الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
Kanalga Telegram’da o‘tish
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
2 149
Obunachilar
+424 soatlar
+1877 kun
+39830 kun
Postlar arxiv
Repost from []سَكِينَةُ الْقُلُوبِ ሰኪነቱል-ቁሉብ[]
እኛ ግን… እነዚያ ደጋግ ቀደምቶቻችን የተመኟትን፣ ለሷ ሌት ከቀን የለፉላትን፣ ብዙ የደከሙላትን ያቺን ውብ ጀነት ነው እኛም የምንመኘው?
ያለ ምንም ትክክለኛ ስራ… ወላሂ ራሴን ስመረምረው እጅግ ይገርመኛል።
እነሱኮ ሀላል የተባለውን ነገር ራሱ እስከ ጥግ ድረስ ጨርሰው የማይሰሩ፣ ተጠንቅቀው የሚኖሩ ድንቅ ሰዎች ነበሩ።
እኛ በተቃራኒው… ሀላሉ አልበቃን ብሎ ከሀራሙ ጋር ስናግበሰብስ እንኖራለን።
ታዲያ ከእነሱ ጋር እኩል አንድ አይነት ነገር እንለምናለን?
በምንስ ድፍረታችን ነው እነሱ የለፉለትንና የሚለምኑትን ጀነት እኛም ያለ አንድ ስራ የምንመኘው?
ወላሂ አጃዒብ ነው…
ግን ይህ ሁሉ ራሳችንን ለመውቀስ ብቻ አይደለም። ራሳችንን እንድንመረምር፣ የተዘነጋውን እንድንመልስ፣ ከሀራም እንድንርቅ እና ወደ አላህ በእውነት እንድንመለስ ማስታወሻ ነው።
ጀነትን መመኘት ብቻ አይበቃም፤ ወደሷ የሚያደርሰንን መንገድም መምረጥ አለብን።
አላህ ይዘንልን፣ ልባችንን ያንጻልን፣ ከሀራም ያርቀን፣ በመልካም ሥራ ያግዘን፣ እነዚያን ደጋግ ቀደምቶቻችንንም በጀነቱል ፊርደውስ ያገናኘን።
https://t.me/+TdYgY4YKnSFlMDBk
https://t.me/+TdYgY4YKnSFlMDBk
أيَّتُها الأُم👑
أنتِ شَمعة البيت، صِحَّتُكِ النَّفسية مُهمَّة جِدًّا فلتُحافِظي عليها ولْتَجعليها أولَويّة إذْ بكِ يَستَنير أَهلُ البيتِ ويسْعَدون🌸
አንቺ የክቡር እናት🌸 ሆይ ! አንቺ የቤት ሻማ ነሽ የስነ-ልቦና ጤናሽ እጅግ እጅግ አስፈላጊ ነውና ተንከባከቢው ቀዳሚ ትኩረትም ስጪው ! ምክንያቱም የቤተሰብ አባላት በአንቺ ብርሃን ይሞላሉ በአንቺም ይደሰታሉና!
ልብ በይ እህቴ አንቺ ከተበላሸሽ ልጆች ይበላሻሉ ቤተሰብ ማለት ልጆች ናቸው ። ስለዚህ .... መስተካከል ከአለባበስ ከአነጋገር ከአረማመድ ከዚሁ ይጀምራል።
Repost from هداية القلوب (የልቦች መሪ)
" የሚሰማቸው እንጅ የሚረዳቸው ሰው ያጡ ስንት ልቦች አሉ በዙሪያቸው ብዙ ወዳጆች ያሏቸው ነገር ግን ከነዛ ሁሉ አንድ እኳን ወዳጅ አድምጦ ለመረዳት የሚሞክር ወዳጅ የሌላቸው ስንቶች አሉ!
« ከወዳጆቹ ሁሉ በላጭ ሁኔታሽን አይቶ አዳምጦ የሚረዳሽ ነው!
ለመስማት እንደምንጓጓው ሁሉ ለመረዳት ብንሞክር ስንት ልቦች በኛ ምክንያት በተጠገኑ ነበር!
https://t.me/httpYelbochMeriQuran
አይለፋቹህ ግቡ ከክፍያ ነፃ ነው
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
«نُورُ التَّوْحِيدِ وَظُلُمَاتُ الشِّرْكِ»
ኑሩ ተውሂዲ ወዙሉማቱ ሽርኪ)
ሊ
ጀ
መ
ር ነው
ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ
https://t.me/sobabilelmesjide
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
🆕 💌🤲🤲
🎙የብስራት ዜና ለሁላችንም🎧
🤍📖🤍📖🤍🤍📖
የ ጛሩ ሒራ ንባብ ውድድሩን በዌብሳይት🏧 ወይንም በቴሌግራም ቦት🐾 መመዝገብ ያስቸገራችሁ ወንድምና እህቶች
በቀጥታ
1) በአካል ቢሮ በመምጣት
2) ካላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በኦንላይን
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
1⃣በቴሌግራም ⚡️
2⃣በዋትሳብ
3⃣በኢሞ
4⃣በሚሴጅ 📩📩
በ 2 ደቂቃ ውስጥ🏎 በኛ በኩል ምዘገባውን መጨረስ ትችላላችሁ
📚📖📚🌹📚📖📚📖
ለበለጠ መረጃና ከላይ በተጠቀሰው መልኩ ለመመዝገብ
0946248626 @Muhadil18
🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀
🔣ያለኢሜልመመዝገብይቻላል🔣
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
🆕 💌🤲🤲
🎙የብስራት ዜና ለሁላችንም🎧
🤍📖🤍📖🤍🤍📖
የ ጛሩ ሒራ ንባብ ውድድሩን በዌብሳይት🏧 ወይንም በቴሌግራም ቦት🐾 መመዝገብ ያስቸገራችሁ ወንድምና እህቶች
በቀጥታ
1) በአካል ቢሮ በመምጣት
2) ካላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በኦንላይን
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
1⃣በቴሌግራም ⚡️
2⃣በዋትሳብ
3⃣በኢሞ
4⃣በሚሴጅ 📩📩
በ 2 ደቂቃ ውስጥ🏎 በኛ በኩል ምዘገባውን መጨረስ ትችላላችሁ
📚📖📚🌹📚📖📚📖
ለበለጠ መረጃና ከላይ በተጠቀሰው መልኩ ለመመዝገብ
0946248626 @Muhadil18
🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀
🔣ያለኢሜልመመዝገብይቻላል🔣
📣አድስ ወሳኝ ሙሐደራ
ርዕስ: የወንድማማችነት ፀጋ እና የመልካም ወንድም ደረጃ...
🎙በአቡ ሒቢቲላህ ሑሰይን ኢስማኢል
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiyقالت لها إن الحجاب أخفي الكثير من جمالك.... 🍂
ف ردت عليها عجباً
"إن القمر لم يبرز جماله
إلا بوشاح سواد الليل الذي يحيطه
አንዷ እንዲህ አለቻት "ሂጃብሽ ብዙ ከውበትሽ ደብቆብሻል...." 🍂
እሷም በድንቅ መለሰችላት
ጨረቃ ውበቱ እንዲበራ ያደረገው በዙሪያው የከበበው የጨለማ ሌሊት መሸፈኛ ነው እንጂ ። በማለት መለሰችላት።
ታዳ አቺ የተራቆትሺው እህቴ አቺሳ በሂጃብ ውስጥ መድመቅን አፈልጊምደ!!
ሂጃብ 🎀
Repost from Abu_Oubeida~channel
ከስር ባለው ሊንክ እየገባችሁ 👍(ላይክ) በማድረግ አበረታቱን ውድድር ላይ ነን ተብላችኋል።እህታችሁ ኡሙ ዑበይዳ
http://t.me/FKR_ESKE_JENET/13551
Repost from أيلان🛍️ አይላን Online ገበያ - ዱባይ
"እየገዛችሁ ሰምታችኋል?" 😂
"የትካሻዬን ህመም ተውት... ፀጉሬ ግን በሜራ-ኦይል አብቧል!"
ሜራ-ኦይል የተፈጥሮ የፀጉር ቅባት እያለ ፀጉር ተቆጣጥሮና ተሰባብሮ ማዘን ቀረ! በቃ አትጨነቁ! ፀጉርዎ እንደ አዲስ እንዲያንሰራራ፣ እንዳይረግፍና በውበት እንዲያበራ መፍትሔው እጃችሁ ላይ ነው!
🌿 ሜራ-ኦይል ለምን ይለያል?
ተቆጣጣሪ ፀጉርን ያገርራል፦ የተሰባበረውን ጠግኖ ለስላሳ ያደርገዋል።
እድገቱን ያፋጥናል፦ የፀጉር ስርን በማጠናከር ፈጣን ለውጥ ያሳያል።
ምንም ኬሚካል የለውም፦ መቶ በመቶ ከተፈጥሮ ዘይቶች የተቀመመ።
🚚 ማዘዝ ለምትፈልጉ፦ በዱባይና በመላው ኤምሬትስ ባላችሁበት ቦታ ሁሉ እጃችሁ ድረስ እናደርሳለን!
📞 ስልክ ቁጥር፦ +971508629084 👉 በቴሌግራም ለማዘዝ፦ @Aylan90
+1
يا فتاةَ الإسلام...
لا تجعلي في قلبكِ مَحبّةً لِمن كفرَ بربّكِ،
فالمَرءُ يُبعثُ مع من أحبّ... فاختاري صحبةَ قلبكِ بعناية
🕯 ˓،🌸
አንቺ የእስልም ሴት ልጅ ሆይ...
በጌታሽ ላይ የካደውን ሰው በልብሽ ውዴታ አታድርጊ
ሰው ከወደደው ጋር ይቀሰቀሳልና... የልብሽን ጓደኛ በጥንቃቄ ምረጪ!
የትኛውንም የህይወት ጎዳና እና የትኛውንም ቡድን የመረጠ ሰው መጨረሻው ከእነሱው ጋር ይሆናል።
ጓደኝነት እና ቅርርብ ተላላፊ ባህሪ አላቸው። በዙሪያችን የምንመርጣቸው ሰዎች በሃይማኖታዊ እሴቶቻችን በአስተሳሰባችን እና በወደፊቱ የህይወት ጎዟችን ላይ ቀጥተኛ ተፅዕኖ ስለሚያሳድሩ የጓደኛ ምርጫ ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚሻ መሆኑን እንገንዘብ።
🤩 ድል አብረን እናበስራለን! 🟢
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች....... ውድድር ሊያበቃ የቀሩት 3 ቀናት ብቻ ናቸው። በእነዚህ 3 ቀናት ውስጥ የላይክ ቻሌንጁን ለማሸነፍ ከጎናችን እንድትቆሙ በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን!
እባካችሁ ከታች በተቀመጡት ሊንኮች በመግባት Like (👍) በላይክ ድጋፋችሁን አሳዩን! 👇
⓵:- http://t.me/FKR_ESKE_JENET/13519
⓶:- http://t.me/FKR_ESKE_JENET/13583
⓷:- http://t.me/FKR_ESKE_JENET/13591
⓸:- http://t.me/FKR_ESKE_JENET/13637
⓹:- http://t.me/FKR_ESKE_JENET/13523
⓺:- https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13513
⓻:- https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13605
⓼:- http://t.me/FKR_ESKE_JENET/13681
⓽:- http://t.me/FKR_ESKE_JENET/13527
⓾:-http://t.me/FKR_ESKE_JENET/13687
🤩 ድጋፋችሁ አይለየን! እናመሰግናለን! 🟢
Repost from N/a
💼ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ የቲክ ቶክ አካዉንት
እጃችን ላይ 1 አካውንት ብቻ አለ ፍጠኑ
👉 12k Followors
አስቾካይ ነዉ ቶሎ በሉ
🎯በጣም በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ አስቾካይ ነዉ 🔽
ለመግዛት @Ziyad_DS2
قَالَ سَعِيدُ بْنُ أَبِي أَيُّوبَ رَحِمَهُ الله تَعالَىٰ
لا تصاحب صَاحِبَ السُّوءِ فَإِنَّهُ قِطْعَةٌ مِنَ النَّارِ ؛
لا يَسْتَقِيمُ وُدُّهُ ، وَلا يَفِي بِعَهْدِهِ
📚 رَوْضَةُ الْعُقَلاءِ
ሰዒድ ኢብኑ አቢ አዩብ (አላህ ይዘንለት እንዲህ ብሏል፡
ክፉ ጓደኛን አትያዝ እሱ ከእሳት የተቆረጠ ቁራጭ ነው።
ፍቅሩም ቀና አይደለም በቃል ኪዳኑም ላይ አይቆምም።
መጥፎ ጓደኛ ማለት እሳት እደመጨበጥ ነው።
ዳሰስ ዳሰስ አድርጓት እማ ደክማለች 😂 አሏህ ያበርታሽ እናትየ 👐👐 ለቁም ነገር ያብቃሽ አሚን
