ʂɛƖıɱą's ᖇᵉᵐⁱⁿᵈᵉʳ ❀
Kanalga Telegram’da o‘tish
𝙰𝚜𝚎𝚕𝚊𝚖𝚞𝚊𝚕𝚎𝚢𝚔𝚞𝚖 𝚠𝚎𝚛𝚊𝚑𝚖𝚎𝚝𝚞𝚕𝚕𝚊𝚑𝚒 𝚠𝚎𝚋𝚎𝚛𝚎𝚔𝚊𝚝𝚞 𝚆𝚎𝚕𝚕 𝚌𝚘𝚖𝚎
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
368
Obunachilar
+224 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
+2130 kun
Postlar arxiv
"አሏህን ማውሳትን ከሚያስረሳ ፀጋ፤
ወደ አሏህ የሚያዞርህ መከራ በላጭ ነው።"
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላ፞ህ
[ጃሚዑል መሳኢል: 9/387]
የልብ ቁስልን ለማከም እጅህ ካልዘረጋ፣ ጣትህን ወደ ቁስሉ አትቀስር!
ሰው የደበቀውን ስቃይ «ምን ሆነህ ነው?» ብለህ የምትቆፍረው ልታክመውና ልታጽናናው ካልሆነ፣ ህመሙን አድሰህ አትተወው።
መድኃኒት መሆን ካልቻልን፣ ቢያንስ ተጨማሪ ሕመም አንሁን!
Repost from N/a
➲ #ኢስላማዊ ቻናላችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ #በነፃ ማሳደግ የምትፈልጉ አናግሩኝ ፍጠኑ ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🔥
➦ ከ #1ሺ በላይ ተከታዮች ላላቸው
☄ከ #500 በታች በስምምነት🤝
⚡️ ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ
👉 @selluhi
#በተጨማሪም በቻናላቹ ላይ ማስታወቂያ ሳይላክበት በአጭር ግዜ #በቅናሽ ዋጋ
ማስጨመር ምትፈልጉም አናግሩኝ
ምንድነው እቅድህ ስትባል አሏህን እየጠበቅኩ ነው ከማለት በላይ እረፍት የሚሰጥህ ምላሽ የለም!!
رَبِّ إِنِّى لِمَآ أَنزَلْتَ إِلَىَّ مِنْ خَيْرٍۢ فَقِيرٌۭ@selimaReminder🤎
Repost from N/a
ጥያቄ 🤔❓
#ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
#የጀነት በሮች ስንት ናቸው❓
ምናልባት ህመም ላይ ላለች ልብ እረፍት ትሰጥ ይሆናል‥﴿نَبِّئْ عِبَادِي أَنِّي أَنَا الْغَفُورُ الرَّحِيم﴾ (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) መሐሪ፣ አዛኝ እኔው ብቻ መሆኔን ለባሮቼ ንገራቸው፡፡
[አል-ሂጅር 49]
Repost from N/a
ጥያቄ 🤔❓
#ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
1] አያተል ኩርሲይ የሚገኘው በየትኛው
ሱራ ውስጥ ነው?
Repost from N/a
#ነፃ ተከታታይ #የተጅዊድ ትምህርት ምትፈልጉ ‼️
ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵
🏮ከናንተ ሚጠበቀው
ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ከዱንያ የቀረ ነገር የለም፤ መከራና፣ ፈተና ቢሆን እንጂ፡፡📚ኢብኑ ማጀህ፡3276 ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ በዱአችሁ አትርሱኝ ምን አልባት የአንዳችሁ ዱአ ይደርሰኝ ይሆናል መልካም ለይል፡፡🍁
🌸 ባለቤትሽ ለምን ይህን ያህል ይወድሻል?✉️ አንዲት ሚስት እንዲህ ተብላ ተጠየቀች፦ «ባለቤትሽ ለምን ይህን ያህል ይወድሻል? ከአንቺ የሚበልጡ ቆንጆዎች በሞሉበት ዓለም ውስጡስ ለምን ከአንቺ ውጪ ሌላን አያይም?!» 💭 እሷም እንዲህ ስትል መለሰች፦ «እኔ ከሁሉ በላይ ቆንጆ ወይም ውብ ላልሆን እችላለሁ፤ ✔️ነገር ግን ባለቤቴ ቢበድለኝ ይቅር እላለሁ፤ ተጨንቆና አዝኖ የመጣ እንደሆነ በጥሞና አዳምጠዋለሁ፤ ብዙ በሰጠኝ ጊዜ አመሰግነዋለሁ፤ ጥቂት በሰጠኝም ጊዜ እብቃቃለሁ። 💗ጌታዬ እንዲህ አስተምሮኛል፦ ውዴታዬን አላቋርጥም፤ ታዛዥነትንም አልነፍግም። እሾህን ባጨድኩ ቁጥር እንኳን ጽጌረዳን መዝራቴን አላቋርጥም።»
©©
Repost from N/a
🇶 🇺 🇪 🇸 🇹 🇮 🇴 🇳
#ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
👉 #ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉
