الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
Kanalga Telegram’da o‘tish
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
2 159
Obunachilar
+424 soatlar
+1877 kun
+39830 kun
Postlar arxiv
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድ እህትና ወንድሞች አንድነገር ተባበሩን አንድት እህታችን በጠለብ መጥታነበር ገና 1 ወር አልሞላትም ከመጣች እናም አሁን ሊያሳፍሯትነው 1ወር እንኳን ሳትሞላ አረቦቹ መለሷት እቢሮ ሁለት 5 አመት እንኳን ያልሞላቸው ህፃን ልጆች ትታ ነው የመጣቸው የመጣችበትን እንኳን ሳትከፈል ልትመለስ ነው ከፊል ካገኝች መውጣት ትችላለች ከፊል በመፈለገ እንተባበራት ሊላህ ብላችሁ ከሚያሳፍሯት በፊት ከፊል በማፈላለገ እንተባበራት ሳኡድ ደማም ነው አሁን ያለችው ቋንቋም ስራም ትችላለች ከዚህ በህመም ምክንያት ነበር የሄደችው ሂወት አልገፋ ሲላት ተመልሳ የመጣችው አጅሩን ከአሏህ ታገኙታላቹ በየቻናላቹ ሸር አድርጉልን
ካገኛቹህ በዚህ ደውሉልን በመስመርም በዋትሳፕ በኢሞ በቴሌግራም ታገኙናላቹ
0583476025
0599872826
ቁጥሩ ቴሌግራም አልወጣ ካላችሁ
@Umu_Hibetillh_50
إِذَا مَاتَ الإِنْسَانُ انْقَطَعَ عَنْهُ عَمَلُهُ إِلاَّ مِنْ ثَلاَثَةٍ
: صَدَقَةٍ جَارِيَةٍ أَوْ عِلْمٍ يُنْتَفَعُ بِهِ أَوْ وَلَدٍ صَالِحٍ يَدْعُو لَهُ
ሰው ሲሞት ስራው ይቋረጣል ከሶስት ነገር በቀር
የማይቋርጥ ሰደቃ (እንደ ውሃ ጉድጓዶች ማውጣት . መስጅድ መስራት ። ሰዎች ተጠቃሚ የሚሆኑበት እውቀት ማስተማር እና ለእሱ ዱዓ የሚያደርግ መልካም ልጅ ያለው ሰው። አሏህ ወለደሷሊህ ለሁላችንም ይስጠን።
ኸይር በዘራህበት ቦታ ሸር ቢገጥምህ አትደነቅ አንዳዱ መሬት ለእርሻ አይሆንም💯✅
ዘርህ መጥፎ ስለሆነ አይደለም፣ መሬቱ ስለማይቀበለው ነው።
አንዳንድ ልብ መሬት አይደለም፣ ድንጋይ ነው። ምንም ብትዘራበት፣ የሚበቅለው እሱ ያለበትን ብቻ ነው።
አንዳንዴ ችግሩ የዘሩ ጥራት ወይም ውበት ሳይሆን፣ የወደቀበት መሬት መረረነትና ጥንካሬ ነው። ድንጋያማ መሬት ላይ ምን ያህል ውድና መልካም ፍሬ ቢዘሩ ከንቱ ነው፤ ምክንያቱም አፈሩ ሕይወትን ለመቀበል ዝግጁ አይደለምና።
በእንደዚህ ዓይነት ቦታዎች ላይ ፍቅርን ደግነትን ወይም መልካምነትን መዝራት ጊዜን ማባከን ብቻ ሳይሆን ድካምም ጭምር ነው።💧
+2
يا من أهديتِني الورد الجميل وكتب السنة التي تضيء الروح، أود أن أقول لكِ كم أحبكِ في الله! وجودكِ في حياتي هو أجمل هدية، وأشكركِ من صميم قلبي على كل ما تقدمينه لي. دمتِ لي أختاً وصديقةً لا تعوض
💐💐💐💐💐💐
ام فوزان صوفيا عبد الله🎀
ام عبد الوهاب كنزي محمد🎀 احبكم🎀
Repost from አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ
ተጀመረ
📖ኪታቡ አልቀዋዒዱል ሙስላ
🎙በኡስታዝ አቡ ኢምራን
የኪታቡን PDF ለማግኘት
https://t.me/sefinetunuh/9009
ደረሱ የሚሰጠዉ
🌙በአህሉ-ተውሂድ መስጂድ
- -
ሸር አድርጉት
https://t.me/sefinetunuh?livestream=2aa0f105b7a048c75d
────────────┐
│ │
│ አላህ ሆይ! አንተን እንዳስታውስህ፣ እንዳመሰግንህና አንተን በትክክል እንድገዛህ እርዳኝ። │
│ │
└────────────
እነሱ በዕውቀታቸው እና በብዕር ጥራት የበርካቶችን የተሳሳቱ አመለካከቶች ማረም የሚቺሉ አቅም ያላቸው ኡስታዞች ናቸው። እነሱን መሞገት ምናልባትም ከጀርባ ሆናቹህ እንጂ ። ከፊት ለፊት ቀርቦ ሃሳብን በሐሳብ ሲያንሸራሽር የተመለከትነው የለም። በቃ ምን ልበልህ ብዕራቸው ከዘመናቺን መሳሪያ የሳለና የቀለጠፈ ነው💯።
ሀፊዘሑሙሏህ
اللّهـمَّ أَنْتَ رَبِّـي لا إلهَ إلاّ أَنْتَ ، خَلَقْتَنـي وَأَنا عَبْـدُك ، وَأَنا عَلـى عَهْـدِكَ وَوَعْـدِكَ ما اسْتَـطَعْـت ، أَعـوذُ بِكَ مِنْ شَـرِّ ما صَنَـعْت ، أَبـوءُ لَـكَ بِنِعْـمَتِـكَ عَلَـيَّ وَأَبـوءُ بِذَنْـبي فَاغْفـِرْ لي فَإِنَّـهُ لا يَغْـفِرُ الذُّنـوبَ إِلاّ أَنْتَ
☕️🍫☕️🍫
Repost from N/a
🌀 ለኢስላማዊ ቻናል ባለቤቶች በሙሉ👇
👉ኑ በነፃ 💯 ቻነል እናሳድጋለን
ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥
ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🏃♂➡️
🧩Folder 1k በላይ ብቻ 👇
🎯Above 1+ subscribers✅
🎯Above 2+ subscribers✅
🎯 Above 5+ subscribers✅
🎯Above 10k+ subscribers✅
🌀 ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ
... ........ 👇👇........... ......
@FaizDS
@FaizDS
ፍጠኑ ትንሽ ቦታ ነዉ ያለን በቀን 1 post ብቻ ስለሆነ በጣም አሪፍ ነዉ
+1
قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله في آخر حياته
የእስልምና ምሁር ሼይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚይህ አላህ ይዘንላቸውና በሕይወታቸው ማጠናቀቂያ ላይ እንዲህ አሉ
وندمت على تضييع أكثر أوقاتي في غير معاني القرآن
አብዛኞቹን ጊዜያቶቼን ከቁርአን ትርጉም/እውቀት ውጪ በሌላ ነገር በማጥፋቴ ተጸጽቻለሁ
ذيل طبقات الحنابلة لابن رجب
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
! ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለሙ
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
ሱናህ ሶላት ስንት ረከዓ አለው ?
ሪያድ ያላቹህ እህቶ የሰአት ስራ ተመላላሽ ስራ ከሰማቹህ <@umu_afifah_ami_1> ንገሩኝ በአሏህ አድት ህእቴ ያለ አባት ልጅ ይዛ ተቸግራለች ተጨናንቃለች💦💦
እህህ እህቶቻቺን ተንገላቱ እየወለዳቹህ የምትጥሉ ወንዶች አሏህን ፍሩ ኧረ ተው በሴቶች ላይ እደዚህ ልባቹህ የደነደነው በጤናቹህ ነው አንዷ ስቶልድ ወደ ሌላዋ የምቴደው ያአሏህ💔💔 ምን አይነት ጉድነው ልባችን ደማ በምናየውና በምንሰማው በእህቶቻቺን ግፍ💦💦👇👇
@umu_afifah_ami_1
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
! ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለሙ
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
ሱናህ ሶላት ስንት ረከዓ አለው ?
ተጀምሯል ተጀምሯል አሁን
የዛሬው ሱረቱል _ ዩሱፍ ከ (" 80 ") ጀምረናል
🌸╰┈➢ ገ
🌸 ╰┈➢ ባ
🌸╰┈➢ገ
🌸╰┈➢ ባ
🌸╰┈➢ በሉ
الْمُؤْمِنُ الْقَوِيُّ خَيْرٌ وَأَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنَ الْمُؤْمِنِ الضَّعِيفِ
ዘወትር ሁል ጊዜ ከመግሪብ ቡሀላ በቀጥታ ስርጪት የቁርዓን ተፍሲር ይኖራል በኡስታዝ አቡ ሀኒፋ حفظه الله የቀጥታ ስርጪት አድራሻ👇👇 ተቀላቀሉhttps://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris
እያንዳንዱ አዲስ መሻገሪያ የራሱ የሆነ ውበት አለው፤ ትናንትን በፅናት አልፈነው ዛሬን በአዲስ ብርታት እንቀበለዋለን። ኢንሻአሏህ
