الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
Kanalga Telegram’da o‘tish
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
2 149
Obunachilar
+424 soatlar
+1877 kun
+39830 kun
Postlar arxiv
Repost from أيلان🛍️ አይላን Online ገበያ - ዱባይ
"እየገዛችሁ ሰምታችኋል?"
"የትካሻዬን ህመም ተውት... ፀጉሬ ግን በሜራ-ኦይል አብቧል!"
ሜራ-ኦይል የተፈጥሮ የፀጉር ቅባት እያለ ፀጉር ተቆጣጥሮና ተሰባብሮ ማዘን ቀረ! በቃ አትጨነቁ! ፀጉርዎ እንደ አዲስ እንዲያንሰራራ፣ እንዳይረግፍና በውበት እንዲያበራ መፍትሔው እጃችሁ ላይ ነው!
🌿 ሜራ-ኦይል ለምን ይለያል?
ተቆጣጣሪ ፀጉርን ያገርራል፦ የተሰባበረውን ጠግኖ ለስላሳ ያደርገዋል።
እድገቱን ያፋጥናል፦ የፀጉር ስርን በማጠናከር ፈጣን ለውጥ ያሳያል።
ምንም ኬሚካል የለውም፦ መቶ በመቶ ከተፈጥሮ ዘይቶች የተቀመመ።
🚚 ማዘዝ ለምትፈልጉ፦ በዱባይና በመላው ኤምሬትስ ባላችሁበት ቦታ ሁሉ እጃችሁ ድረስ እናደርሳለን!
📞 ስልክ ቁጥር፦ +971508629084 👉 በቴሌግራም ለማዘዝ፦ @Aylan90
አስቸኳይ ድጋፍ ለወዳጆቼ! ✨
ከታች ያለውን ሊንክ ተጠቅማችሁ ቻናሉን Join በማድረግ ብቻ የ100 Telegram Stars አሸናፊ እንድሆን ልትረዱኝ ትችላላችሁ!
የእናንተ አንዲት ሰከንድ ለእኔ ትልቅ ዕድል ናት፤ ሊንኩን ተጭናችሁ ተቀላቀሉልኝ:
👉 https://t.me/+NYt7NDusFDhkZmJk
ስለ ትብብራችሁ ከልብ አመሰግናለሁ! ⭐️
Repost from N/a
🌀 ለኢስላማዊ ቻናል ባለቤቶች በሙሉ👇
👉ኑ በነፃ 💯 ቻነል እናሳድጋለን
ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥
ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🏃♂➡️
🧩Folder 1k በላይ ብቻ 👇
🎯Above 1+ subscribers✅
🎯Above 2+ subscribers✅
🎯 Above 5+ subscribers✅
🎯Above 10k+ subscribers✅
🌀 ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ
... ........ 👇👇........... ......
@Ziyad_DS
@Ziyad_DS
ፍጠኑ ትንሽ ቦታ ነዉ ያለን በቀን 1 post ብቻ ስለሆነ በጣም አሪፍ ነዉ
Repost from قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
``
وهل تنفع «يا ليتني» عند حضور الأجل❗️
لكن الندم بعد فوات الفرصة لا يصنع عملًا، والحسرة لا تعيد زمنًا، والتمني لا يفتح بابًا أُغلق.
➖➖➖➖➖➖
الدنيا دار عمل، والآخرة دار جزاء.
https://t.me/https_Aselefya
☎️ የመጀመሪያው ፕሮግራም
🎙በወንድም አቡ ሂበቲላህ
📚 ርዕስ አላህን መፍራት
ተ
ጀ
መ
ረ
ገባ ገባ በሉ ሊንኩን ሸር ሸር አድርጉት
http://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
http://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
Repost from አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ
የቀጥታ ስረጭት የዳዕዋ ፕሮግራችን ተጀምሯልበአህሉ_ተዉሂድ መስጅድ 🎙በኡስታዝ አቡ ረያን ርእስ እዉቀትን በተመለከተ ደሰሳ ገ ባ ገ ባ በ ሉ ሊንክ ሸር አድርጉት https://t.me/sefinetunuh?livestream=ab25a8539208f1656a https://t.me/sefinetunuh?livestream=ab25a8539208f1656a
ዛሬማታ ሁላችሁም ደዕዋና የመልካም ሰራ ግብዣ ተጋብዛችኋል ቤተሰቦቼ ማንም እንዳይቀር ።
ጠሪ፦ወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን
ዛሬማታ ሁላችሁም ደዕዋና የመልካም ሰራ ግብዣ ተጋብዛችኋል ቤተሰቦቼ ማንም እንዳይቀር ።
ጠሪ፦ወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን
በወንድማችሁ አቡ ሒበቲላህ ቤት
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
اسلام عليكم وراحمةالله وبركاته
ውድ እህቶች እስኪ ዱአ አድርጉ ልባችን ደርቋል አሏህ ይመልሰን ዱሮ ምንም ሳናውቅ የነበረን አህዋል? ይሻል ።ነበር አንድት፨ ነገር ስንሰማ እንይዝ። ነበር አሁንማ ጭራሽ ከአላዋቂወቹ ?ብሰናል ፡እየሰማን ነው እየተመከርነው። ጧት ማታ ቁርአን ።እንቀራለን እናዳምጣለን ከትንሽ ትልቅ ኪታቦችን እንደየ አቅማችን እንቀራለን ።የትልልቅ መሻይኾች አውዶች ደርሶች፦ ምክሮች እንሰማለን ፦ግን መስተካከሉ ቀርቶ እየደነቆርነው መሄድ የያዝነው አሁንማ ሁሉም አስተማሪ ሁኖ ተነሳ ፦ቁርአን ቢያቀሩ በክፍያ፦ ቃኢዳ ቢያቀሩ በክፍያ፦ ኪታቦችን ቢያቀሩ በክፍያ ፦ሀቂቃ እነዛ ምርጥ ትውልዶች ስንት ሁነው እዚህ ያደረሱትን ድን መነገጃ እና ራሳችንን ማስተዋወቂያ አደረግነው ልታይ ልታይ እኔ ታዋቂ ልሁን እኔ ስሜ ይጠራ ቅድድም ነው የተያዘው አሏህ ይዘንልን ።
እርስ በእርሳችንን መመቃኘት ሴቶቹማ አቤት በሙሃደራም፥ በየግሩፑ የሴት የብቻ እየተዘጋጀ ይመከራል ፦ይዘከራል በየጊዜው አሏህን እንፍራ ሴቶች ተሰተሩ፦ ይባላል የዛች ቀን ማታ ደነገጥ፦ ደንገጥ ይባላል። ከዛ በነጋታው እዛው እነበረበት ይመለሳል ፦ሴቶችም አላህን እንፍራ በተለይ ከአጅነብይ ወንድጋ በውስጥ መስመር የምትገናኙ ማንነቴ አይወጣብኝም አይናገርብኝም በማለት ራሳችሁን አትሸውዱ፦ እምትማሩት እምታስተምሩት ይመሰክርባችኋል ሲጀመር ለምንድን አይብ ወሏሂ በጣም ነው የሚደብረው በተለይ ሚስት ያለው ወንድ ኡስታዝ ተብየውን ቢዚ አታድርጉ እስኪ ራሳችንን እንፈትሽ ሁላችንም ስራችንን እናውቃለን የራሳችን ወንጀል ይብቃን እስኪ ወንዶቹን አዛ አናድርጋቸው ኡስታዞቹም ያስተምሩ በውስጥ እየሄድን አንረብሻቸው አሁንማ ወንዶቹን የሚያስተምር ኡስታዝ ጠፋ ለምን ይመስላችኋል? አንዱ ኡስታዝ ብቅ ሲል ሚድያ ላይ ሴቶቹ ናቸው ሰርፕራይዝ ሙፋጀአ እያሉ ይጀመርለታል ኡስታዝ ተሰማን የሸበካ እናስብለሃለን ይባላል ያን በሚድያ የሚያስተምረውን ትውት አድርጎ የብቻ ግሩፕ ይከፈታል ስንት ኡስታዞች የጀመሩትን ትተው ሂደዋል የክፍያውን ብቻ ይዘው ክፍያ የማይችሉትን ገና ቃኢዳ የሚቀሩትን ማን ያስተምራቸው በእናንተ ምክንያት ታግደው ብዙ ማለት ይቻላል በእኛ በሴቶች ዙሪያ እኔ የመፃፍም የሆነ የመናገር ችሎታ የለኝም የተሰማኝን ለመግለፅ ያክል ነው
ይቅርታ ይኸን በማለቴ ካጠፋሁ እረሙኝ አማና ስተት አይታችሁ እንዳታልፉ
መልካምጁሙአ📚
اللهم صل على محمد وعلى ال محمد كما صليت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم انك حميد مجيد
ሶለዋትማውረድ እንብዛ
قال رسول الله صلى الله عليه وسلم:
(أكثروا الصلاة عليَّ يوم الجمعة وليلة الجمع
فمن صلى عليَّ صلاة صلى الله عليه عشراً)
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ
🌺اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
🌺اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
ፏያለች ጁሙአ ይሁንላችሁ 🌸🌸
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
እኳን ደስ አለን አብሮ
ሰሞኑን በነበረው የላይክ ውድድር አሸናፊ ለመሆን በቅቻለሁኝ ለአሏህ ምስጋና የተገባው ነው በመቀጠል የእናተ እገዛ አለበት አሏህ ያስደስታቹህ ከልብ የመነጨ ምስጋናየ ይድረሳቹህ ጀዛኩሙላሁ ኸይራ በቻናላቹህ በግሩፓቹህ ፖስት ስታደርጉ እና ለጓደኞቻቹሁም ስታስደርጉ የነበራቹህ ልበ ቀና ጓደኞቸ ሀቂቃ ቃል የለኝም ባረከሏሁ ፊኩም👑👑🌸🌸
ወድንማቺን አቡ ማሂ እና ኡስታዝ አቡ ሀኒፋ ጀዛኩሙላሁ ኸይራ በቻናላቹህና በግሩፓቹህ በተደጋጋሚ ለቃቹህልኛል👍👍
ውድድሩ ተከናወነ አለቀ አሉ ሰማን 🙌🙌 አሸናፊወች መብሩክ መብሩክ ብያለሁ
ጓደቼ ደግሞ የኡሙ ዓፊፋን ውጤት በመጠባበቅ ቀኑመቸነው ሰአቱ ስት ሰአት ነው በማለት ስጨቀጭቁ ነበር ይሄው ተቆረጠ ዛሬ ..... ደረጃ ከገባሁ አለሁላቹህ እሺ🌸🌸
እራቱን ጉረሱ
فالبيت ليس سجنا، بل هو مملكة المرأة المؤمنة، منه تنطلق رسالتها العظيمة، ومن خلاله تسهم في بناء المجتمع وصلاح الأمة. قرارها في بيتها .. عِزَّة، أمانة، وعِبادة
ቤት ማለት መታሰር አይደለም ይልቅስ የምእመናን ሴት መንግሥት ነው። ታላቁ መልእክቷ የሚነሳው ከእርሱ ውስጥ ነው በእርሱም በኩል ማህበረሰብን በመገንባትና ህዝብን በማስተካከል ረገድ አስተዋጽኦ ታበረክታለች። በቤቷ መጸናትዋ ክብር አደራ እና አምልኮ ነው። ግልፅ ነው አይደል! ላስተዋለው ሰው ጡሩ መልዕክትናት።
https://t.me/al_qewlu_as_sedida
Repost from Mohammed Siraj Al kemissie
የመርከዝ ቢላል የተማሪወች የሒፍዝ ውድድር
https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream=f80408670b29d7d333
