ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸
Kanalga Telegram’da o‘tish
Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
1 711
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+247 kun
+17930 kun
Postlar arxiv
1 711
💎 ዛሬ ጁምአ ነው 💎
አላህ ዛሬን ለእናንተ የደስታ መክፈቻ፣ የጭንቀት ማረፊያና የዱዓችሁ ሁሉ ምላሽ አድርጎ ይስጣችሁ። 🤲✨
የልባችንን ብርሃን በሶለዋት እናድምቀው፦⭐
اللهم صلِّ وسلم وبارك على نبينا محمد 😀💫
የተባረከና እጅግ ደስ የሚል ጁሙዓ ይሁንላችሁ! 🌙🌷🤍🤍
1 711
ምን ያማረ ቲላዋ?!
የአቡ-በክር ቲላዋ ረሂመሁሏህ በልጅነቱ ያጣነው ወንድማችን ነው አሰራጩለት ባረከሏሁ ፊኩም አድምጡለት።
አላህ ይዘንለት
1 711
🖤 «የጨለማ ብርሃን» ⚪️(እውነተኛ ህይወትን መሰረት ያደረገ አሳዛኝና አስተማሪ ታሪክ) ከቤተሰቦቼ ፍቅርና ሰላም ተከብቤ አድጌአለሁ...አሚሬ ላይ ትልቅ ተስፋ አለኝ... ግን ዘመኑ ያስፈራኛል! ነገር ግን የካምፓስ ህይወት ደግሞ የራሱ የሆነ የጨለማ መንገድ አለው..." አንብበው የማይጨርሱት፣ በደስታና በሀዘን የተሞላ ውብ ታሪክ!
1 711
Repost from N/a
ጛሩ ሒራ አለም አቀፍ የንባብ ውድድር በከፍተኛ ቁጥር እየተመዘገቡ ያሉ ክልሎች በደረጃ
1 አዳማ
2 ወሎ
3 አዲስ አበባ
4 ጅማ
5 ድሬድዋ
6 ጂጅጋ
7 ወራቤ
8 ሻሸመኔ
አላህ ይጨምርልችሁ
ለጛራ ሒራ ንባብ ውድድር
🎓🎓 ፣ቤተሰብ ፣ጓደኛ፣ እየሆኑ በጀመዓ በጀመዓ እየተመዘገቡ ያሉ ወዳጆች ብዙ አሉ። አሁንም መመዝገብ እና ንባብ መጀመር ትችላላቹ ይህ እድል አያምልጣቹ ተሳተፉ የምቶዱትን ሁሉ አሳትፉ ......
⬇️የንባብ ውድድሩን ለመመዝገብ⬇️
📊🌐 www.sulmahira.et
⚡️በቴሌግራም ለመመዝገብ = https://t.me/gharuhirabot?start=ref=010
ደውለው መመዝገብ ይችላሉ
🌟0946248626
🌟0942189967
📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓
1 711
Repost from N/a
➲የተለያዩ ዲናዊ ምክሮች📝
➲ቁርዓን እና ሀዲስ የምታገኙበት📖
🧩 ምርጥና ተወዳጅ ቻናል ✨
# ተቀላቀሉ ✅👇
1 711
Repost from N/a
🌀 ለኢስላማዊ ቻናል ባለቤቶች በሙሉ👇
👉ኑ በነፃ 💯 ቻነል እናሳድጋለን
ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥
ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🏃♂➡️
📌1k Subscribers ✅ 📌5k Subscribers ✅ 📌10k Subscribers ✅ 📌15k Subscribers ✅ 📌20k Subscribers ✅ 📌25k Subscribers ✅ 📌30k Subscribers ✅ከ 1000 በታች አንቀበልም ❤️🔥 🌀 ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ ... ........ 👇👇........... ...... @FaizDS @FaizDS ፍጠኑ ትንሽ ቦታ ነዉ ያለን በቀን 1 post ብቻ ስለሆነ በጣም አሪፍ ነዉ
1 711
Ω• አላህ (ሱ.ወ) በዚህ አዲስ ዓመት🥹
ጨለማውን🌚 በብርሃን🌝፣
ድካሙን🚶➡️ በእረፍት😮💨፣
ህመሙን🤒 በጤና🤗፣
እጥረቱን ደግሞ በሰፊ ሪዝቅ ይተካው።
እያንዳንዱ የምትወስደው እርምጃ በአላህ ጥበቃና ጥበብ የታጀበ፣
እያንዳንዱ ቀንህ በራህመት የተሞላ ይሁን💫።
1 711
Repost from N/a
1 711
Repost from Halal 🇼 🇦 🇻 🇪 & ᴩʀᴏᴍᴏᴛᴇ
እንደሷ አላገኘውም .......
«ስሙ ሙዚዕ ይባላል ። ሚስቱ ከሞተች 15 ዐመታት ተቆጥረዋል ። ከወዳጆቹ አንዱ " በብቸኝነት ብዙ ቆየህ ለምን አታገባም ? " ሲለው " እሷን መሳይ አላገኘሁም ። እንደው ከሷ እልፍ ደግነትና መልካምነት ውስጥ አንዱን ልንገርህ ። የሆነ ጊዜ በሆነ ጉዳይ መግባባት ሳንችል ቀረንና መጨቃጨቅ ጀመርን ። ጭቅጭቁም እየከረረ መጣና ለፀብ ደረስን ። ከዚያም ፊትሽን ማየት አልፈልግም ወደ ቤተሰቦችሽ ተመለሺ ብዬ ጮህኩባት ። እንዳልኳት አደረገች ። ከአንድ ሳምንት በኋላ ናፍቆቷ በረታብኝና ወደቤተሰቦቿ ቤት አቀናሁ ። እንደደረስኩ........ ለማንበብ
𝗙𝗿𝗲𝗲 𝗽𝗿𝗼𝗺𝗼𝘁𝗲𝗿 @ezedinm1
1 711
Repost from N/a
►ሙስሊም ከሆንክ ብቻ እነዚህን
ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎች ተቀላቀል።
ከታች የተዘረዘሩትን
ሁሉንም በአንድ ያገኛሉ።
⭕️ቻነል ለማሳደግ በዚህ ያናገሩን @Selluhi
1 711
Repost from N/a
