cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

AFZAN MEDIA / አፍዛን ሚዲያ

አላህን በደስታህ ጊዜ ተዋወቅ በችግር ጊዜ ያውቅሀልና!!!

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
392
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-27 kunlar
-730 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
ከማረሚያ ቤት ያመለጠው ወንጀለኛ ይፈለጋል! 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴 በሆለታ ከተማ የመስጂድ ኢማም የነበሩትን ሸህ አህመድ ሙሀመድን በመግደል የ20 ዓመት እስር ፍርድ ተላልፎበት የነበረው አብዱልአዚዝ መሐመድ ጀማል የተሰኘው ወንጀለኛ ከሸገር ማረሚያ ቤት አመለጠ። በሆለታ ከተማ ታላቅ ዓሊምና ኢማም የነበሩት ሼህ አህመድ ሙሀመድ ሚያዝያ  9 ቀን 2014 ዓ.ል  ረመዷን ወር ላይ ለማሰገድ ወደ መስጂድ ሲጓዙ በነበረበት ወቅት በሁለት ጥይት ተደብድበው መገደላቸው ይታወሳል። በግዜው በዋነኝነት ግድያውን ያቀናበረው አቶ አብዱልዓዚዝ ሙሀመድ ጀማል የተባለው ግለሰብ በ ሞያሌ በኩል ሊያመልጥ ሲሞክር በዚሁ የፌስቡክ ገጽ ላይ ባደረግኩት ጥሪ በሻሸምኔ ከተማ ላይ በሻሸመኔ ሙስሊም ጀምዓ መያዙ ይታወሳል። በቁጥጥር ስር ከዋለ በኋላ በግድያ ወንጀሉ ተከሶ በጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ል. በዋለው ችሎት የ20 ዓመት ጽኑ እስራት ቅጣት ተላልፎበት ነበር። ሆኖም የእስር ቅጣቱን በሸገር ማረሚያ ቤት እየፈጸመ እያለ በግንቦት 23 ቀን 2016 ከእስር ቤት በመሰወሩ በተገኘበት እንዲያዝ ያለበትን የሚያውቅና ያየ ሰው እንዲጠቁም ጥሪ ተላልፏል። የተፈላጊው ወንጀለኛ ምስል፣የአፋልጉን ጥሪ ደብዳቤና ተያያዠ መረጃዎች ከስር ተያይዟል።
120Loading...
02
NO THANKS ! ትላንት አንድ ሱፐርማርኬት ገባሁ እና ለመግዛት ፈልጌ የሆነ እቃ አነሳሁ ! የሱቁን ባለቤት ''ይኼ እቃ እንዴት ነው ?'' ብየ ጠየቅኩት ። ጥሩ ነው እንዴት ነው ? ለማለት ። ሰውየው ከእጄ ተቀብሎ ወሰደ እና ሞባይሉን አውጥቶ የእቃውን ባር ኮድ ስካን ካደረገ በኋላ ''አትግዛው ሌላ አማራጭ እቃ ፈልግ '' አለኝ ። እኔም ''ለምን አልኩት '' እሱም ይህን የሚያምርተው ካምፓኒ የኤስራኤል ደጋፊ ነው ህጻናትን እንድትጨርስ በገንዘቡ የሚደግፍ ስለሆነ ነው '' ብሎ ስካን ያደረገበትን አፕ አሳየኝ ። NO ! THANKS የሚል አስገራሚ አፕ በጀግና ዴቨሎፐሮች ተዘጋጅቷል ። ማንኛውንም እቃ ስካን ስታደርጉ የኤስራኤል ደጋፊ የሆነውን ''NO '' እንዳትገዛ ይላችኋል ። ችግር የሌለበት ከሆነ ግዙት ችግር የለውም የሚል ጽሑፍ ያሳያል ። ሰውየው የራሱ ሱቅ ሁኖ ቆራጥ ሁኖ ይህን ማድረጉ ሲገርመኝ ''እነዚህን እቃዎች ከመደርደሪያ ላይ አነሳቸዋለሁ ካሁን በኋላም አላመጣቸውም '' አለኝ ። ድንቅ ተግባር ! እኔም አፑን ዳውንሎድ አደረኩኝ ። ስካን ማድረግ ጀመርኩኝ ። በሉ እናንተም አፑን ዳውንሎድ አድርጉ እና ልትገዙ የምታስቡትን እቃ ባር ኮዱን ስካን ስታደርጉት ያመጣልችኋል ! ቢያንስ ለፍልስጤም ህጻናት ማድረግ የሚጠበቅብንን እንኳን ማድረግ ባንችል ቢያንስ ገዳዮቻቸውን አናፈርጥምም ። አፑን ዳውንሎድ ለማድረግ APP Store ላይ ወይም Play store ላይ NO THANKS ብላችሁ ብትፅፉ ታገኙታላችሁ :: ወይም ኮመንት ላይ አለላችሁ አፑን ለማውረድ አንድሮይድ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.bashsoftware.boycott&pcampaignid=web_share For iPhone https://apps.apple.com/us/app/no-thanks-app/id6476206516
120Loading...
03
ለሳዑዲ ዜጎች እና ህጋዊ ነዋሪዎች የ1445 ዓ.ሂ ሀጅ ለማድረግ ሁለት አይነት የዋጋ ደረጃ ወጥቷል... አንደኛው "ኢኮኖሚ ክላስ" ሲሆን ዋጋው 4,036.50 ሪያል ነው ሁለተኛው 13,733.30 ሪያል መሆኑን... የሀጅ ሚኒስትር አሳውቋል .... ዘንድሮ ሀጅ ለማድረግ ሃሳብ ያላችሁ መልካም ሀጅ 💐💙
470Loading...
04
የኛ ዘመን… ያንገበግባል‼
440Loading...
05
#ኢትዮጵያ በሀገሪቱ ውስጥ ያለ ማንኛውም የሃይማኖት ተቋም የፋይናንስ ኦዲት ሪፖርቱን ለሰላም ሚኒስቴር ማቅረብ እንደሚኖርበት ፤ ከውጭ አገር የሚመጣ የገንዘብ ዕርዳታ በሕግ ሥልጣን ለተሰጠው አካል ማሳወቅ እንደሚኖርበት የሚደነግግ ረቂቅ አዋጅ መዘጋጀቱን ሪፖርተር ጋዜጣ አስነብቧል። " የሃይማኖት ጉዳዮች አዋጅ " የተሰኘው ረቂቅ አዋጁ የሃይማኖት ተቋማቱ ተቀባይነት ያለው የሒሳብ አያያዝና የኦዲት ሥርዓት መዘርጋት እንደሚኖርባቸው፣ የኦዲት ሪፖርታቸውን ለሰላም ሚኒስቴር ማቀረብ እንዳለባቸው ይደነግጋል፡፡  ረቂቅ አዋጁ ምን ይዟል ? - የሃይማኖት ተቋማት የሚጠቀሙት የሒሳብ አያያዝ ሥርዓት የገቢ፣ የወጪና አጠቃላይ የንብረት ዝርዝር የያዘ መሆን አለበት። - የገቢ አሰባሰብና የወጪ አስተዳደር በሕጋዊ መንገድ ማከናወን አለባቸው። - የሃይማኖት ተቋም በራሱ #የገቢ_ማስገኛ ሥራዎችን በሚያከናውንበት ጊዜ ለዚሁ ሥራ ሲባል የተለየ የባንክ ሒሳብ መክፈትና የተለየ መዝገብ መያዝ አለበት። - ማንኛውም የሃይማኖት ተቋም ከውጭ የሚላክለትን የገንዘብ ዕርዳታ፣ ስጦታ ወይም ሌሎች የገንዘብ ድጋፎችን በሕግ ሥልጣን ለተሰጠው አካል ማሳወቅ አለበት። ሲያሳውቅም ፦ ° የለጋሹን ድርጅት ወይም ግለሰብ ስም እና አድራሻ፣ ° የተለገሰው የገንዘብ፣ ስጦታ ዓይነት እና መጠን ፣ ° ስጦታው / ድጋፉ የተሰጠበት ልዩ ዓላማ መካተት አለበት። - ማንኛውም  የሃይማኖት ተቋም  የበጀት ዓመቱ ባለቀ በ3 ወር ውስጥ የፋይናንስ እንቅስቃሴውን በገለልተኛ ኦዲተር ማስመርመር አለበት። የኦዲተሩን አቋም እና የውሳኔ ሐሳብም መያዝ ይኖርበታል። - የሰላም ሚኒስቴር የደረሰውን የኦዲት ሪፖርት አመቺ በሆነ መንገድ ለሕዝብ ይፋ ማድረግ ይኖርበታል። #ሪፖርተርጋዜጣ
390Loading...
06
ኮቻ አንድነታችን ለሰላማችን በሚል መሪ ቃል ዛሬ ሲካሄድ የነበረው ዝግጅት እጅጉን አስደማሚ ነበር የተወሰነ የድሮን ምስሎች ተጋበዙ🥰
370Loading...
07
"አንድነታችን ለሰላማችን" በሚል መሪ ቃል በወሎ ኮምቦልቻ የተካሄደው ፕሮግራም በስኬት ተጠናቋል በልዩነት ውስጥ አንድነትን አጉልታ በምታሳየው በወሎ ምድር በኮምቦልቻ ከተማ አንድነታችን ለሰላማችን በሚል መሪ ቃል የተሰናዳው ፕሮግራም እጅግ ባማረ እና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል:: በፕሮግራሙ ላይ የኢትዮጲያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ፕሬዝዳንት ሼይኽ ሃጂ ኢብራሂም ቱፋን ጨምሮ የፌደራል እና የክልል መጅሊስ አመራሮች ፣የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር አብዱ ሁሴን፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ -ጉባኤ ወ/ሮ ፋንቱ ተስፋየ፣ የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ መሀመድአሚን የሱፍ፣ የፌዴራል ፣የክልል፣ የዞንና የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር አመራሮች፣ የሀይማኖት አባቶች፣ ታላላቅ ኡለሞች ፣ዱዓቶች እና ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝበ ሙስሊም ታድሞበታል:: የመልካችን፣ የአስተሳሰባችን፣ የቀለማችን መለያየት ለአንድነታችን እና ለሰላማችን እንቅፋት እንዳልሆነ ማሳየት በተቻለበት በዚህ ፕሮግራም ላይ በክልሉ ሙስሊሙ ቁጥር አነስተኛ በሆነበት አካባቢዎች ላይ ሙስሊሙ ከፍተኛ ዋጋ እየከፈለ መሆኑን በማንሳት ልዩነቶቻችን ለግጭት እና ለመጠፋፋት መንስኤ ሊሆን እንደማይገባ እና ጥቃቶቹም ባስቸኳይ ሊቆሙ እንደሚገባ መልእክት ተላልፎበታል:: በዕለቱ ሸይኽ ሷቢር ኢስላሚክ የጥናትና ምርምር የሳይንስ ማዕከል የመሰረት ድንረጋይ በክቡር ደ/ር ሃጂ ሸይኽ ኢብራሂም ቱፋም የመሰረት ድንጋይ ተቀምጧል። ይህ ፕሮግራም በስኬት እንዲጠናቀቅ ከክልሉ መንግስት ከፍተኛ ኃላፊዎች ጀምሮ የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር፣ የክልሉ መጅሊስ አመራሮች፣ የክልሉ የፀጥታ መዋቅር ፣በጎፈቃደኛ ወጣቶች እንዲሁም የከተማው ህዝብ ከፍተኛ አስተዋፅኦ በማበርከቱ ከፍ ያለ ምስጋናዬን ለማቅረብ እወዳለሁ::
340Loading...
08
በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል በምዕራብ ጉራጌ ዞን እነሞር እና በእኖር ኤነር ወረዳ ጉንችሬና ማፌድ ከተማ አንድነታችን የጥንካሬና የከፍታችን መሰረት ነው በሚል መሪ ቃል ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም በታላላቅ ዳኢዎቻችን በጉንችሬ በአል አቅሳ መስጂድ እንዲሁም በማፌድ አ/ጀዋድ መስጂድ የተካሄደ ተካሂዷል። ... በዳዕዋ መርሃ-ግብሩ ላይ ኡስታዝ ሳዲቅ ሙሀመድ(አቡ ሀይደር) ፣ኡስታዝ ሀሰን አሊ፣ኡስታዝ ሙዓዝ ሙደሲር እና ኡስታዝ ካሚል ኸይሩ ተገኝተው ዳዕዋ አድርገዋል። ...
260Loading...
09
የአላህ እንግዶች ዛሬም ወደተጠሩበት እየጎረፉ ይገኛሉ። በዘንድሮው የ1445ኛ ዓ.ሂ የሐጅ ሥርዓት እንደ አምናው በቁጥር በርካታ ምዕመናንን የምትልከው ኢንዶኔዥያ፣ ልጇን ሙሐመድ ኑር ፋይዚንም “በሰላም ግባ” ብላ ሸኝታዋለች። ሀገሪቱ ሙሐመድን ስትልከው ለብቻው አይደለም። ታናሽ ወንድሙ ተከትሎታል። ታናሽየው ዩሊያዋን ፋይዚን ይባላል። 43 ዓመቱ ነው፣ ከታላቁ በሁለት ዓመት ያንሳል። ሙሐመድ እና ዩሊያዋን ለሐጅ ክንውን ሳዑዲ ዐረቢያ የደረሱት ሰሞኑን ነው። ታላቅ እና ታናሽ የመጀመሪያ መዳረሻቸው በሆነችው ቅድስት ከተማ መዲና ባንድነት ካልሆነ አይታዩም። በመንገዳቸው ታናሽየው ዩሊያዋን መሪ ነው። ታላቁን የፈለገበት ያደርሳል። ሲያስፈልግ ከእንቅፋት ተከላካይ ነው። አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ይደግፋል። ዩሊያዋን ታላቁ የጠየቀውን ሁሉ ለመሙላት ይጥራል። ወንድማማቾቹ በመንገድ ላይ ሲጓዙ ለተመለከታቸው ትኩረት መሳባቸው አይቀርም። ታላቅ ሙሐመድ፣ የታናሽየው እገዛ ያስፈለገው የዓይን ብርሃኑ ስለተጋረደ ነው። ቢሆንም ሙሐመድ በወንድሙ አጋዥነት ለአላህ ጥሪ “ለበይክ” ለማለት ታድሏል። ሁሉንም የሐጅ ሥነ ሥርዐት ለመከወንም ናፍቋል። በርግጥ ሙሐመድ እንደቀድሞ ውጥኑ ቢሆን ኖሮ ይህን ናፍቆት የሚወጣው ከሦስት ዓመት በፊት ነበር። አልተሳካለትም። በጊዜው ለመቅረቱ ሰበብ የነበረው ኮሮና ወረርሽኝ ነው። ሙሐመድ በወቅቱ ወደ ሐጅ ሊጓዝ የነበረው ባለቤቱን ብቻ አስከትሎ ነበር። ዘንድሮ ግን ባለቤቱ ብቻ ሳትሆን ዩሊያዋንም አብሮት አለ።  ታናሽየውም ቢሆን አልሰመረለትም እንጂ ለሐጅ የተነሳው ከሁለት ዓመት በፊት ነበር። በዘንድሮ ሐጅ ወንድማማቾቹ ከትዳር አጋሮቻቸው ጋር የዘመናት ምኞታቸው ሰምሯል። ዩሊያዋን ታላቅ ወንድሙን መንገድ እየመራ ሲሄድ ላገኙት ዱዓ እንዲያደርጉለት መጠየቅ ልማዱ ነው። ዱዓው ወንድማማቾቹ የሐጅ ክንውናቸውን በብርታት እንዲፈፅሙ የሚደረግ መሆኑን የኤንዶኔዥያ መገናኛ ብዙኃን አስነብበዋል። እንደ ሙሐመድ ሁሉ በቅድስቲቱ መዲና ከተማ የዓይን ብርሃናቸው የተጋረደ ምዕመናን ለአላህ ጥሪ “አቤት” ሊሉ እየተጓዙ ነው። የሐጅ መስተንግዶው ባለቤት ሳዑዲ ዐረቢያም ከ2018 አንስቶ ለሙሐመድ ዐይነት የአላህ እንግዶች አጋዥ ነው ያለችውን ታዘጋጃለች። ሙሐመድ ቁርኣን መቅራት ቢፈልግ የብሬል ቁርኣን አለ። ሳዑዲ ዐረቢያ ለእነሙሐመድ ብቻ ሳይሆን መናገር ለሚሳናቸው ሑጃጆች የምልክት ቋንቋ አስተርጓሚዎችን፣ መራመድ ለሚቸግራቸው ምዕመናን ደግሞ በኤሌክትሪክ የሚሠራ ዊልቼር አዘጋጅቻለሁ ብላለች።
240Loading...
10
በኢትዮጲያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት በዶ/ር ሼክ እብራሒም ቱፋ የተመራ ከፍተኛው የልዑካን ቡድን ወሎ ኮምቦልቻ ገብቷል ‼️
280Loading...
11
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት አማካኝነት በክልሉ ዞኖንና ልዩ ወረዳዎች ለተወጣጡ የሀጅ ተጓዦች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ። ... (ሀሩን ሚዲያ ደቡብ ስቱዲዮ፦ግንቦት 17/2016) ... በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት አማካኘት በክልሉ ዞኖንና ልዩወረዳዎች ለተወጣጡ የሀጅ ተጓዦች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በወራቤ የተሰጠ ሲሆን ... ስልጠናውን የሰጡት የማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ጸኃፊ ሼኽ ሳዲድ ወጌቦ ናቸው። በስልጠናውም ላይ ከሁጃጆች የተለያዩ ጥያቄዎችም የተነሱ ሲሆን ለዝህም ምላሽኛ ማብራሪያ የማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ተ/ ም/ ፕሬዚዳንት ሼክ አብዲል አብዱልዋሃብ  ሼክ በድረዲን እና ሼኽ ሳዲድ ወጌቦ ማላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል። ... በዘንድሮው ሀጅ ከ500 በላይ ሁጃጆች ከማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል የሚሄዱ መሆኑን  የማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ጸኃፊ ሼኽ ሳዲድ ወጌቦ ገልፀዋል። ... መስተንግዶን በተመለተ ደግሞ የዘንድሮ ከሌላው ዓመታት ለየት ያለ ቀልጣፋና ሁሉም አገልግሎቶች በአንድ ማዕከል የሚሰጡ መሆናቸው ካለ አላስፈላጊ እንግልት መዳናቸውን ያነጋገርናቸው ሁጃጆች ገልጸውልናል። ... ሁጃጆቹ እንዳሉት ከሆነ የፓስፖርት የትኬትና የቢጫ ወባ ክትባት እዝሁ ወራቤ ነው የተሰጠን በማለት የማዕከላዊ ለዝህም  የማዕክላዊ ኢትዮጲያ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤቱን አመስግነዋል። ... ¤ሀሩን ሚዲያ ደቡብ ስቱዲዮ ስፍራው ተገኝቶ ያጠናቀረው ሙሉ ዘገባ እንደደረሰን የምናቀርብላችሁ ይሆናል። ... ©ሀሩን ሚዲያ
400Loading...
12
ሀጅ ለማድረግ ለተነሳችሁ ወንድም እህቶች የሐጅ እና ዑምራን ድንጋጌዎችን ለመማር የሚረዳ ጠቃሚ አፕሊኬሽን ስለሆነ አውርዳችሁ ተጠቀሙበት።
231Loading...
13
12ኛው የአለም አቀፍ የቁርአን ውድድር አሸናዎች አቀባባል ተደረገላቸው! ... በሊቢያ በተካሄደው በ12ኛው ዙር ዓለም አቀፍ የቁርኣን ውድድር ላይ አሸናፊ የሆኑት የሃገራችን ቃሪኦች ዐብዱልወሃብ ኢብራሂምና ሙሐመድ መሕሙድ እንዲሁም በዳኝነት የተሳተፈው ኡስታዝ ኑረዲን ቃሲም ዛሬ ማለዳ አዲስአበባ ሲገቡ በኢትዮጵያ አየር መንገድ "VIP Class)እንዲሁም በመጅሊስ አመራሮች ከተለያዩ ቦታዎች በመጡ ታላላቅ ኡለሞች አቀባበል ተደርጎላቸዋል። .. ከ60 በላይ ሀገራት በተሳተፉበት በዚህ አለም አቀፍ የቁርአን ውድድር ኢትዮጵያ በሁለት ዘርፍ የተወዳደረች ሲሆን ጂግጅጋ በተገኘው አብዱልወሀብ ኢብራሂም በቂራተል አሸር 1ኛ በመሆን እንዲሁም ከአዲስአበባ በተወከለው ሙሀመድ ማህሙድ በሰላሳ ጁዝ ቁርአን 2ኛ በመውጣት አሸናፊ ሆናለች። ... ልዑኩን በመምራትና በዳኛነት ሊቢያ የተጓዙት አለምአቀፍ የቁርአን ውድድር ዳኛ ኡስታዝ ኑረድን ቃሲም ኢትዮጵያ ብዙ ያልተጠመችባቸው ታሪክ መስራት የሚችሉ ዘርፎች አሉ ያሉ ሲሆን በቁርአን ውድድር ሃገር ማስጠራት የሚችሉ ልጆች መኖራቸውን በሊቢያ አስመስክረዋል ብለዋል።በመሆኑም መንግስት እንዲሁም መጅሊስና መሰል ተቋማት አስፈላጊውን ድጋፍ ያድርጉ ዘንድ ጥሪ አቅርበዋል።የአቀባበል ስነስርአቱ በኢሊሌ ኢንተርናሽናል ሆቴል ተካሄዱ የተለያዩ ዝግጅቶች ተጠናቋል። .
300Loading...
ከማረሚያ ቤት ያመለጠው ወንጀለኛ ይፈለጋል! 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴 በሆለታ ከተማ የመስጂድ ኢማም የነበሩትን ሸህ አህመድ ሙሀመድን በመግደል የ20 ዓመት እስር ፍርድ ተላልፎበት የነበረው አብዱልአዚዝ መሐመድ ጀማል የተሰኘው ወንጀለኛ ከሸገር ማረሚያ ቤት አመለጠ። በሆለታ ከተማ ታላቅ ዓሊምና ኢማም የነበሩት ሼህ አህመድ ሙሀመድ ሚያዝያ  9 ቀን 2014 ዓ.ል  ረመዷን ወር ላይ ለማሰገድ ወደ መስጂድ ሲጓዙ በነበረበት ወቅት በሁለት ጥይት ተደብድበው መገደላቸው ይታወሳል። በግዜው በዋነኝነት ግድያውን ያቀናበረው አቶ አብዱልዓዚዝ ሙሀመድ ጀማል የተባለው ግለሰብ በ ሞያሌ በኩል ሊያመልጥ ሲሞክር በዚሁ የፌስቡክ ገጽ ላይ ባደረግኩት ጥሪ በሻሸምኔ ከተማ ላይ በሻሸመኔ ሙስሊም ጀምዓ መያዙ ይታወሳል። በቁጥጥር ስር ከዋለ በኋላ በግድያ ወንጀሉ ተከሶ በጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ል. በዋለው ችሎት የ20 ዓመት ጽኑ እስራት ቅጣት ተላልፎበት ነበር። ሆኖም የእስር ቅጣቱን በሸገር ማረሚያ ቤት እየፈጸመ እያለ በግንቦት 23 ቀን 2016 ከእስር ቤት በመሰወሩ በተገኘበት እንዲያዝ ያለበትን የሚያውቅና ያየ ሰው እንዲጠቁም ጥሪ ተላልፏል። የተፈላጊው ወንጀለኛ ምስል፣የአፋልጉን ጥሪ ደብዳቤና ተያያዠ መረጃዎች ከስር ተያይዟል።
Hammasini ko'rsatish...
NO THANKS ! ትላንት አንድ ሱፐርማርኬት ገባሁ እና ለመግዛት ፈልጌ የሆነ እቃ አነሳሁ ! የሱቁን ባለቤት ''ይኼ እቃ እንዴት ነው ?'' ብየ ጠየቅኩት ። ጥሩ ነው እንዴት ነው ? ለማለት ። ሰውየው ከእጄ ተቀብሎ ወሰደ እና ሞባይሉን አውጥቶ የእቃውን ባር ኮድ ስካን ካደረገ በኋላ ''አትግዛው ሌላ አማራጭ እቃ ፈልግ '' አለኝ ። እኔም ''ለምን አልኩት '' እሱም ይህን የሚያምርተው ካምፓኒ የኤስራኤል ደጋፊ ነው ህጻናትን እንድትጨርስ በገንዘቡ የሚደግፍ ስለሆነ ነው '' ብሎ ስካን ያደረገበትን አፕ አሳየኝ ። NO ! THANKS የሚል አስገራሚ አፕ በጀግና ዴቨሎፐሮች ተዘጋጅቷል ። ማንኛውንም እቃ ስካን ስታደርጉ የኤስራኤል ደጋፊ የሆነውን ''NO '' እንዳትገዛ ይላችኋል ። ችግር የሌለበት ከሆነ ግዙት ችግር የለውም የሚል ጽሑፍ ያሳያል ። ሰውየው የራሱ ሱቅ ሁኖ ቆራጥ ሁኖ ይህን ማድረጉ ሲገርመኝ ''እነዚህን እቃዎች ከመደርደሪያ ላይ አነሳቸዋለሁ ካሁን በኋላም አላመጣቸውም '' አለኝ ። ድንቅ ተግባር ! እኔም አፑን ዳውንሎድ አደረኩኝ ። ስካን ማድረግ ጀመርኩኝ ። በሉ እናንተም አፑን ዳውንሎድ አድርጉ እና ልትገዙ የምታስቡትን እቃ ባር ኮዱን ስካን ስታደርጉት ያመጣልችኋል ! ቢያንስ ለፍልስጤም ህጻናት ማድረግ የሚጠበቅብንን እንኳን ማድረግ ባንችል ቢያንስ ገዳዮቻቸውን አናፈርጥምም ። አፑን ዳውንሎድ ለማድረግ APP Store ላይ ወይም Play store ላይ NO THANKS ብላችሁ ብትፅፉ ታገኙታላችሁ :: ወይም ኮመንት ላይ አለላችሁ አፑን ለማውረድ አንድሮይድ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.bashsoftware.boycott&pcampaignid=web_share For iPhone https://apps.apple.com/us/app/no-thanks-app/id6476206516
Hammasini ko'rsatish...
No Thanks - Apps on Google Play

Scan barcodes & search serial numbers

👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለሳዑዲ ዜጎች እና ህጋዊ ነዋሪዎች የ1445 ዓ.ሂ ሀጅ ለማድረግ ሁለት አይነት የዋጋ ደረጃ ወጥቷል... አንደኛው "ኢኮኖሚ ክላስ" ሲሆን ዋጋው 4,036.50 ሪያል ነው ሁለተኛው 13,733.30 ሪያል መሆኑን... የሀጅ ሚኒስትር አሳውቋል .... ዘንድሮ ሀጅ ለማድረግ ሃሳብ ያላችሁ መልካም ሀጅ 💐💙
Hammasini ko'rsatish...
00:23
Video unavailableShow in Telegram
የኛ ዘመን… ያንገበግባል‼
Hammasini ko'rsatish...
1.35 MB