ሙሓጂሪን መድረሳ مدرسة المهاجرين Muhajirin medresa
Kanalga Telegram’da o‘tish
1 150
Obunachilar
+724 soatlar
+297 kun
+7130 kun
Postlar arxiv
ገባ ገባ በሉ
በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
➢ ገባ
➢ ገባ
➢ገባ
➢ገ ባ
➢ በሉ
➢ ገባ ገባ በሉ ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
🔖ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ምሽት የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል
إن شاء الله
📒 الرحيق المختوم
🖌 فضيلة الشيخ صفي الرحمن المبارك فوري
📒 አረሂቀል መኽቱም
🖌ሊሸይኽ ሶፍዩ ሮህማን አል- ሙባረክ ፉሪዩ
🎙 በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር ( وفقه الله)
🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌
https://t.me/almuhajrinmedresa
https://t.me/almuhajrinmedresa
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
🔴 ልዩ የትምህርት ማስታወቂያ
📚 «خمسون نصيحة ووسائل الوقاية من الوقوع في الفتن وتجنب تمزيق الصف السلفي»
ይህች ሪሳላ በአሁኑ ዘመን በወጣቶች መካከል ለሚስፋፉ ብዙ ችግሮች ጠቃሚ ምክር፣ መመሪያና መፍትሔ የያዘች፤ ከፊትና ለመጠበቅና የሰለፊዮችን አንድነት ከመበጣጠስ ለመጠበቅ በጣም ጠቃሚ የሆነች ሪሳላ ናት።
✍️ የሪሳላው አዘጋጅ፦
ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሐመድ አስ-ሲልጢ حفظه الله تعالى
📖 ትምህርቱን የሚሰጠው፦
አቡ ኢልሓም ሙሐመድ ኑር
( وفقه الله)
🗓 ቀን፦ ቅዳሜና እሁድ
🕰 ሰዓት፦ ከፈጅር ሶላት በኋላ
📍 ቦታ፦ ሙሃጂሪን መድረሳ
🌿 ሁላችሁም በመገኘት ከዚህ ጠቃሚ ትምህርት ተጠቃሚ እንሁን!
https://t.me/sunah123
🔖ዘወትር ሐሙስ እና ጁመዓ ምሽት የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል
إن شاء الله
📒شرح مسائل الجاهلية
🖌للشيخ المفتي صالح بن عبدالله الفوزان
حفظه الله
📒ሸርሁ መሳኢሊል ጃሂሊያ
🖌ሊሸይኽ ሷሊህ ቢን ዐብደላህ አልፈውዛን)
🎙 أبو إلهام محمد بن نور وفقه الله
https://t.me/sunah123
🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
የመቅሱድ ኪታብ
🔖 በየዕለተ ጁሙዓ ከሱብሂ ሰላት በኋላ የሚሰጠው የደርስ መርሐ ግብር በተያዘለት ሰዓት ይቀጥላል።
إن شاء الله
📒 متن المقصود في علم التصريف
🖌 من المتون المهمة في علم الصرف
📒 መትኑል መቅሱድ (المقصود) በዒልሙ ሰርፍ
🎙 المدرس أبي إلهام محمد نور حفظه الله
🕌 المكان: مدرسة المهاجرين
📚 فرصة طيبة لطلاب العلم لدراسة علم التصريف وفهم قواعده على طريقة أهل العلم
🕌 በአልሙሐጂሪን መድረሳ
📚 ይህ ደርስ የአረብኛ ቋንቋ የቃላት አቀራረብና የሰርፍ ሕጎችን በመማር ለተማሪዎች ጠቃሚ የሆነ የዕውቀት መድረክ ነው።
📅 كل يوم جمعة بعد صلاة الصبح
📅 የሚሰጠው፦ በየዕለተ ጁሙዓ ከሱብሂ ሰላት በኋላ
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
🌿 نسأل الله أن يبارك في هذا المجلس، وينفع به طلاب العلم، ويجزي القائمين عليه خير الجزاء
የጁምዓ ዋና ዋና ሱናዎች፦
1. ገላን መታጠብና መዋብ (الغُسْلُ وَالتَّطَيُّبُ)
ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
> «مَنِ اغْتَسَلَ يَوْمَ الْجُمُعَةِ، وَتَطَهَّرَ بِمَا اسْتَطَاعَ مِنْ طُهْرٍ، وَدَّهَنَ مِنْ دُهْنِهِ، أَوْ مَسَّ مِنْ طِيبِ بَيْتِهِ، ثُمَّ رَاحَ فَلَمْ يُفَرِّقْ بَيْنَ اثْنَيْنِ، فَصَلَّى مَا كُتِبَ لَهُ، ثُمَّ أَصَاخَ إِذَا تَكَلَّمَ الإِمَامُ، غُفِرَ لَهُ مَا بَيْنَهُ وَبَيْنَ الْجُمُعَةِ الأُخْرَى» (رواه البخاري)
"በጁምዓ ቀን የታጠበ፣ የቻለውን ያህል ንጽህናን የጠበቀ፣ ከቤቱ ሽቶ የተቀባ፣ ከዚያም (ወደ መስጂድ) ወጥቶ በሁለት ሰዎች መካከል ያላለፈ፣ የተጻፈለትን የሰገደና ኢማሙ ሲናገር ዝም ብሎ ያደመጠ ሰው፤ በዚያችና በሚቀጥለው ጁምዓ መካከል ያለው ወንጀሉ ይማርለታል።" (ቡኻሪ)
2. በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ (التَّبْكِيرُ إِلَى الْمَسْجِدِ)
ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
> «إِذَا كَانَ يَوْمُ الجُمُعَةِ وَقَفَتِ المَلاَئِكَةُ عَلَى بَابِ المَسْجِدِ يَكْتُبُونَ الأَوَّلَ فَالأَوَّلَ... فَإِذَا خَرَجَ الإِمَامُ طَوَوْا صُحُفَهُمْ وَجَلَسُوا يَسْتَمِعُونَ الذِّكْرَ» (متفق عليه)
"የጁምዓ ቀን ሲሆን በመስጂድ በሮች ላይ መላእክት ይቆማሉ። መጀመሪያ የመጣውን፣ ቀጥሎም የመጣውን ይጽፋሉ። ኢማሙ (ሚንበር ላይ) ሲቀመጥ ግን መዝገቦቻቸውን ጠቅልለው ኹጥባውን ያዳምጣሉ።" (ቡኻሪና ሙስሊም)
3. ሱረቱል ካህፍን ማንበብ (قِرَاءَةُ سُورَةِ الكَهْفِ)
ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«مَنْ قَرَأَ سُورَةَ الْكَهْفِ فِي يَوْمِ الْجُمُعَةِ أَضَاءَ لَهُ مِنَ النُّورِ مَا بَيْنَ الْجُمُعَتَيْنِ» (رواه الحاكم والبيهقي)
"በጁምዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን ያነበበ ሰው፣ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል።" (ሀኪምና በይሀቂ)
4. በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት (الإِكْثَارُ مِنَ الصَّلَاةِ عَلَى النَّبِيِّ ﷺ)
ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«إِنَّ مِنْ أَفْضَلِ أَيَّامِكُمْ يَوْمَ الْجُمُعَةِ... فَأَكْثِرُوا عَلَيَّ مِنَ الصَّلَاةِ فِيهِ، فَإِنَّ صَلَاتَكُمْ مَعْرُوضَةٌ عَلَيَّ» (رواه أبو داود)
"ከቀኖቻችሁ ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው። በእሱ ቀን በእኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ፤ ሰለዋታችሁ በእኔ ላይ ይቀርብልኛልና።" (አቡ ዳውድ)
5. ዱዓ የሚቀበልበትን ሰዓት መጠባበቅ (تَحَرِّي سَاعَةِ الإِجَابَةِ)
ነብዩ ﷺ ስለ ጁምዓ ቀን ሲናገሩ እንዲህ አሉ።
«فِيهِ سَاعَةٌ لاَ يُوَافِقُهَا عَبْدٌ مُسْلِمٌ، وَهُوَ قَائِمٌ يُصَلِّي، يَسْأَلُ اللَّهَ تَعَالَى شَيْئًا، إِلَّا أَعْطَاهُ إِيَّاهُ» (متفق عليه)
"በውስጧ አንዲት ሰዓት አለች፤ ሙስሊም ባሪያ እየሰገደ አላህን አንዳች ነገር ሲለምን አይገጥማትም አላህ የጠየቀውን የሰጠው ቢሆን እንጂ።" (ቡኻሪና ሙስሊም)
6. ኹጥባን ዝም ብሎ በጥሞና ማዳመጥ (الإِنْصَاتُ لِلْخُطْبَةِ)
ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
> «إِذَا قُلْتَ لِصَاحِبِكَ يَوْمَ الجُمُعَةِ: أَنْصِتْ، وَالإِمَامُ يَخْطُبُ، فَقَدْ لَغَوْتَ» (رواه البخاري)
"በጁምዓ ቀን ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ሳለ ለባልደረባህ 'ዝም በል' ካልከው እንኳ በርግጥ ውድቅ (የማይጠቅም) ነገር ተናገርክ።" (ቡኻሪ)
https://t.me/sunah123
ገባ ገባ በሉ
በአቡ ኢልሓም ሙሀመድ ኑር (وفقه الله)
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
➢ ገባ
➢ ገባ
➢ገባ
➢ገ ባ
➢ በሉ
➢ ገባ ገባ በሉ ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
🔖ዘወትር ሐሙስ እና ጁመዓ ምሽት የሚቀራው ደርስ በሰዐቱ ይቀጥላል
إن شاء الله
📒شرح مسائل الجاهلية
🖌للشيخ المفتي صالح بن عبدالله الفوزان
حفظه الله
📒ሸርሁ መሳኢሊል ጃሂሊያ
🖌ሊሸይኽ ሷሊህ ቢን ዐብደላህ አልፈውዛን)
🎙 أبو إلهام محمد بن نور وفقه الله
https://t.me/sunah123
🕌በአልሙሐጂሪን መድረሳ🕌
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
📖 ሸርሁ አል-ዐቂዳህ አጥ-ጠሓውያህ (ሊኢብኒ አቢል-ዒዝ)
የዐቂዳ ትምህርት
📒 شرح العقيدة الطحاوية لابن أبي العز رحمه الله
(በኢማም ኢብኑ አቢል-ዒዝ አል-ሐነፊ [ረሒመሁልላህ] የተዘጋጀ፣ የኢማም አጡ-ጠሓውይን የዐቂዳ ኪታብ በሰፊው የሚያብራራ ድንቅ የዐቂዳ መጽሐፍ)
✍️ የኪታቡ አብራሪው (ሻሪሕ)፦ ዐላኡዲን ዐሊ ብን ዐሊ ብን አቢል-ዒዝ አል-ሐነፊ (ረሒመሁልላህ)
🎙️ አቅራቢ
አቡ ኢልሓም ሙሐመድ ኑር (وفقه الله)
📌 ክፍል፦ 15
🎧 ያዳምጡት፣ ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
https://t.me/sunah6769
شرح العقيدة الواسطية
ሸርህ አቂደቲ አል-ዋሲጢያህ
شرح فضيلة الشيخ الدكتور صالح بن فوزان الفوزان (حفظه الله تعالى)
ክፍል 67
pdf
https://t.me/sunah123/3413
🎤በኡስታዝ ሙሀመድ ኑር (አቡ ኢልሃም)
أبو إلهام محمد بن نور ابن الشيخ رشيد حفظه الله تعالى
https://t.me/sunah123
✅ አድስ የተጀመረ የመንሀጅ ኪታብ
📚 شرح السنة
✍لشيخ الإمام أبي محمد الحسن بن علي بن خلف البربهاري (رحمه الله تعالى )
✍ بشرح معالي الشيخ صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان (حفظه الله تعالى)
የኪታቡን PDF ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/sunah123/4983
🎤أستاذ محمد بن نور ابن الشيخ رشيد ( حفظه الله )
⏹ክፍል 100
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
شرح العقيدة الواسطية
ሸርህ አቂደቲ አል-ዋሲጢያህ
شرح فضيلة الشيخ الدكتور صالح بن فوزان الفوزان (حفظه الله تعالى)
ክፍል 66
pdf
https://t.me/sunah123/3413
🎤በኡስታዝ ሙሀመድ ኑር (አቡ ኢልሃም)
أبو إلهام محمد بن نور ابن الشيخ رشيد حفظه الله تعالى
https://t.me/sunah123
✅ አድስ የተጀመረ የመንሀጅ ኪታብ
📚 شرح السنة
✍لشيخ الإمام أبي محمد الحسن بن علي بن خلف البربهاري (رحمه الله تعالى )
✍ بشرح معالي الشيخ صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان (حفظه الله تعالى)
የኪታቡን PDF ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/sunah123/4983
🎤أستاذ محمد بن نور ابن الشيخ رشيد ( حفظه الله )
⏹ክፍል 99
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
📓አዲስ ደርስ ለእውቀት ፈላጊዎች
📚 ሪያዱ አስሷሊሒን ሚን ከላሚ ሰዪዲል ሙርሰሊን
📚 رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين
✅ክፍል 131
የኪታቡ pdf
https://t.me/sunah123/3635
⏰ ሰዓት: ዘወትር ሰኞ እና ማክሰኞ ከፈጅር ሶላት በኋላ
🎙 በኡስታዝ ሙሀመድ ኑር(አቡ ኢልሐም (حفظه الله)
🕌ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ፡
ፉሪ በሙሐጂሪን መድረሳ
ይህ ደርስ በተጠቀሰው ቀን ና ስዓት ስለሚሰጥ የአጅሩ ተቋዳሽ ሁኑ ስንል መልዕክት እናስተላልፋለን።
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
📖 የሙስጦለሑል ሐዲስ ትምህርት
📒 مُصْطَلَحُ الحَدِيثِ
(የሐዲስ ሳይንስን፣ የሐዲስ ደረጃዎችን፣ የሐዲስ ቃላትንና የሙሐዲሶችን የሐዲስ ምርመራ መስመር የሚያስረዳ ጠቃሚ ትምህርት)
✍️ የሪሳላው አዘጋጅ
ሸይኽ ሙሐመድ ኢብን ሳሊሕ አል-ዑሰይሚን
(ረሒመሁልላህ)
🎙️ አቅራቢ
አቡ ኢልሓም ሙሐመድ ኑር
(وفقه الله)
📚 pdf ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ተያይዟል
https://t.me/sunah6769/2139
https://t.me/sunah6769/2139
📌 ክፍል፦ 04
🎧 ያዳምጡት፣ እውቀቱንም ለሌሎች በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
🔗 https://t.me/sunah6769
📓አዲስ ደርስ ለእውቀት ፈላጊዎች
📚 ሪያዱ አስሷሊሒን ሚን ከላሚ ሰዪዲል ሙርሰሊን
📚 رياض الصالحين من كلام سيد المرسلين
✅ክፍል 130
የኪታቡ pdf
https://t.me/sunah123/3635
⏰ ሰዓት: ዘወትር ሰኞ እና ማክሰኞ ከፈጅር ሶላት በኋላ
🎙 በኡስታዝ ሙሀመድ ኑር(አቡ ኢልሐም (حفظه الله)
🕌ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ፡
ፉሪ በሙሐጂሪን መድረሳ
ይህ ደርስ በተጠቀሰው ቀን ና ስዓት ስለሚሰጥ የአጅሩ ተቋዳሽ ሁኑ ስንል መልዕክት እናስተላልፋለን።
https://t.me/sunah123
https://t.me/sunah123
📖 የረሂቀል መኽቱም የሲራ ትምህርት
📒 አር-ረሂቁል መኽቱም (الرحيق المختوم)
(በነቢዩ ﷺ የሕይወት ታሪክ ዙሪያ የተዘጋጀ የሲራ ኪታብ)
✍️ የኪታቡ አዘጋጅ (ሙአሊፍ)
ሸይኽ ሶፊዩ-ረሕማን አል-ሙባረክፉሪ (ረሒመሁልላህ)
(በዓለም አቀፉ የሲራ ውድድር ላይ 1ኛ ደረጃን ያሸነፈው ድንቅ ኪታብ)
🎙️ አቅራቢ
አቡ ኢልሓም ሙሐመድ ኑር
(وفقه الله)
📌 ክፍል፦ 16
🎧 ያዳምጡት፣ ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
https://t.me/sunah6769
📖 ሸርሁ አል-ዐቂዳህ አጥ-ጠሓውያህ (ሊኢብኒ አቢል-ዒዝ)
የዐቂዳ ትምህርት
📒 شرح العقيدة الطحاوية لابن أبي العز رحمه الله
(በኢማም ኢብኑ አቢል-ዒዝ አል-ሐነፊ [ረሒመሁልላህ] የተዘጋጀ፣ የኢማም አጡ-ጠሓውይን የዐቂዳ ኪታብ በሰፊው የሚያብራራ ድንቅ የዐቂዳ መጽሐፍ)
✍️ የኪታቡ አብራሪው (ሻሪሕ)፦ ዐላኡዲን ዐሊ ብን ዐሊ ብን አቢል-ዒዝ አል-ሐነፊ (ረሒመሁልላህ)
🎙️ አቅራቢ
አቡ ኢልሓም ሙሐመድ ኑር (وفقه الله)
📌 ክፍል፦ 13
🎧 ያዳምጡት፣ ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
https://t.me/sunah6769
