الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
Kanalga Telegram’da o‘tish
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
2 149
Obunachilar
+424 soatlar
+1877 kun
+39830 kun
Postlar arxiv
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
መፅሐፍ በማንበብ ብቻ ራሳችሁን ጨምሮ ለቤተሰብም የምታገኙትን የኡምራ ሽልማት እድል ልታስመልጡ ነው ?? ?? ?? ?
🆕አዲሱና የተሻሻለው የሡልማሒራ🔐⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
🔣🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔣
አፕሊኬሽን ምን አዲስ ነገሮችን ይዟል?
1️⃣የተወዳዳሪዎች መረጃ💻 መከታተያዳሽቦርድ፦ (student bord) ተሳታፊዎች የውድድር ሂደታቸውንና የግል መረጃቸውን በግልጽ የሚከታተሉበት ሰሌዳ ተዘጋጅቷል።
2️⃣የቀጥታ ደረጃ ሰንጠረዥ🔝 (Leaderboard)፦ የንባብ ሂደቱን በግንባር ቀደምትነት እየመሩ ያሉ 50 ተመዝጋቢዎችን ደረጃ በቅጽበት ያሳያል።
3️⃣የቀጥታ መልእክት ማሳወቂያ🔔 (Instant Notifications)፦ ከአዘጋጆች የሚላኩ ማናቸውንም አዳዲስ መረጃዎችና ማስታወቂያዎች በወቅቱ ይደርሳችኋል።
4️⃣ የነፃ መጻሕፍት ቤተ-መጽሐፍት (Free Books Section)፦ በየጊዜው አዳዲስ ነፃ መጻሕፍት የሚጨመሩበት ልዩ ክፍል ተዘጋጅቶበታል።
5️⃣ ቀጥተኛ የገፅ መሸጋገሪያ (Jump to Page)፦ የፈለጉትን የገፅ ቁጥር በመጻፍ /በማንሸራተት ፣በቀጥታ ወደፈለጉት ገፅ መሄድ ያስችላል።
6️⃣ፈጣን የቃላት ፍለጋ (Advanced Search Bar)፦ የሚፈልጉትን ቃል በመጻፍ በመጽሐፉ ውስጥ በቀላሉ የመፈለግ አማራጭ ተካቷል።
⬇️የንባብ ውድድሩን ለመመዝገብ⬇️
📊
🌐https://sulmahira.et/register?ref=010
ለበለጠ መረጃና በቀጥታ ለመመዝገብ🤌🏻
0946248626 @Muhadil234
0942189967 @Su_lle2
እህት!!
እህት ማለትኮ የእናት ምትክ።
ሀሳብን ተካፋይ የአንቺ ስኬት የሚያስደስታት።
ሲከፋሽ የምትከፋ።
ስታጠፊ የምትቆጣሽ።
የሚያስጠላ ነገር ስታይ አያምርብሽም የምትል።
ያመረብሽደሁ ማሻአሏህ ውብ ሁነሻል የምትል።
ከቤቷ ስትሄጅ ቁጭ ብድግ የምትል።
በቃ ብዙ ነገር ናት ወላሂ 👑❤
እህቴ የኔ ድምቀት እወድሻለሁኝ ስስቴ👑🌹 ዛሬ ከምየ ልጅ ጋራ ፈታ እያልኩኝ ነው የኔ ታላቅ🎀❤
قَالَ العَلَّامَةُ ابْنُ عُثَيْمِينَ -رَحِمَهُ اللَّهُ
اصْبِرِي وَاحْتَسِبِي، وَاثْبُتِي عَلَى مَا أَنْتِ عَلَيْهِ مِنَ الحِجَابِ الشَّرْعِيِّ، وَلَا يَضُرُّكِ قَوْلُ النَّاسِ: أَنْتِ مُتَزَمِّتَةٌ، أَوْ مُتَشَدِّدَةٌ ، أَوْ مَا أَشْبَهَ ذَلِكَ، فَنَسْأَلُ اللَّهَ لِلْجَمِيعِ مَعْرِفَةَ الحَقِّ وَاتِّبَاعَهُ
> [📚 فَتَاوَى نُورٌ عَلَى الدَّرْبِ (١١/١
ኢብኑ ኡሰይሚን ረሂመሁሏህ እንድህ ብለዋል
ታገሺ፣ ከአላህ ዘንድ ምንዳውን ተመኚ፣ እንዲሁም በምትከተይው ህጋዊ ሂጃብ/ሽፈና ላይ ጸንተሽ ቁሚ። የሰዎች "አክራሪ ነሽ" "አካባጅ ነሽ" ወይም የመሰሉ አባባሎች አይጎዱሽም። ሁላችንንም አላህ እውነትን እንዲያሳውቀንና እሱን የመከተል መውፊቅ እንዲሰጠን እንለምነዋለን
🌀 ለኢስላማዊ ቻናል ባለቤቶች በሙሉ👇
👉ኑ በነፃ 💯 ቻናል እናሳድጋለን
ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥
🧩 የመጀመሪያ Wave 👇
300 Subscribers
400 Subscribers
500 Subscribers
300 በላይ ለማሳደግ አናግሩኝ
... ........ 👇👇........... ......
@Ziyad_DS1
🧩 ሁለተኛ Wave 👇
600 Subscribers
800 Subscribers
1000 Subscribers
500 በላይ ለማሳደግ አናግሩኝ
... ........ 👇👇........... ......
@Ziyad_DS2
🧩ሶስተኛ Wave 1k በላይ ብቻ 👇
🎯 1+ subscribers✅
🎯 2+ subscribers✅
🎯 5+ subscribers✅
🎯 10k+ subscribers✅
🌀 1000 በላይ ለማሳደግ አናግሩኝ
... ........ 👇👇........... ......
@Ziyad_DS
ISLAMIC WAVER
صباح الخير، ☕️🫖🫐🫐🍓🍓🍇أصبحنا وأصبح الملك لله، والحمد لله، لا إله إلا الله وحده لا شريك له، له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير।
ربِّ أسألك خير ما في هذا اليوم وخير ما بعده، وأعوذ بك من شرِّ ما في هذا اليوم وشرِّ ما بعده، ربِّ أعوذ بك من الكسل وسوء الكبر، ربِّ أعوذ بك من عذابٍ في النار وعذابٍ في القبر
የተፃፈው የአረበኛው ትርጉም አይደለም ሌላ ተጨምሮነው
አረበኛ ውን ። የምትችሉ አንብቡት ወላሂ ልብን የሚነካ ነው ደስ የሚል ነው የጀግናሴት ፋንታዋ ልጆቿን አንፃ መሰረት አልባ እዳይሆኑ ኮትኩታ የምታሳድግ የባሏ ኩራት ልባም ሴት ድንቅ ሴት ነች።💯💯💎💎👑👑👌👌
ያአሏህ አንተ መስተካከልን ስጠን የባሎቻቺን ኩራት የልጆቻቺን መድረሳ አርገን🤲🤲
ይቺን ሴት አሏህ ያድርገን እህቶች 👇አስደናቂ ናት።
የቤት መሠረትና የቤተሰብ አምድ አባት በሌለበት ወይም ቀድሞ በወጣበት ሰዓት እንኳ ቤቱንና ልጆቹን በዲን መስመር ላይ አጽንታ የምታቆም ጠንካራ ሴት።
ባለራዕይ እናት የልጆቿ ጊዜያዊ የዱንያ ስኬት ብቻ ሳይሆን፣ ዘላቂው የአኼራ መዳናቸውና ስኬታቸው የሚያስጨንቃት አሳቢ እናት።
ብልህ ገበሬ/ተካይ የህፃናትን የተፈጥሮ ስንፍና በትዕግሥትና በጥበብ አልፋ እስከ ዕድሜ ልኳና ከሞቷ በኋላም የሚያስከፍል የማያቋርጥ አጅር (ትርፍ) ዘር የዘራች እናት
የመልካም ትውልድ ቅርፅ ሰጭ ለባሏ ታማኝ ደጋፊ ለልጆቿ ደግሞ ወደ አላህ መንገድ የሚመራ ምርጥ አርአያ የሆነች ሷሊህ (መልካም) ሴት።
ይህ የወንድማችን አቡ ማሒ የስራ ቻናል ነዉ
ሼር እያደረጉ ይቀላቀሉ
https://t.me/Al_Faiz_online_shopping
https://t.me/Al_Faiz_online_shopping
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
የኡምራ ሽልማት የሚያስገኘው የጛሩ ሒራ አለም አቀፍ የንባብ ውድድር የአንድ ወር የንባብ ጊዜ በይፋ ተጀመረ
የምዝገባውን ሂደት በጣም ቀላል እና ምቹ በሆነ መልኩ አብዴት አድርገነዋል ያለ ኢሜል ምትመዘገቡበት አማራጭ አመቻችቸናል
ያልተመዘገባችሁ ከዚህ በኋላ በመመዝገብ ቀሪውን 1 ወር ጊዜ በመጠቀም ማንበብ መወዳደር፣መሸለም ትችላላቹ
⬇️የንባብ ውድድሩን ለመመዝገብ⬇️
📊🌐https://sulmahira.et/register?ref=010
⚡️በቴሌግራም ለመመዝገብ = https://t.me/gharuhirabot?start=ref=010
ደውለው መመዝገብ ይችላሉ
🌟0946248626
🌟0942189967
📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ አድድ ያድርጉ
👉 https://t.me/sulmahira
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
የኡምራ ሽልማት የሚያስገኘው የጛሩ ሒራ አለም አቀፍ የንባብ ውድድር የአንድ ወር የንባብ ጊዜ በይፋ ተጀመረ
የምዝገባውን ሂደት በጣም ቀላል እና ምቹ በሆነ መልኩ አብዴት አድርገነዋል ያለ ኢሜል ምትመዘገቡበት አማራጭ አመቻችቸናል
ያልተመዘገባችሁ ከዚህ በኋላ በመመዝገብ ቀሪውን 1 ወር ጊዜ በመጠቀም ማንበብ መወዳደር፣መሸለም ትችላላቹ
⬇️የንባብ ውድድሩን ለመመዝገብ⬇️
📊🌐https://sulmahira.et/register?ref=010
⚡️በቴሌግራም ለመመዝገብ = https://t.me/gharuhirabot?start=ref=010
ደውለው መመዝገብ ይችላሉ
🌟0946248626
🌟0942189967
📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓
ግሩፓችንን ይቀላቀሉ አድድ ያድርጉ
👉 https://t.me/sulmahira
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
⓵:- ፌስቡክ 🗂
👇👇👇 ተቀላቀሉ
https://www.facebook.com/abw.mran.alathry
m/abw.mran.alathry
⓶:- ቴሌግራም🗂 👇
https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy
⓷:- የ አረበኛ ደርሶች ትምርት መስጫ👇
https://t.me/Al_arebiyeh
⓸:- የአረበኛ ትምርቶች ኦዲዮ ማስቀመጫ👇
https://t.me/Adurusu_alarebiyeh
⓹ :-በአህሉል አሰር የሚሰጡ ደርሶች ኦዲዮ ማስቀመጫ👇
https://t.me/Abu_im_ran
⓺:- ስለ ኡዙር ቢል ጀህል መረጃ ማስቀመጫ👇
https://t.me/Al_ouzru_biljehl
https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy
https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
⓵:- ፌስቡክ 🗂
👇👇👇 ተቀላቀሉ
https://www.facebook.co
m/abw.mran.alathry
⓶:- ቴሌግራም🗂 👇
https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy
⓷:- የ አረበኛ ደርሶች ትምርት መስጫ👇
https://t.me/Al_arebiyeh
⓸:- የአረበኛ ትምርቶች ኦዲዮ ማስቀመጫ👇
https://t.me/Adurusu_alarebiyeh
⓹ :-በአህሉል አሰር የሚሰጡ ደርሶች ኦዲዮ ማስቀመጫ👇
https://t.me/Abu_im_ran
⓺:- ስለ ኡዙር ቢል ጀህል መረጃ ማስቀመጫ👇
https://t.me/Al_ouzru_biljehl
https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy
https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy
ً • قال معاوية بن قُرَّة:
"لا تطلب من الناس اليوم الخير، اطلب
منهمكفَّ الأذى، فمنكفَّأذاهعنك اليوم،
فهوبمنزلةمن كان يعطيك الجوائز".
ሙዓውያ ቢን ቁራህ ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል
ዛሬ ከሰዎች ዘንድ መልካም ነገርን አትፈልግ (አትጠብቅ) ይልቁንም ጉዳታቸውን (ክፋታቸውን) ከአንተ ላይ እንዲመልሱልህ ብቻ ጠይቅ። ዛሬ ጉዳቱን ከአንተ ላይ የመለሰልህ ሰው፡ ድሮ ስጦታዎችን እና ሽልማቶችን ይሰጥህ እንደነበረው ሰው ይቆጠራል።
.ዛሬ ባለንበት ጊዜ. ከሰዎች ብዙ መልካም ነገርን ወይም እርዳታን ከመጠበቅ ይልቅ አላስፈላጊ ነገር ወይም ጉዳት ቲንኮሳ ሀሜት ክፋት ሳያደርሱብህ በሰላም ቢተዉህ ያ እራሱ እንደ ትልቅ መልካምነትና ስጦታ ይቆጠራል ።
ً • قال معاوية بن قُرَّة:
"لا تطلب من الناس اليوم الخير، اطلب
منهمكفَّ الأذى، فمنكفَّأذاهعنك اليوم،
فهوبمنزلةمن كان يعطيك الجوائز".
ሙዓውያ ቢን ቁራህ ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል
ዛሬ ከሰዎች ዘንድ መልካም ነገርን አትፈልግ (አትጠብቅ) ይልቁንም ጉዳታቸውን (ክፋታቸውን) ከአንተ ላይ እንዲመልሱልህ ብቻ ጠይቅ። ዛሬ ጉዳቱን ከአንተ ላይ የመለሰልህ ሰው፡ ድሮ ስጦታዎችን እና ሽልማቶችን ይሰጥህ እንደነበረው ሰው ይቆጠራል።
.ዛሬ ባለንበት ጊዜ. ከሰዎች ብዙ መልካም ነገርን ወይም እርዳታን ከመጠበቅ ይልቅ አላስፈላጊ ነገር ወይም ጉዳት ቲንኮሳ ሀሜት ክፋት ሳያደርሱብህ በሰላም ቢተዉህ ያ እራሱ እንደ ትልቅ መልካምነትና ስጦታ ይቆጠራል ።
+1
📢ታላቅ የነፍስ አድን ጥሪ ለወንድማችን መስዑድ አወል
ይህ በፎቶ ላይ የምትመለከቱት ለጋ ወጣት ወንድማችን መስዑድ አወል ይባላል። የ16 አመት ልጅ ሲሆን ተወልዶ ያደገው በኦሮሚያ ልዩ ዞን ከሚሴ ከተማ ሲሆን እንደማንኛውም ሰው ህይወቱን ለመለወጥ በማሰብ ከቤት ከወጣ ወር ከአስራ አምስት ቀን ሆኖታል እሱም ወደ ሳዑዲ ለመሄድ በበረሃ ጉዞ የጀመረ ቢሆንም አሏህን በማይፈሩ እና አጭበርባሪ ደላሎች አማካኝነት ወደ ሊቢያ የወሰዱት ሲሆን፣አሁን ላይ በከፍተኛ ሁኔታ ታስሮ እና ተዘቅዝቆ እየተደበደበ ህይወት ውጭ ህይወት ግቢ ላይ ይገኛል።ለዚህ ወንድማችን አጋቾች የጠየኩት ገንዘብ ሶስት ሚሊየን(3,000 000) ብር ቢሆንም ቤተሰብ ያለውን በሙሉ አሟጦ 500 000 ሺ ብር አጊንተዋል።ነገር ግን አጋቾቹ ሙሉው ገንዘብ የማይገባላቸው ከሆነ ወንድማችንን እንደሚገሉት እየነገሩን ይገኛሉ። እና የተከበራቹህ የሱና ወንድም እህቶቸ የተቻላችሁን በማድረግ ወንድማችንን ከሞት ቤተሰቡን ደግሞ ከጭንቀት ትገላግሉን ዘንድ በአሏህ ስም ሁላችሁም በቻላችሁ አቅም እንድትረዱን እንጠይቃቹሀለን።ባረከሏሁ ፊኩም!
🔹ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት👇 1000365388184
ስም፡Saliha Hassen Endris
🔹ደውለው ስለልጁ ሁኔታ ለመጠየቅና ለመርዳት የቤተሰብ ስልክ
📞 0945697003
📞 0943725521
