uz
Feedback
الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

Kanalga Telegram’da o‘tish

​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
2 217
Obunachilar
+1424 soatlar
+747 kun
+48430 kun
Postlar arxiv
አብሽሪ እናስጓበኛለን ለሚመጣ ሰዉ.......

ከቴሌ ስዞር አግኝቸው ነው አገራቹሁን አድቀን ለጉብኝት መሄድ አለብኝ በቃ ወይም ደግሞ ...........👁✅ ማሻአሏህ ናቸው ቴሌ ጠቅላላ የነሱው ሆነኮ 👍👍👌📚 ለማናቸውም ወንዱም ሴቱም ይለያሉ ጎበዞች ናቸው በርቱ👌👑🎓

ጀግና ነው ኡስታዜ አደበተ. ርቱ አደብን. ተላባሽ በማስረጃ ጥይት አነጣጥሮ ተኳሽ የከሚሴው ጀግና ያን ዝም ተኛው ያለ ምንም ደሊል ወሬማያበዛው በሁጃ ተውቦ ሀቅን አብራራልን አቶሸይኽ አቡዘር በሸይኽ
ጀግና ነው ኡስታዜ አደበተ.   ርቱ      አደብን.  ተላባሽ በማስረጃ ጥይት አነጣጥሮ ተኳሽ የከሚሴው ጀግና ያን ዝም ተኛው ያለ ምንም ደሊል ወሬማያበዛው በሁጃ ተውቦ ሀቅን አብራራልን አቶሸይኽ አቡዘር በሸይኽ ሙሀመድ አሚን ላይ ጉራዉን ሲነዳ  የከሚሴዉ ጀግና አደረገዉ መና   አውግዞ ጣለልን የሸይኽ አቡዘርን ጉራ እኛ ምን ቸገረን ሀቁ ከተብራራ የለተሞ መንጋ እስበሱ ይባላ ጀግና ነው ከልቡ የኬሚሴው ነብር ሽርክን አበጠረው በመረጃው ብትር

ሙሓደራ ክፍል 233 ተከታታይ የሆነ ረድ በ ወሰን ተላላፊዎች ላይ ተከታታይ የሆነ ረድ ክፍል ሁለት ረድ በ ሸይኽ አቡዘር ላይ የተዳሰሱ ነጥቦች 👇👇 ✔️ ከ ሙብተዲዕ ጋር መቀማመጥ ✔️ኢብኑ መስዑዶችን አስመልክቶ ያለው ሁኔታ ✔️ የ ሸይኽ ኢልያስ መግለጫ እና ፍርዱ ✔️ መቼ ነው የሱና የነበረ ሰው ከ ሱና የሚወጣው ..........ወዘተ 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed/10108 https://t.me/UstazKedirAhmed/10108

አዳድ መልካም እና ሷሊህ ጐደኛ ምግብ መጠጥ እደሚያስፈልገን ሁሉ ለሂወታችንም ሷሊህ ጐደኛ ወሳኝ ነው ምግም ለተራበ አጀት ሲገድፍ ሷሊህ ጐደኛ ወደ አላህ ታቃርባለች የኔ ልዬ ሴት
+1
አዳድ መልካም እና ሷሊህ ጐደኛ ምግብ መጠጥ እደሚያስፈልገን ሁሉ ለሂወታችንም ሷሊህ ጐደኛ ወሳኝ ነው ምግም ለተራበ አጀት ሲገድፍ ሷሊህ ጐደኛ ወደ አላህ ታቃርባለች የኔ ልዬ ሴት

ቁረአን ማዳመጥ 1 ልብን ሰላምያረጋል ጭንቀትን ይቀንሳል 2. እውቀት- አእምሮን እና ስነ-ምግባርን ያሳድጋል 3 ቋንቋ አረብኛን እና ህይወትን የመረዳት ችሎታን ያሻሽላል ትርጉሙን ስትረዳ ደግሞ ያአሏህ ጨርሳቹህ ስሙት አይጠገብም 🌸🌸🎧🎧

ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል ከሰወች  ደስታ መካከል ሶስት ነገሮች አሉ  መልካም ጎረቤት፣ ምቹ ተሽከርካሪ፣ እና ሰፊ መኖሪያ ቤት   አብዛኞቹ ሰዎች የደስታ መንገዶችን አሏቸው  ግን በብዙ በረከቶች ውስጥ ስላሉ ምስጋናን ይዘነጋሉ እየሰማን እየተማርን  የምንዘነጋውስ ነገር  ያአሏህ   አልሀምዱ ሊላህ https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

የዙል ቃኢዳ ወር ቀናት ከነገ ጀምሮ መፆም የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ ሀሙስ 13 ጁሙዓ 14 ቅዳሜ 15 በመልካም ዱአቹህ አስታውሱኝ እስኪ اللهم إنا نسألك في هذا اليوم يسراً ليس بعده عسر، وغنى ليس بعده فقر، وسعادة ليس بعدها شقاء.

ትክክል ነው 🫰🏻🎀 ሴት ልጅ በህይወቷ ሁሉ የምትመኘው ትልቁ ምስክርነት ጥሩ ሚስት እና የጥሩ ልጆች እናት ነች መባሏ ነው ቢት ባባ 🎀
+1
ትክክል ነው 🫰🏻🎀 ሴት ልጅ በህይወቷ ሁሉ የምትመኘው ትልቁ ምስክርነት ጥሩ ሚስት እና የጥሩ ልጆች እናት ነች መባሏ ነው ቢት ባባ 🎀

[٢٩‏/٤، ٤:٢٣ م] 𝓾𝓶𝓾 𝓱𝓲𝓴𝓶𝓪𝓱: እኔ አንተን ስወድህ በፍቅርህ ስረታ እኔ አንተን ስወድህ አይምሰልህ ውዴ አማሎኝ ውበትህ አይቼም አይደለም ተሟልቶ ህይወትህ ወይ ደሞ ጓጉቼ ለቤት ለመኪናህ ጥቅሞችን ፈልጌ ፍፁም እንዳይመስልህ በጥሩ አስተሳሰብ በስነ መግባርህ በማራኪ አንደበት በጣፋጩ ለዛህ ሰርቀህብኝ እንጂ የኔን ልብ በልብህ ግራ ቀኝ ሳልል ሁሌ የምከተልህ ተብትበከኝ እንጂ አስረከኝ በፍቅርህ አስገድዶኝ እንጂ እረቶኝ መውደድህ አፍቃሪህ ሁኜ ነው የልብ ወዳጅህ ጥቅም ፈላጊ ናት አስመሳይነው ብለህ ፍፁም እንዳታስብ እመነኝ ከልብህ በፍቅር ታስሮ ነው የኔልብ ከልብህ *አለች አፍቃሪዋ አንድ ውልክፍ አፍቅራ 🙌* [٢٩‏/٤، ٦:٤٢ م] 𝓾𝓶𝓾 𝓱𝓲𝓴𝓶𝓪𝓱: ‏تابع قناة 🎀ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ🎀 في واتساب: https://whatsapp.com/channel/0029VbBhOaU72WTwxy239m3n ሊንኩን ሸር አርጉ እየቀነሰ ነው 8ሺ እንገባለን እያልኩ ጭራሽ 👀 እኔ ተናግሪያለሁ አለበለዛ👊

أسأل الله أن يرزق كل فتاة زوجًا صالحًا تطيب به حياتها، وتقر به عينها، وتملأ السكينة والسعادة قلبيهما አላህ ለእያንዳንዷ ሴት ህይወቷ በእሱ የሚጣፈጥባት ዓይኗ በእሱ የሚደሰትባት ልቦቻቸውም በሰላም እና በደስታ የሚሞሉበትን ቅን ባል እንዲሰጣት እጠይቀዋለሁኝ     ጉሉ አሚን  ያረብ     አሏህየ    በተለያዩ   ሰወች  ልባቸው  የተሰበሩ   እህቶቸን  አተ ልባችንን ጠግንልን  ያጀባር🤲🤲አሚን። አላህየ በየትኛውም ቦታ ልባቸው የተሰበረ ላሉት እህቶቻችን ሁሉ ሙላት  እና  መጽናትን  ስጥ። የተሰበረውን ልብ ጠግነህ በምህረትህ  እና በርህራሄህ ጭንቀትን ከልባችን አርቅልን https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

🧷ናፈቅሽኝ ያለ ሁሉ አይናፍቅም አፈቀርኩሽ ያለ ሁሉ አያፈቅርም ውዴ ነሽ ያለ ሁሉ አይወድም እነዚህ ንግግሮች በአሁኑ ስአት ልክ እንደ ሰላምታ ለሁሉም ሰው የሚላኩ ሁነዋልና ውድ እህቴ ልብ ግዥ ኃላ
+1
🧷ናፈቅሽኝ ያለ ሁሉ አይናፍቅም አፈቀርኩሽ ያለ ሁሉ አያፈቅርም ውዴ ነሽ ያለ ሁሉ አይወድም         እነዚህ ንግግሮች በአሁኑ ስአት ልክ እንደ ሰላምታ ለሁሉም ሰው የሚላኩ ሁነዋልና  ውድ እህቴ ልብ ግዥ ኃላ እንዳታለቅሽ https://t.me/https_Aselefya

ሪያድ ክረምት ገባ መሰል ማሻአሏህ ሰሞኑን ይዞናል 🌺🍓🍓
+1
ሪያድ ክረምት ገባ መሰል ማሻአሏህ ሰሞኑን ይዞናል  🌺🍓🍓

قويّ المظهر لكن قلبه رقيق سنده أسرته وسرّه في عينيه መልኩ ጠንካራ ነው ግን ልቡ ለስላሳ ነው የቤተሠቡ ምሰሶ ነው ሚስጥሩ በዓይኑ ውስጥ ነው ✍.....
+1
قويّ المظهر لكن قلبه رقيق سنده أسرته وسرّه في عينيه መልኩ ጠንካራ ነው ግን ልቡ ለስላሳ ነው የቤተሠቡ ምሰሶ ነው ሚስጥሩ በዓይኑ ውስጥ ነው ✍.....

በጣም ነውደ ያፈጠጣቹሁት 🌶🌶🍓🍓 አታፍጡባት ልጃቺንን ክክክክ ትሰራላችኮ ብዙ ስለሆነባት ነውጂ 1 እኳ ሳይቀር ነው የምሰራው ስጦታወቿ ደግሞ በጣም ያማምራሉ ሳህ💎👑🌸🌸 ስለዚሄ ጠብቋት አታስጨንቋቴ

እስከመጨረሻው ስሙት 👁 ቆንዳላ ናት አለ አሉ ክክክክክ ጉድ ሴቶችዬ ተው ይቅርባቹህ 👆👌👌

አትነጫነጩ ውዶቸ ህዕ ክክ ያልተሰራ ተራ ተራ ሲመቸኝ ይሰራላቹሀል 👑💎 ደጃፏን አይተህ እቤቷ ግባ እናቷን አይተህ ልጂቷን አግባ አደለምደ የሚባለው የቻናሏን ስም እና ልብሷን አይታቹ ግቡ ጫጫታ አ
+1
አትነጫነጩ ውዶቸ  ህዕ ክክ   ያልተሰራ ተራ ተራ ሲመቸኝ ይሰራላቹሀል  👑💎  ደጃፏን አይተህ እቤቷ ግባ እናቷን አይተህ ልጂቷን አግባ አደለምደ የሚባለው    የቻናሏን ስም  እና ልብሷን አይታቹ ግቡ ጫጫታ አታብዙ ስታፈጡብኝ ይጨቀኛል ሀሀሀሀሀ 🌸🌸✍ ለማናቸውም ሸር አድርጓት እማ  ይቺን ሸጋ ቻናል   ሆሆ ያላ🫰💪

ህይወት ሁለት ቀን ናት አንድ ቀን ለአንተ ነው አንድ ቀን ደግሞ በእንተ ነው ለአንተ በሆነው ቀን አትኩራ በእንተ በሆነው ቀን አትደክም ህይወት የማያቋርጥ ሚዛን ነው ዛሬ ያገኘኸው ነገ ሊጠፋ ይችላል፣ ዛሬ የደረሰብህ ነገ ሊያልፍ ይችላል ብልህ ሰው በሁለቱም ጊዜ ሚዛኑን አይሰብርም በስኬት ጊዜ አይኮራም፣ በችግር ጊዜም አይወድቅም።https://t.me/umu_afifah_ami_chanal