በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ
Kanalga Telegram’da o‘tish
⛔️*የሩፈንቲ የመስጂድ ግንባታ አካውንት ተጠሪዎች ስም ✅ጀማል መኮነን ✅ ያሲን ሞላ 🔰*የአካውንት ቁጥር* ንግድ ባንክ፦ 1000791581196 አቢሲኒያ ባንክ፦276 76 75 77 አዋሽ ባንክ፦014251751074700 ⚠️ማሳሰቢያ፦ ስታስገቡ የሁለታቸው ስም መኖሩን አረጋግጡ።👋https://t.me/+5_PpGUG5J-43YTA0
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
1 789
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Postlar arxiv
ማሻ አሏህ ተባረካሏህ አሏሁ አክበር
እናትና አባቴ በጣም ነው እምወዳቸው አሏህ ጥቅልል አርጎ ኢስላም ውስጥ ያስገበልኝ ዘድ 5ሺብር ነይቻለሁ ዱአም አድርጉልኝ አሏህ የኢማንን ብርሃን በልባቸው ውስጥ ያስቀምጥልኝ ዘድ
Greetings, esteemed Every thing happens For a reason! 👋🏻
Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷
We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️
ወንድሜ አሏህ ባሪያ ሞልቶታል
በአንተ ላይ የሚጠበቀው በድንህ ላይ ቀጥ ማለት ነው ቀጥ ብትል ለራስህ ነው ብትጠም ለራስህ ነው
አሏሁ አክበር
አሏህ ይጠብቃቹህ
አሏህ በሡናላይ ያኑራቹህ
ያላ እስቲ አሁን ቢያንስ 1300 እናስገባው አብሽሩ
ሸሪዓ አልቆሻል -እህቴ ትልቅ ነሽ፣
ትንሽ ትልቅ ሳይል - ህግ ያስቀመጠልሽ፣
እርጊ የተባልሽው - ተቀመጭ ከቤትሽ፣
በአስገዳጅ ምክንያት - ምናልባት ከወጣሽ፣
የመንገድ ዳርቻ - ይዘሽ ተጓዥ ያለሽ፣
አትውጭ ስትባይ - ሽቶ ተቀብተሽ፣
ሊጨቁንሽ ሳይሆን - የበታች ሊያደርግሽ፣
ሊያልቅ ሊያስከብርሽ ነው - የበላይ ሊያደርግሽ፣
ሸሪዓን ስትይዢ -ትልቅ ትሆኛለሽ!
ድንግሏ ወይዘሮ - መሬም ቢንት ኢምራን፣
የተውሒዷ አርበኛ - አሲያ ቢንት መህራን፣
ኸድጃ ኹወይሊድ - አጽናኟ ነብዩን፣
አዒሻ አቡ-በክር - የእውቀት መካዘን፣
ፋጡመቱ ዘህራ - ይበቃት ሴት ልጅ መሆን፣
እኝህ እንቁ ናቸው - የሚገልጿት ሴትን፣
ሴትን አይገልፃትም - የረከሰ ማንነት፣
ህፃን ልጅም ሆኗ - የወላጆች ውበት፣
ከፍም ባለች ጊዜ - እንደ እህት እንደ እናት፣
የህይወት ሚስጠር ናት - ስትሆን እንደ ሚስት!
ለወንዶች ፈተና - አትሁኝ እህቴ፣
ወንጀል አትሰብስቢ - ይቅር ዝንጋቴ!
ኒቃብሽን ልበሽ - ዝንቦች አይውረሩሽ፣
መንገድ ላይ አትርከሽ - ተመላልጠሽ መጥተሽ፣
አኸይራን አታጥፊ -ለዝሙት ተጋልጠሽ፣
አላህን ተገዥ ከፍ - እንድል ደረጃሽ!
ልብስሽ ተዝረፍርፎ፣ ጭቃውን ቢመስል፣
ከውስጥ አልማዝ፣ ሆነሽ አንቺን ለመከለል፣
ያገለግልሻል፣ እንደ ዝንበ ከልክል!
የአላህ ፀጋ ውበት - የተከበረ ፊት፣
ኒቃብ የሸፈነው - ሁል ጊዜ በጽናት፣
ለአንድ ሰው ብቻ - የሚፈቀድለት፣
ከዛ ውጭ ወደ ውጭ - ማነም የማያያት፣
ማራኪ ማንነት - ይህ ነው መልከኝነት!
👉 ያቺን ሴት ጥሩልኝ
እህቴን ጥሩልኝ - መንሀጅ የገባትን፣
ያቺን ሴት ጥሩልኝ - እንቁ ሰለፍይዋን፣
ከነፍሷ አስበልጣ - የምትወድ ሱናን፣
ለይታ የምታውቅ - መንሀጀ ሰለፍያን፣
ባቅሟ የምትለፋ - ብልጥ እንሰት ጀግናዋን፣
ለእራሷ ማይደንቃት - የምትኖር ለዚህ ዲን!
እህቴን ጥሩልኝ - አንድ እውነት ልንገራት፣
ውሸት ሀቅ አይሆንም -ቢወቅጡት ቢፈጩት፣
በወሬ አይገኝም -የሌለ ማንነት፣
በቃላት ጋጋታ - አይለካም እውነት፣
አይወስውስ እንጅ - ስሜት ባያስደስት፣
አቅል ጠላው ብለን - የማንጥለው እውነት፣
መለኪያሽ ሱና ነው - ሰለፎች ያመጡት!
ይህ ሡና ውድ ነው - ከሁሉም ይበልጣል፣
ታግሰሽ ከጠበቅሽ - ጀነት ያደርስሻል፣
እዚሁም ዱንያ ላይ - ደስታ ይሰጥሻል!
ያቺማ እንቁይቷ - ፈጣሪውን ፈሪ፣
ነብዯዋን ተከታይ - ሸሪዓን አክባሪ፣
በትጋት የቆመች - የዲኗ ተማሪ፣
በኒቃቧ አብባ - ደምቃ ተሰታሪ፣
ቢመች ቢጎድልባት - ለአላህ ብላ አዳሪ፣
ለተውሒድ ለሱና - ቅድማያ እጇን የሰጠች፣
ጭፍን በመወገን ለባጢል ያልቆመች፣
እንደ-ውጯ ሁሉ - ውስጧን የለወጠች፣
በሱና ጠንካራ - በአቋሟ የፀናች፣
ሰለፍይት እንሰት - እንቁ የተለየች!
ከሀቅ መንገድ - ውጭ ሰው የማትከተል፣
ሀቅን የተው እንደሁ - አሽቀንጥራ ምጥል፣
የሰለፎች መርህ - ይዛ የምታገል፣
በአራጋቢ ብዛት -የማትሸነገል!
ነፍሷን የማታመልክ - ፍፁም ከአላህ ሌላ፣
መንገድ የማትስት - ለግል ጥቅም ብላ፣
ጥመት የማትሰማ - ካወቀች በኀላ፣
ቁርጥ አቋም የያዘች - ነግቶ የማይላላ!
ከህሜት የራቀች - ነገር ከማዋሰድ፣
ወቅቱን ሳታሳልፍ - ሶላቷን የምሰግድ
አሸብርቃ ምትኖር - በሱና በተውሒድ፣
አትወዳደርም - ከአልማዝም ከዘውድ!
ከኢስላም ውጭ ባለው - በእነሱ እስትራቴጅ፣
አቋራጭ ዘመቻው - ለማርከስ ሴትን ልጅ፣
ዘንጭ ይሏታል - ሥትወጭ ተቆነጃጅ፣
እኩል ተሳተፊ - ተገላልጠሽ ሂጅ፣
አራዳ ነይ በይ፣ ተጃጃይ እበጅ
ሒጃብን አውግዘው - ራቁት ሲፈቅዱ፣
ኒቃብን ከልክለው - በሱሪ ሲያስኬዱ፣
የሴት ገላ ማየት - አብዝተው ሲወዱ፣
ተጋለጭ ብለው - በግድ ሲያስገደዱ፣
ጭንቅላት የሌለው - ያስባል በሆዱ፣
ተምሳሌት አይሆኑም፣ ወዳ ይወገዱ፣
አስተማሪ አይደሉም፣ ትምህርት ይውሰዱ!
በእራቁት አድርጎ ሴትን - እንደ ፍየል፣
አስገድዶ መድፈር - በዝቶብናል ይላል፣
የሴት ተቆርቋሪ -ራሱን ያደርጋል፣
እውነታው ሲታይ ግን - ሴትን በድሏታል፣
ከልብስ አራርቆ - እንሰሳ አድርጓታል!
አከበርኳት ብሎ - ክብሯን የሚያጠፋ፣
መብት ሰጠሁ ብሎ - መብቷን ሊገፋ፣
የሚያልቃት መስሎ - የሚከታት ፈፋ!
እኩልነት ብሎ - በስም ስም ሊያጠፋ፣
በእውነቱ ላወቀው - አንገት የሚያስደፋ!
መቼ ዝቅ ብላ - እኩል ላርጋት ይላል፣
በሚጠቅማት መልኩ - ኢስላም አልቋታል!
ትሰልጥን አሉና፣ ቢሮ ላይ ትቀመጥ፣
እኩል ናት በሚል ፌዝ - በሱሪ ትላላጥ፣
ሂጃቧንም ታውልቅ፣ ትውጣ ትገላለጥ፣
እራሷን ትጋፈጥ፣ ደግሞም ትዘራጠጥ፣
ይሄም አይነት አለ፣ አጉል የጅል ፈሊጥ!
አራዳ እኔ ነኝ በይ!
ለመልካም ከሆነ መባል አራዳነት
አራዳ እኔ ነኝ በይ — ንገሪያቸው እውነት!
ሳያቅራሩ በፊት ሳይነድፍሽ ወሬያቸው
ራቁኝ በይና እንዲህ ጠይቂያቸው
ዘር ትውልድ አበላሽ አክሳሪ ሀገር ሠው
አደገኛ ህመም ዝሙት የሚባለው
ሰበብ ሆኘ ሳለ ለመምጫም ለመጥፊያው
ሆኘ ሳለ ምችል ላባብስም ላበርደው
ትሉኛላችሁ ወይ ግቢና አባ-ብሽው
ከፋሳ ምክራችሁ ይሄ እንደት ነው ምነው?
ከዝንቦች እርቀሽ ከጥፋት ከወንጀል
የቤት ንግስት ሆነሽ መታዘዝ ለአንድ ባል
አላህ ለሚወደው መታደል ለሀላል
ከዚህ እርድና ጋር እኩል የት ይገኛል?
ሙሉ እምነት ይኑርሽ ተማመኝ በራስሽ
አራዳ እኔ ነኝ በይ — እወቂው በልብሽ
የቂንን አጥብቂ ሳይሻከክ ውስጥሽ
ያሉትን ቢሉሽም ሀሳብ እንዳይገባሽ
ቀላልም አይደለ — ይህ የያሽው በጅሽ
ከሰባት ሰማያት ጀሊሉ የሰጠሽ
በሁለቱም ሀገር በዱንያም በአኸይራሽ
ውብ ውድ ያደርግሻል ኩሪበት በዲንሽ!
ያወሩትን ያውሩ መች ቁጥር ይገባል
ኋላቀር የቱ እንደሁ ውሉ ጠፍቷቸዋል
አራዳ እኔ ነኝ በይ — የነቃሁ ነኝ በሳል
ፋሽን የማይሽረው ውብ ህግ ምከተል!
ደግሞ ንቂባቸው ኋላ ቀር ካሉሽ
ግብ አላማ አላቸው ሊያደርጉ ያሰቡሽ
ዳር እስከዳር ያሉት ጠላቶች ሁላቸው
ታርጌት ኢላማቸው ከሁሉ አስበልጠው
ኢማኗን አቅጭጨው ሴትን ማራቆት ነው
ዘላን ፈታኝ ማድረግ እፍረት አሳጥተው
ዝሙትን አስፋፍተው እንድረጭ ፊትናው
አላህ እንዲታመፅ እንዲጣስ ክልከላው!
አየሽ አይደለም ወይ እየውልሽ እህት
ከዚህ ሁሉ ትግል ያንቺ ሚና አለበት
ጂሃዲሽ ትልቅ ነው ስትፀኒ በእምነት
ክብር ቡሽራ ላንቺ ውዲቷ ኒቃቢስት
የት ላግኝ ልፈልግ ላንቺ ሚሆን ቃላት
ከአንቺ የበለጠ የት ላምጣ አራዳ ሴት?
በዚህ ባልኩሽ አይነት የታነጽሽውን
ዝንባሌ ማትወጂ ለሐቅ አሸርጋጇን
ሚዛንሽ ያማረ ለእውነት የቆምሺን
ከልብ የምትጠይ ውሸት ዝንባሌን
ማንም ምን ቢያወራ የፈለገ ቢሆን
በልዩ ሁኔታ አከብራለሁ አንቺን!!
Repost from N/a
🅱️INANCE
📊Trade, Exchange cryptocurrencies
(Bitcoin, ETH, Fiat and many others)
🌎Greatest website in the world
🆔NO VERIFICATION
🎁Up to 125X leverage
💥 Signup:
www.binance.com
ኢሻአሏህ አንቀርም አሏህ ያሳካዋል አብሺሩ
Greetings, esteemed 𝙢𝙖𝙝 🤴 ! 👋🏻
Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷
We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️
Repost from VIP Agent Bot News
‼️Do you have a VIP channel?
⁉️Tired of managing payments and subscriptions?
💥The @VIP_agent_bot is here!
✅The easiest way to manage a VIP channel
🌟🌟FREE🌟🌟
ℹ️ More information:
🌐 https://vip-agent.com
👇👇Click here👇👇
💎 @VIP_agent_bot
Greetings, esteemed {يانفسي كوني مع الله} ! 👋🏻
Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷
We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️
ከሁሉም አውፍ ተብለሀል ግንባሩንም ሽፋኑንም አኛው አለን አብሽር
50 ድራሀም አንድት ሚስኪን እህት አለችኝ እና ጨቆብኛል አሏህ ጭቀቷን እድገላግላት በጣም ዱአርጉልኝ በሷ ስም
