስበው ቀልድ ማንም አይስቅም። ትዝታዎች አሉህ ነገር ግን እነሱ ልክ እንደ ዋሻ ዘመን ገንዘብ ይመስላሉ፤ ዛሬ ዋጋ ቢስና የማይጠቅሙ ናቸው። ምንም እንኳን ለአንተ ጠቃሚ ቢሆንም ለሌሎች ምናቸውም ነው። የድሮ ጓደኞችህ ተራ በተራ ተለይተህዋል ቦታዎች እና ፍላጎቶችህ በጠቅላላ ተቀይረዋል። አንተ ምርጥ የጉዞ ባለቤት ነህ። አንተ ማለት ሰይፍ ሰሪ ነህ። አንተ ጥሩ የሆንክበትን ነገር ማንም አይፈልገውም፤ በበጎ አይቀበለውም። ምንም እንኳን በአቀባበልህ አንተ የተሻልክ ብትሆንም ቀረቤታህን አያስተናግዱትም። እና አንዳንዴ እንደ ሰው መቼ ይሆን ወደ ንቃተ ህሊና የምመለሰው? ብለህ ታስባለህ፤ የድሮውን ውበት መቼ ይሆን የምትመልሰው?፤ መቼ ነው እንደገና አስፈላጊ የምትሆነው?፤ ያ መቼም አይሆንም!። በስተመጨረሻ ወደ ጨለማው ወንዝ ትሄዳለህ፡፡ ስንቶች ቀድመውህ ተሻግረው ላይመለሱ የገቡበት ወንዝ። ወደ ማዶ ትሻገራለህ ከዛ ሁሉም ይረሳሃል።     https://t.me/yafekerbet

አጉብጠን ጋላቢ፣ ከሂዎት ቀንጫቢ፣ ከብርድ ላይ ላቢ፣ ከደርቅ ጡት ጠቢ፣ ሆንን ለጦቢያይቱ ገዳይና አሳቢ፣ እስከመቼ እንሁን ደረቅ ዘር ደራቢ፣ _ የሆነች ሀገር ትናፍቀኛለች __ ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት! https://t.me/yafekerbet

ሳፋሪኮም Unlimited internet package አለን 6 month & 1 year ዋጋ inbox @addis1737 @addis1737

ሳፋሪኮም Unlimited internet package አለን 6 month & 1 year ዋጋ inbox @addis1737 @addis1737

የአጫሹ ሚስት የተጠቀመችው ዘዴ ልበል? ወይስ ሌላ እርዕስት ልፈልግ? ብቻ ሚስት ባሏ ማጨስ እንዴት ማቆም እንዳለበት ግራ ገባት። ምክንያቱም ሲጂራ በጤና ላይ የሚያስከትለውን ጉዳት በተመለከተ የሰጠችው ምክር አላሳመነውም። ስለዚህ ለሲጋራ የሚያጠፋው ገንዘብ የእሱ ብቻ እንዳልሆነ ነገር ግን ቤተሰብ ድርሻ እንዳለው አክላ ነገረችው። እና በዚህ ተስማሙና በየቀኑ ለሲጋራ የሚያወጣውን ገንዘብ ያህል ለቤተሰቦቹ እንደዛው በየቀኑ 200 ብር እንዲከፍል ጠየቀችው። በቀን 200 ብር ለመክፈል ፈቃደኛ መሆኑን ነገራትና በሰላም ሲጋራውን መሳብ ጀመረ። በየቀኑ 200 ብር ቢከፍልም ማጨሱን መቀጠሉ ሚስትን ደስተኛ አላደረጋትም። ይህ መንገድ ስላላስቆመው ሌላ ዘዴ ማሰብ ጀመረች። ከዚያ አስደናቂ ብልሃት ወደ አእምሮዋ መጣ ። በየቀኑ የሚሰጣትን 200 ብር ከፊት ለፊቱ ማቃጠል ጀመረች። ይሄ ተግባሯ ለብዙ ቀናት ማድረጓን ቀጠለች። ባል ታግሶ ታግሶ የምታደርገው ነገር ይሰማው ይጀምራል። በዚህም ገንዘብ እያቃጠለች እና በከንቱ እየባከነች መሆኑን ተቃውሞ ነገራት። ሚስትም ሁለታቸውም ገንዘብ ማቃጠላቸው ተመሳሳይ መሆኑን። ነገር ግን እያንዳንዳቸው በራሳቸው መንገድ እንደሚያቃጥሉ አስረግጣ ነገረችው። ባልም ስለተናገረችው ነገር በጥልቀት በማሰብ የስህተቱን መጠን ተረዳና ሚስቱን ፈትቶ ማጨሱን ቀጠለ..🙌🏼😆 https://t.me/yafekerbet

የፍቅር ቤት, [11/06/2025 14:36] 💸ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ አድርገናል💸 የቆየ ማለትም የድሮ የ ቴሌግራም ጉሩፕ ያላቹ በአሪፍ ዎጋ እየገዛው ስለሆነ Dm me ከ 2023 -2017 የተከፈቱ ጉሩፕ ካላቹ ጊዜ ሳያጠፉ ይምጡ ። ዋጋ እንደ አከፋፈቱ ይለያያል 2023  = 750 ETB 2022 = 1600 ETB 2021 = 1800 ETB 2020= 2000 ETB 2017 - 2019 = 2300 ETB ሳፋሪኮም Unlimited Internet package  አለን  6 month &                             1 Year      ዋጋ Inbox ለ scammer ቦታ የለኝም 👇👇👇👇 @addis1737 ሳፋሪኮም Unlimited internet package አለን 6 month & 1 year ዋጋ inbox @addis1737 @addis1737

ሳፋሪኮም Unlimited internet package አለን 6 month & 1 year ዋጋ inbox @addis1737 @addis1737

💸ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ አድርገናል💸 የቆየ ማለትም የድሮ የ ቴሌግራም ጉሩፕ ያላቹ በአሪፍ ዎጋ እየገዛው ስለሆነ Dm me ከ 2023 -2017 የተከፈቱ ጉሩፕ ካላቹ ጊዜ ሳያጠፉ ይምጡ ። ዋጋ እንደ አከፋፈቱ ይለያያል 2023  = 750 ETB 2022 = 1600 ETB 2021 = 1800 ETB 2020= 2000 ETB 2017 - 2019 = 2300 ETB ሳፋሪኮም Unlimited Internet package  አለን  6 month &                             1 Year      ዋጋ Inbox ለ scammer ቦታ የለኝም 👇👇👇👇 @addis1737