❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ
Kanalga Telegram’da o‘tish
ይኽ ግሩፕ አላማው የ አሏህን ﷻ ሸሪዐ እንዲሁም የነብዩን ﷺ ሱና አጥብቆ የሚይዝ ወንድምና እህቶችን ማፍራት ነው ⌚️የቂራአት ሰዐት ከቀኑ፦ ➜ በኢትዮ 10:20 ➜ በሳዑዲ 4:20
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
735
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Postlar arxiv
؛
وَمَا كَانَ لِنَفْسٍ أَن تَمُوتَ إِلَّا بِإِذْنِ اللَّهِ كِتَابًا مُّؤَجَّلًا ۗ
ለማንኛይቱም ነፍስ በአላህ ፍርድ ቢኾን እንጅ ልትሞት አይገባትም፡፡
ወንድ ህጻን ልጅ ወተት በቻ የሚጠቀም ሶስት አመት ያልሞላው ሽንቱ ቀላል (مخففة) ነጃሳ ነው
