የጥበብ እመቤት 📜
Kanalga Telegram’da o‘tish
╱◥██████◣ │∩│🪟▤│🪟│ ▓▆▇█▓🚪▓█▇ 🍹❤️🔥✨🍁𝐖𝐄𝐋𝐂𝐎𝐌𝐄🍁✨ 𝚜𝚞𝚌𝚌𝚎𝚜𝚜 እንኳን ደህና መጡ ወደ የጥበብ እመቤት "ሕይወት ትጠይቃለች፣ ጥበብ ትመልሳለች " https://Wisdomlady
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
271
Obunachilar
-124 soatlar
+77 kunlar
+15230 kunlar
Postlar arxiv
272
በዝምታ ውስጥ ያሉ ➐ ትልልቅ ጥቅሞች
➊ ጥልቅ አስተሳሰብን ይሰጣል
➋ ሰላምን ይፈጥራል
➌ የማዳመጥ ብቃትን ይጨምራል
➍ ምስጢርህን ይጠብቃል
➎ለውሳኔ ጊዜ ይሰጣል
➏ አላስፈላጊ ክርክር ያስቀራል
➐ግርማ ሞጎስን ያጎናፅፋል
272
Repost from Never Give up!!!
#𝐩𝐚𝐲_𝐚𝐭𝐭𝐞𝐧𝐭𝐢𝐨𝐧
𝑁𝑒𝑣𝑒𝑟 𝑙𝑜𝑠𝑒 𝑦𝑜𝑢𝑟 𝑝𝑎𝑡𝑖𝑒𝑛𝑐𝑒. 𝑁𝑒𝑣𝑒𝑟 𝑔𝑖𝑣𝑒 𝑢𝑝 𝑜𝑛 ℎ𝑜𝑝𝑒, 𝐴𝑙𝑤𝑎𝑦𝑠 𝑏𝑒 𝑔𝑟𝑎𝑡𝑓𝑢𝑙. 𝑇ℎ𝑒 𝑏𝑒𝑠𝑡 𝑡ℎ𝑖𝑛𝑔 ℎ𝑎𝑝𝑝𝑒𝑛 𝑠𝑙𝑜𝑤𝑙𝑦 𝑎𝑛𝑑 𝑢𝑛𝑒𝑥𝑝𝑒𝑐𝑡𝑒𝑑𝑙𝑦. 𝔹𝕖𝕝𝕚𝕖𝕧𝕖 𝕥𝕙𝕒𝕥,
"𝑵𝒆𝒈𝒂𝒕𝒊𝒗𝒆 𝒕𝒉𝒊𝒏𝒌𝒆𝒓 𝒇𝒐𝒄𝒖𝒔𝒆 𝒐𝒏 𝒑𝒓𝒐𝒃𝒍𝒆𝒎 , 𝒑𝒐𝒔𝒊𝒕𝒊𝒗𝒆 𝒕𝒉𝒊𝒏𝒌𝒆𝒓 𝒇𝒐𝒄𝒖𝒔𝒆 𝒐𝒏 𝒔𝒐𝒍𝒖𝒕𝒊𝒐𝒏."
#𝑵𝒆𝒗𝒆𝒓_𝒈𝒊𝒗𝒆_𝒖𝒑
https://t.me/payattetion12
272
Laws of power ( የሀይል ህጎች )
ሌሎች ስራውን እንዲሰሩልህ አድርግ ፦
ትርፉን ግን ሁሉ ጊዜ አንተ ውሰድ።
▱▱▱▱▱▱▰▰▱▱▱▱
የራስህን ዓላማ ለማሳካት የሌሎችን ሰዎች #ጥበብ ፣ ዕውቀት እና እጅ ስራ ተጠቀም።እንደዚ ያለ እርዳታ ጠቃሚ ጊዜህን እና ጉልበትህን ከመቆጠብ ቀላይ ፍፁም የሆነ ቅልጥፍና እና ፍጥነት ይሰጥሀል።
በመጨረሻ ረዳቶች ይረሳሉ አንተ ግን ሁሌም ትታወሳለህ።
ሌሎች ለአንተ ሊያደርጉት የሚችሉትን ነገር በጭራሽ አንተ አታደርግም።
272
Win Arguments Easily
➥ Stay calm always
➥Never raise your voice
➥Ask questions instead
➥Let them tslk fully
➥Use logic, not emotions
➥ Stick to facts
➥ control your tone
➥Pause before responding
➥ walk awsy first
272
ክፍል ➍
Dark psychology
አንዳንዶች አሜነታ ለማግኘት ሆነ ብሎ ያንተን ባህሪ ንግግርህና ፍላጎትህን ይሰልላሉ። ልክ እንደ ገዛ ራስህ ሆነው በመቅረብ ጥንቃቄህን ያጠፋሉ። የአንድን ሰው ማንነት ለማወቅ ጊዜ ስጠው።ፍፁም መስሎ የቀረበ ሰው ጀርባ ሌላ እውነት ሊኖር ይችላል።
Dark
Psycology
272
ክፍል ➌
Dark psychology
ሰዎች አንድን ትልቅ ነገር እንድታደርግላቸው ሲፈልጉ መጀመርያ ትንሽ ስጦታ ወይም አድናቆት ይሰጡሀል።ይህ "አፀፋ የመመለስ" ስሜትህን ተጠቅሞ ለማትፈልገው ነገር እንድትገዛ ለማድረግ ነው። #ውለታ በነፃ እንጂ በግዴታ ዋጋ እንደማይሸጥ አውቀህ ከስሜታዊ ብድር ራስህን ጠብቅ።
https://t.me/artladyart
272
ክፍል ➋
Dark psychology
አዲስ የተዋወቅከው ሰው
" ከዚ በፊት የት ነው ማቅህ ❓ ወይም ከሆነ ሰው ጋ ተመሳስለህ በማለት ወድያውን ሊቀርብህ ሲሞክር ተጠንቀቅ። የህ አይምሮህን የመከላከል አቅሙ እንዲቀንስና እንድትተማመንበት የማድረግ የሚፈፅመው የስነ ልቦና ስውር ስለት ነው።ለእያንዳንድ ግኑኝነት የራሱ የሆነ የጊዜ ህይወት ይኑርህ። ከማንም ጋር ግኑኝነት ለመፍጠር አትቸኩል።
https://t.me/artladyart
272
ክፍል __ ➊
Dark psychology
አንዳንዶች አንድን ነገር እንድታድርግ ሲፈልጉ" አታድርግ "
በማለት ይገፋፉሀል።የሄ ዜዴ በራስህ የመወሰን ፍላጎትህ ተጠቅመው እነሱ ወዳቀድበት መስመር ለመውሰድ የዘየዳ ስልት ነው ።ማንም ሰው ለውሳኔ እንዲገፋፋህ አትፍቀድ፦ሁሌም የውስጥ ፍላጎትህ መርምር።
272
ጠንካራ እና የማይበገር ሰው ለመሆን.....
➊ ብቻህን አትፍራ
➋ስሜትህን ተቆጣጠር
➌ስትወድቅ ተሎ ተነስ
➍ለማማር ዝግጅ ሁን
➎ሰውን አትውቀስ
➏የገባሀውን ቃል ጠብቅ
➐አቋም ይኑርህ
272
እራስን አለመጠራጠር
እራስን መጠራጠር በውስጣችን የሚጀምረው ቀስ እያለ ነው። እንደ ሌባ አድብቶና ሹልክ ብሎ ይገባል። ካልነቃንበት እራስን መጠራጠር ህይወታችንን ያመሰቃቅለዋል። እራስን መጠራጠር በራስ መተማመንናችንን ገድሎ እርባና ቢስነት እንዲሰማን ያደርጋል። ይህን ክፍ ባህሪ ካወቅንበት ፈጣን እርምጃ በመውስድ ከህይወታችን ልናስወግደው እንችላለን።
በየእለቱ የምንኖረው ህይወታችን በእኛ ቁጥጥር ስር እንደሆነ ማመን። መልካምም መጥፎም የምናደርገው እኛ እንደሆንን አምነን መቀበል። መወሰን ካለብን በማናውቀው ነገር እንኳን ስንወስን በፍፁም እራስ መተማመን እና በርግጠኛነት መሆን አለበት። ከሌሎች ምክር ብንጠይቅ እንኳን ማንም እንዲወስንልን እና ትክክል መስራታችንን እንዲያረጋግጥልን መጠየቅ የለብንም። ህይወታችንን እኛ እንኖራታል እንጂ ሌሎች አይኖሩልንም። ስለዚህ በፍፁም ራስ መተማመን እና ልበ ሙሉነት ህይወታችንን ልንኖር ይገባል።
https://t.me/artladyart
272
ህይወት በራሷ ፍፁም ባትሆንም፣ እኛ በውስጧ የምንፈጥራቸው ትናንሽ ምክንያቶችእንደ ጠዋት የፀሀይ ብርሃን፣ እንደ ወዳጅ ሰላምታ እና እንደ ግል ህልሞች ሁሉንም ነገር ውብ ያደርጉታል።
🍎መልካም አዳር 🍎
https://t.me/mekuytrrwxnc
272
🥀”በማይመች ሁኔታ ውስጥ ሆኖ ማማርና ማደግ ትልቅ ጥበብ ነው። ሕይወት የትም ብትጥልህ፣ ካለህበት ተነስተህ መለምለምህን አታቁም!🦋🍁
https://t.me/mekuytrrwxnc
272
Repost from ⚜ከምጡቃን አንደበት⚜
"እውነተኛ ሰላም ከሰው ጋር ሳይሆን፣ መጀመሪያ ከራስ ጋር የሚደረግ ስምምነት ነው። ከራስህ ጋር ሰላም ስትሆን፣ ለሌሎችም ፍቅርን መስጠት ቀላል ይሆንልሃል።"
https://t.me/mtuk_hasab
272
ያኔ ልጅ እያለን ሳንጨብጥ በዕር
አኩኩሉ ስንል ብንሮጥ ብንበርር
ብዙ ብናጠፋ ብዙ ብንጫወት
ያኔ ስያስለቅሰን መሄድ ትምርት ቤት
ያኔ ነጭ ወረቀት ሳናስብ ማሰብን
ዩንፎርም ትቶ ዘንግተን ማንበብን
ነገር ተገልብጦ
ስህተትን ተማረም እርሳስን ወደድን
ስተትን ሰርቶ ማጥፋት ለምደን
እርሳስን ቀምቶ ብእር ብያስጨብጡን
ማጥፋት ቀረና መሰረዝ አሳዩን
አይደለ ሲል ብዕር አይደለ ሲሉ እርሳስ
ጀማሪ ነበረ የህይወት ርእስ
ያኔ በእርሳስ ሲፃፍ ሲጠፋ በላጲስ
እያስከፍም ነበር ይፃፋል እንዳዲስ
አሁን በዚ ብዕር ሳይፃፍ ቢረሳ
ይታያል ሲሰረዝ ልክ እንደ ጠባሳ
ተጠንቅቀሽ ካልፃፍሽ በነጭ ወረቀት
ቢኖር ሲልዝ ድልዝ ቢፈጠር ስህተት
ለዓይንም ይረብሻል ቆሻሻ ወረቀት።
272
Repost from ⚜ከምጡቃን አንደበት⚜
ምርጦቼ እንዴት አላችሁልኝ ዛሬ ማታ 1:30 giveaway የያዘ ጥያቄ ይኖረናል
ሕግ አለው 3 ጥያቄዎችን ቀድሞ በትክክል የመለሰ እና groupአችንን join ያለ ለውድድሩ ብቁ ነው ዛሬ በ25 birr ካርድ ነው። Next በትልቁ እንመጣለን 😎
ማስጠንቀቂያ ❗ ቻናሉ ላይ እና ግሩፕ ላይ የሌለ ሰው ግን አይሳተፍም ❗❗
Group ፦ https://t.me/+j7Gcz_Gyl7syMjlk
Channel ፦ https://t.me/mtuk_hasab
272
🍁🍁🍁እግዚአብሔር መልካም ነው።
🍁በሕይወት ጎዳና ላይ ብዙ ነገሮች ሊለዋወጡ ይችላሉ፤ ተስፋዎች ሊዘገዩ፣ ሁኔታዎች ሊከብዱ ይችላል። ነገር ግን፣ በማያቋርጥ ለውጥ መካከል የማትለወጥ አንዲት እውነት አለች፦ እግዚአብሔር መልካም ነው።
የእርሱ መልካምነት በእኛ ስሜት ወይም በወቅቱ ሁኔታ ላይ የተመሰረተ አይደለም። እርሱ መልካም የሆነው በራሱ ባሕርይ ነው።
🍁 በደስታችን ጊዜ ብቻ ሳይሆን፣ በፈተናም ውስጥ እያለ መውጫ መንገዱን የሚያሳየን፣ በድካማችን ጊዜ የሚያበረታንና በሰላም ሲጠበቅ የኖረው ሁሉ የእርሱ መልካምነት መገለጫ ነው።
🍁እግዚአብሔር መልካም ነው ብሎ መዘመር፣ ያለፈውን ታማኝነቱን ማስታወስ፣ የአሁኑን መገኘቱን መቀበል፣ ለወደፊቱም ተስፋ ማድረግ ነው። ዛሬም ልብህ በዚህ እውነት ይሞላ፤ የእርሱ መልካምነት በሕይወትህ ውስጥ በየቀኑ አዲስ ነው።
https://t.me/mekuytrrwxnc
272
➨#ወዳጄ_ሆይ_አስተውል
ሰውን ቆንጆ የሚያደርገው መልኩ ወይም አለባበሱ ሳይሆን በውስጡ ያለው ማንነቱ ወይም ስዕብናው ነው!!!
https://t.me/payattetion12
