በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ
Kanalga Telegram’da o‘tish
⛔️*የሩፈንቲ የመስጂድ ግንባታ አካውንት ተጠሪዎች ስም ✅ጀማል መኮነን ✅ ያሲን ሞላ 🔰*የአካውንት ቁጥር* ንግድ ባንክ፦ 1000791581196 አቢሲኒያ ባንክ፦276 76 75 77 አዋሽ ባንክ፦014251751074700 ⚠️ማሳሰቢያ፦ ስታስገቡ የሁለታቸው ስም መኖሩን አረጋግጡ።👋https://t.me/+5_PpGUG5J-43YTA0
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
1 864
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Postlar arxiv
ስም የሌለው ነገር ይከብዳል እንደው አጉል ልፋት እንዳይሆን ስማቸውን አንኳን ይዘን ሰበብ ብናደርስ
ቂርአት ላይ ሁኖ ነው በሌላ እንዳትረዱት
የዛሬ ልጆች እኮ
ولله ثم ولله متو بغيظكم
Greetings, esteemed አልሀምዱሊላህ ! 👋🏻
Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷
We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️
Greetings, esteemed Bunto 49! 👋🏻
Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷
We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️
Repost from አቡ ዓኢሻ العلم نور
አሰላሙዓለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
ውድ በሀገርም ከሀገር ውጭም ያላችሁ ሰለፍዮች
መሻይኾች፣ ኡስታዞች፣ ጧሊበል ኢልሞች እንድሁም ሱናን የምትወዱ ማህበረሰቦች እንደሚታወቀው በሀራ ሰለፊዮች መካከል የተፈጠረው አለመግባባት ሰሞኑን በሶሻል ሚድያ ላይ እንደጉድ ተዘርቷል፣ተረጭቷል
እና ይህ አለመግባባት የተፈጠረው በአንድ ግለሰብ [ ሙሃመድ ሰልማን] ምክኒያት እንደሆነ እየተራገበ ይገኛል ።
ይህ ነገር ከእውነት የራቀ መሆኑን እንድትገነዘቡ ለማሳወቅ እንወዳለን
ይህ አለመግባባት ከዚህ በፊት ያለና የተፈጠረ መሖኑ ይታወቃል ሶፋ መስጂድ በነበርንበት ሰዓትም የነበረ ነገር ግን ፊትናን ላለማምጣት ሁሉም በውስጡ ደብቆ በውስጡ ይዞ ሲኖር ነበር
ጠንከር ብለው ዳዕዋ የሚያደርጉ ኡስታዞችን በውስጥ ለውስጥ በማሳቀቅ እና በማሸማቀቅ የማባረር እስትራቴጂ በመንደፍ ብዙ እርቀቶች ተካሂደዋል ።
በጥቅሉ ሀራ ላይ ጠንከር ያለ የዳዕዋ እንቅስቃሴ እንድደረግ አይፈለግም አሁን እየተካሄደ ያለውም
ይሄው ነው ።
የሀራ ነገር የሚድያ ጋጋታ እንጂ ውስጥ ላይ እየተካሄደ ያለው ነገር ሀራ ያለ፣ሀራ የሚኖር አካል ነው የሚያውቀው ዋናው የሚድያ ጋጋታ ሳይሆን በተግባር ማዋል ነው።
በዚህ ዙሪያ አብዛሃኛው የሀራ ሰለፊይ ወጣት ይቃወማል ለምን የሚል ጥያቄ በውስጡ ይዞ እንደሚጓዝ የሚታወቅ ጉዳይ ነው ።
ነገር ግን ሀራ ላይ ምንም ተቃዋሚ እንዴሌለ አንድ ግለሰብ ብቻ ነው እየረበሸ ያለው የሚለው ሽፋን ትክክል እንዳላደለ ውድ ሰለፊይ መሻይኾች፣ ኡስታዞች፣ጧሊበል ኢልሞች ልታውቁ እና ልትገነዘቡ ይገባል።ስንት እና ስንት ተቃዋሚ ወጣት ፣የማህበረሰብ ክፍሎች ባሉበት ሀገር ሁለት ሶስት ናቸው ምንም እውቀት የላቸውም ምንም አያመጡም ማለት በጣም የሚከብድ ፍትህ የጎደለው አካሄድ ስለሆነ ከዚህ ንግግር መቆጠብ ግድ ይላል።
የሀራ ሰለፊያ ወጣቶች ይህ ጉዳይ የአንድ ግለሰብ [የሙሃመድ ሰልማን ]ጉዳይ እንዳላደለ የህዝብ ጉዳይ እንደሆነ ለሚመለከታቸው የእውቀት ባልተቤቶች[ ኦለማዎች] ግንዛቤ ሰጥተዋል።እነዚህ የእውቀት ባልተቤቶች መጥተው ጉዳዩን እስከሚፈቱት በመጠባበቅ ላይ ናቸው ።
የሀራ ሰለፊያ ወጣቶች ዓላማ በመካከላቸው የተፈጠረውን አለመግባባት በቁረአን እና በሀድስ
ኦለማዎች አይተውት ወደ አንድነት የሚሄዱበትን መስመር መዘርጋት ነው።
ከዛ ውጭ በመካከላቸው ፊትናን የሚቀሰቅስ ፣ ፊትናን የሚያሰራጭ አንድንም ግለሰብ እንዴሌለ ሊታወቅ ይገባል ።
ስለዚህ ውድ ሰለፊዮች ሆይ በዚህ ጉዳይ ግራ የተጋባችሁ ካላችሁ ምንም ግራ አይጋባችሁ።
ይሄን ፊትና ያመጣው አንድ ግለሰብ ነው የሚለው
ከእውነት የራቀ መሆኑን ተገንዝባችሁ አሏህ ሁላችነንም ወደ ሀቅ እንድመልሰን ዱዓ አድርጉ ።
وَزِنُوا بِالْقِسْطَاسِ الْمُسْتَقِيمِ
የሀራ ሰለፊይ ጀመዓዎች
50 ሰው ቀርን ለ 800 ያላ አድድ
አሰላሙ አለይኩም ከዚህ ቤት አላችሁ አብሽሩ ተሳተፉ አሳትፉ ሊንኩን ሸር ሸር አርጉ
Greetings, esteemed Mohammed Abde Mohammed Abde! 👋🏻
Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷
We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️
Greetings, esteemed Semira ! 👋🏻
Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷
We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️
አብሽሪ ኡክቲ ንያሽን በዛም ሆነ በዚህ አንድ ነው በተመቸሽ ሰአት አስገቢ
