قناةُ النِّساءِ السَّلفْيَّاتِ لِلْمذاكرات المفيد كما قال الله تعالى فذكِّرْ إنَّمَا أنت مذكر
Kanalga Telegram’da o‘tish
ٰ قـال تعالى:https://t.me/menhajuselfya56 (ألَيۡسَ ٱللَّهُ بِأعۡلَمَ بِٱلشَّاكِرِينَ) قال الإمام ابن القيِّم - رحِمه اللّٰه -: *وَهُمُ الذِينَ يَعرِفُونَ قَدرَ نِعمَتِهِ بِالهُدَى*، *ويَشكُرُونَهُ عَلَيْها، وَيُحِبُّونَهُ ويَحمَدُونَهُ* *على أن جَعَلَ
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
403
Obunachilar
+124 soatlar
-97 kun
-1130 kun
Ma'lumot yuklanmoqda...
O'xshash kanallar
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Oktabr '26Okt '26
Oktabr '26
+1
0 kanalda
Sentabr '26
+37
1 kanalda
Get PRO
Avgust '26
+90
0 kanalda
Get PRO
Iyul '26
+284
1 kanalda
Get PRO
Iyun '260
1 kanalda
Get PRO
May '26
+140
1 kanalda
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 02 Oktabr | 0 | |||
| 01 Oktabr | +1 |
Kanal postlari
Repost from N/a
ጥያቄ 🤔❓
#ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
በሱረቱ አል-ከህፍ ውስጥ የተጠቀሰዉ
የአስሃቡል ከህፍ ታሪክ ብቻ ነው ?
Wave👉 @selluhi
| 2 | 🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃➡️🏃➡️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
👉አያተል ኩርሲይ የሚገኘው
በየትኛው ሱራ ውስጥ ነው❓❔ | 6 |
| 3 | السلام اليكم ورحمت الله وبركاته
📚ኑር የቁርዓን ማዕከል ቁርዓንን በ ኦንላይን አማኝነት በማስቀራት ላይ ይገኛል
☑️ ቃኢዳቱ ኑራኒያ ( ለጀማሪዎች)
☑️ ሙራጀዓ ( ክለሳ )
☑️ ካሉበት ጁዝ ለመቀጠል
✅እህቶች በ እህቶች ቂርዓት
ለመመዝገብ : @ahmtaj
........................................
Giddu Gala Quraana Nuur
🍂Nuur Online Medresa Gama Onlaayinitin Quraana Qaraasisu irratti Argama
📚 Qaidatu Nuraanniya ( warra jalqaba Kaasanif )
📚 Muraaja´a Tajwiida Waliin
📚 Juuza Jiratan Irraa Itti Fufaani Qarahuuf
Galmaahuf / @ahmtaj | 4 |
| 4 | 🎧።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።🎧
ጎደኛን መምረጥ ግድ ይለናል አስተካክለዋለሁ አስተካክላታለሁ
በሚለው የማይሆን አስተሳሰብ አስበን
ከኛ ጋር እኩል የማይራመዱ ሰዎችን
ጎደኛ አድርገን ልንይዝ አይገባ።
ራስንም ሆነ ሌላን አካል ማስተካከል በጣም ያደክማል መጥፎ ከሆኑ ሰዎች ጋር ተጎዳኘቶ የራስን መልካም ስነመግባር ወደመጥፎ መቀየር ግን በጣም ቀላል ነው
መጥፎ ጎደኞች የገነባነውን ግንብ
ሙሉ ያፈርሳሉ አዋዋላችንን በሙሉ
ይቀርሩታል ከመልካሞቹ ያድርግልን።
ነገም በአኼራ ከመልካሞቹ
ይቀስቅሰን ያረብ። | 8 |
| 5 | ►ሙስሊም ከሆንክ ብቻ እነዚህን
ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎች ተቀላቀል።
ከታች የተዘረዘሩትን
ሁሉንም በአንድ ያገኛሉ።
ቻነላችሁን ለማሳደግ👉 @selluhi | 5 |
| 6 | ↪️በዚህ ምድር በዚች አለም ከባዱ ችግር
እራስን ፈልጎ ማግኘት ነው እራስን ፈልጎ ማግኘት በጣም ያደክማል ብዙ ጊዜንም ሊወስድ ይችላል ሰወች ለወች አብልጠው ባሰቡና በተጨነቁ ባዘኑም ጊዜ እራሳቸውን
ይረሳሉ ከዛም አለፈው ለራሳቸው በሽታን አትረፈው ቁጭ ይላሉ ሰው ያላወቀው በሽታ የማይታይ ለሰወች የተደበቀ በሽታ አሏህ ግን የሚያውቀው ከነመዳኒቱም የውስጥ ጭቀት ነው
አሏህኮ እደ ፍጡር አይደለም አሏህኮ እናት ለልጇ ከምታዝነው 9ወር ተሸክማ ወልዳ አሳድጋ ሳለች እናት ከዛች እርግብ አጀቷ የማይችል ከራሷ አብልጣ እየራባት
እየጠማት ለልጀ እያለች ከምታበላ እስፍስፏ እናትኳ ይበልጥ አዛኚ ጌታ
ነው ለዚህም ነውኮ የሆነች ሶሀቢይ ልጇ ጠፍቶባት ከዛም ስታገኘው ወደ አገቷ አስገባችውና እቅፍ አረገችው
ያአሏህ መልክተኛም አለይሂ ሶላቱ ወሰላም እንዲህ አሉ አሏህኮ ይህች ሴት ለልጇ ልክ እደዚህ ከምታዝነው የበለጠ አሏህ ለባሮቹ በላጭ አዛኚ የሆነ ጌታ ነው ብለው ተናገሩ | 7 |
| 7 | 🏠 ቤቱን በመንካት በጣም ጠቃሚና
ምርጥ ቻነል ውሰዱ👇
👇👇👇👇
┏┓
┃┃╱╲
┃ ╱╱╲╲
╱╱╭╮╲╲
▔▏┗┛▕ ╱▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔ ╲
╱ ╲
╱╱ ┏┳ ╭╮┏┳┓ ╲╲
▔▏ ┗┻ ┃┃┗┻┛ ▕▔
👆CLICK HERE👆 | 6 |
| 8 | 🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃➡️🏃➡️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
👉ጥያቄ፦ ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉ | 9 |
| 9 | ↪️ኢብኑ ቁዳማ አልመቅዲሲ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-
↪️አብዛኛው ሰው የጠፋው የሰዎችን ውዳሴ በመሻት ወቀሳቸውን በመፍራት መሆኑን እወቅ።
↪️በዚህም ምክንያት እንቅስቃሴያቸው ሁሉ በሰዎች ይሁንታ ላይ የተመሰረተ ሆነ ምስጋናቸውን ተስፋ በማድረግ እና ወቀሳዎችን በመፍራት ላይ ተጠመዱ ይህ ደግሞ እጅግ በጣም አጥፊ ከሆኑ ነገሮች አንዱ ነውና ይህንን ማስወገድ ግዴታ ነው።❞
📚مختصر منهاج القاصدين" (١/ ٢١٢).
↪️📚ሱፍያን ረሒመሁሏህ እንዲህ አሉ፦
↪️አንድ ሙእሚን ምግብና መጠጥ እንደሚያስፈልገው ሁሉ ትዕግስትም ያስፈልገዋልና።❞
📚[موسوعة ابن أبي الدنيا 4/37]. | 2 |
| 10 | ↪️ኢብኑ ቁዳማ አልመቅዲሲ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-
↪️አብዛኛው ሰው የጠፋው የሰዎችን ውዳሴ በመሻት ወቀሳቸውን በመፍራት መሆኑን እወቅ።
↪️በዚህም ምክንያት እንቅስቃሴያቸው ሁሉ በሰዎች ይሁንታ ላይ የተመሰረተ ሆነ ምስጋናቸውን ተስፋ በማድረግ እና ወቀሳዎችን በመፍራት ላይ ተጠመዱ ይህ ደግሞ እጅግ በጣም አጥፊ ከሆኑ ነገሮች አንዱ ነውና ይህንን ማስወገድ ግዴታ ነው።❞
📚مختصر منهاج القاصدين" (١/ ٢١٢).
↪️📚ሱፍያን ረሒመሁሏህ እንዲህ አሉ፦
↪️አንድ ሙእሚን ምግብና መጠጥ እንደሚያስፈልገው ሁሉ ትዕግስትም ያስፈልገዋልና።❞
📚[موسوعة ابن أبي الدنيا 4/37]. | 13 |
| 11 | 💐፧፧፧፧➛➛የማለዳ ስንቅ💐
ቀድር........
ኩንፈየኩን ብሎ ቁርአን ያሰፈረው
የአላህ ውሳኔ እርሱ የደነገገው
ቀድር መቀበሉ የእምነት ማዕዘን ነው
ኸይሩም ሆነ ሸሩ መጨረሻው ውብ ነው
ያሰብነው ባይሳካ ምኞታችን ከስሞ
በአላህ ቀድር ላይ አንዘን ፈፅሞ
ካሰብነው የላቀ ከጠበቅነው በላይ
አላህ ይሰጠናል ሁሉንም ባንድ ላይ
ክፉ ነገር በዝቶ ሀዘን ቢያጋጥመን
ዱንያ ስልችት ብሎን አኼራን ቢያስመኘን
ጨለማ በዝቶብን ብርሀን ቢናፍቀን
ከቶ ተስፋ ሳንቆርጥ በአላህ እንመን
ያማረን ውሳኔ እሱ ይሰጠናል
ከጠበቅነው በላይ ብዙ ይረዝቀናል
የረህማን ውሳኔ እጅግ የበላይ ነው
እኛ ባይመስለንም ለኛው ጠቃሚ ነው
በቀድር እንመን ያላንዳች ብዥታ
ሁሉም ለኸይሩ ነው ብለን እንበርታ
መታመም፣መፈወስ፣ሞት ና ህይወት
መሳቅ እና ማልቀስ ማዘን መደሰት
ሁሉም ነገር ያለው በአላህ ውሳኔ ነው
ከሁሉ አስበልጠን እሱን እንመነው!!!
✍ መልካም ቀን።
https://whatsapp.com/channel/0029VbC9hpU35fLpQT4nLF1h | 13 |
| 12 | ☄️ቻናል መግዛት የምትፈልጉ እና
➡️የሚሸጥ እስላማዊ ቻናል ያላችሁ
💥እይታ (view) ባይኖረውም ቶሎ አናግሩኝ
❤️🩹
1k+ subscribers
5k+ subscribers
10k+ subscribers
🤩
➡️@selluhi
💥ቻነል ማሳደግ የምትፈልጉ wave
እየሰራን ነው ማስመዝገብ ትችላላችሁ
💥 በተጨማሪም በኛ ቻናል ምርቶችን
እና አገልግሎቶችን
ማስተዋወቅ ከፈለጉ ትልቅ ቅናሽ አለ 👌💵 | 9 |
| 13 | 🍁ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎችን
ለማግኘት አበባውን 🌹ተጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇
🌺🌺
🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺 👈
☘🌺🌺☘
☘☘ 👈
🎋 🍃
🎋 🍃🍃
🎋 🍃🍃🍃 👈
🎋
👆👆👆👆👆👆
ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎችን
ለማግኘት አበባውን ተጫኑ
Add your channel 👉 @selluhi | 9 |
| 14 | 🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃➡️🏃➡️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
👉ጥያቄ፦ ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉ | 8 |
| 15 | ↪️አቡ ሐዝም ሰለማ ቢን ዲናር
አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-
↪️መጥፎ ስራህን ከሰዎች እንደምትደብቀው ሁሉ መልካም ስራህንም ደብቅ።በስራህም ፈጽሞ አትመካ (አትደነቅ)።ምክንያቱም አንተ እድለቢስ ወይም እድለኛ መሆንህን አታውቅምና።
📚شعب الإيمان
↪️ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-
↪️ስኬት ማለት የዚህችን ዓለም (የዱንያን) ጥቅም ማግኘት አይደለም።ይልቁንም እውነተኛው ስኬት ማለት ከእሳት ተጠብቆ (ርቆ) ጀነትን መግባት ነው።
📚شرح صحيح البخاري📚 | 12 |
| 16 | ↪️አቡ ሐዝም ሰለማ ቢን ዲናር
አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-
↪️መጥፎ ስራህን ከሰዎች እንደምትደብቀው ሁሉ መልካም ስራህንም ደብቅ።በስራህም ፈጽሞ አትመካ (አትደነቅ)።ምክንያቱም አንተ እድለቢስ ወይም እድለኛ መሆንህን አታውቅምና።
📚شعب الإيمان
↪️ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-
↪️ስኬት ማለት የዚህችን ዓለም (የዱንያን) ጥቅም ማግኘት አይደለም።ይልቁንም እውነተኛው ስኬት ማለት ከእሳት ተጠብቆ (ርቆ) ጀነትን መግባት ነው።
📚شرح صحيح البخاري📚 | 1 |
| 17 | 🍁ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎችን
ለማግኘት አበባውን 🌹ተጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇
🌺🌺
🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺 👈
☘🌺🌺☘
☘☘ 👈
🎋 🍃
🎋 🍃🍃
🎋 🍃🍃🍃 👈
🎋
👆👆👆👆👆👆
ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎችን
ለማግኘት አበባውን ተጫኑ
Add your channel 👉 @selluhi | 5 |
| 18 | ↪️ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁሏ እንዲህ አሉ፦
↪️❝በሌሊቱ መጨረሻ ላይ የሰዎች ቀልብ በሌላው ጊዜ ከሚገኝበት ሁኔታ
በበለጠ የለሰለሰና ቅርብ ይሆናል።❞
📚 _ الفتاوى ٥ / ١٣٠
↪️ሙአዝ ቢን ጀበል ረዲየ
አሏሁ ዐንሁ እንዲህ አለ፡-
↪️❝ማወቅ የምትፈልገውን ዒልም እወቅ! በዒልምህም እስክትሰራ ድረስ የእውቀትን ምንዳ አታገኝምና።❞
📚[الحلية (تهذيبه) 1/185]. | 16 |
| 19 | 🏠 ቤቱን በመንካት በጣም ጠቃሚና
ምርጥ ቻነል ውሰዱ👇
👇👇👇👇
┏┓
┃┃╱╲
┃ ╱╱╲╲
╱╱╭╮╲╲
▔▏┗┛▕ ╱▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔ ╲
╱ ╲
╱╱ ┏┳ ╭╮┏┳┓ ╲╲
▔▏ ┗┻ ┃┃┗┻┛ ▕▔
👆CLICK HERE👆 | 14 |
| 20 | 👉ኑ በነፃ 💯 ቻነል እናሳድጋለን
ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥
ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🏃♂➡️
🧩 ቻናላቹ👇
🎯Above 1k+ subscribers✅
ከ1ሺ በላይ ተከታዮች ሊኖረው ይገባል
👉 ከ1 ሺ በታች ያላቹ በስምምነት 🤝
🌀 ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ
... ........ 👇👇........... ......
@selluhi
👉Logo እንሰራለን
👉video edit እናደርጋለን
👉ለሽያጭ የቀረቡ ኢስላማዊ
ቻናሎችም አሉ እንዲሁም እንገዛለን | 7 |
