በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ
Kanalga Telegram’da o‘tish
⛔️*የሩፈንቲ የመስጂድ ግንባታ አካውንት ተጠሪዎች ስም ✅ጀማል መኮነን ✅ ያሲን ሞላ 🔰*የአካውንት ቁጥር* ንግድ ባንክ፦ 1000791581196 አቢሲኒያ ባንክ፦276 76 75 77 አዋሽ ባንክ፦014251751074700 ⚠️ማሳሰቢያ፦ ስታስገቡ የሁለታቸው ስም መኖሩን አረጋግጡ።👋https://t.me/+5_PpGUG5J-43YTA0
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
1 650
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Postlar arxiv
በግልም ቢሆን እንቀሰቅሳለን አብሽሩ
Greetings, esteemed እማየ,በዱ አ ሽ ! 👋🏻
Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷
We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️
Repost from ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
👉 የሀራው ጉዳይ ጥንቃቄ ይፈልጋል !
ውድ የሱና ቤተሰቦቻችን በሙሉ ሁሉም እንደሚያውቀው በቅርቡ በሀራ ሰለፍይ ወንድሞቻችን መካከል አለመግባባት ተፈጥሯል ። ከዛ በፊት በሀላባ ሰለፍዮች መካከልም የተፈጠረው አለመግባባት እልባት አላገኘም ። እንደዚህ አይነቶቹ አለመግባባቶች ሁሉንም ሰለፍዮች ያሳዘነ መሆኑ ግልፅ ነው ። የሶሞኑ የሀራው አለመግባባት ከመቀራረብ ይልቅ መራራቅ ፣ ከማጥበብ ይልቅ ወደመስፋት እየሄደ ነው ። ሀላባም ይሁን ሀራ ላይ የተፈጠሩ አለመግባባቶች በሰለፍዮች መካከል መሆኑ ግልፅ ነው ። አይደለም የሚል ካለ ማንኛው ከሱና እንደወጣ በመረጃ ግልፅ ማድረግ ይኖርበታል ።
የሀራው አለመግባባት ደግሞ በመሻኢኾችና በተማሪዮቻቸው መካከል መሆኑ ልዩ ትኩረት እንዲሰጠው ያደርጋል ። በመሆኑም መሻኢኾቹም ሆኑ ተማሪዮቻቸው አላህን ፈርተው ከስሜት ርቀው ችግሩን በሰከነ መልኩ ለመፍታትና የሰለፍቶችን አንድነት ለመጠበቅ የሚችሉትን ማድረግ ይጠበቅባቸዋል ። አለመግባባቱ ከማንም በፊት ዳዕዋውን ይጎዳል ። ሁሉም ቆም ብሎ ቢያስተውል ለዚህ ዳዕዋ ሰለፎች የከፈሉትን መስዋእትነት አይቶ እኔ የሚለው ስሜት ራስን ከመውቀስ ጋር እንዲጠፋ ማድረግ በተቻለ ነበር ። አሁንም አረፈደም ። መሻኢኾች የተማሪዮቻቸውን ጥፋትና ስህተት ለማረም መንገዱን ከሰሎፎች ተሞክሮ መውሰድ የግድ ነው ። ይረዝምብኛል ባልል በጣም ብዙ ማሳያዎችን በጠቀስኩ ነበር ። ተማሪዮችም የመሻኢኾቻቸውን ስህተትና ጥፋት የሚሉትን በምን መልኩና እንዴት ማረም እንዳለባቸው ከሰለፎቻቸው በቂ ተምሳሌት አለላቸው ።
ሁሉንም አንድ የሚያደርጋቸው የጋራ ነጥብ መከባበር ፣ መተዛዘን ፣ ስህተትን በስተትነቱ መስተካከል ያለበት መሆኑን ማመንና መንገዱን ወደ ቁርኣንና ሐዲስ በሰለፎች ግንዛቤ ላይ አድርጎ ተሞክሯቸውን መጠቀም ነው ። በመሆኑም ሁለቱም የሱና ወንድሟሟቾች አላህን ፈርተው ከአሁኑ ሰአት ጀምሮ ምንም አይነት ነገሮችን የሚያባብሱ ነገሮችን ከመፃፍም ሆነ ከመናገር እንዲቆጠቡ በአላህ ስም እጠይቃለሁ ።
ሌላው በየቦታው የሚፈጠሩ አለመግባባቶችን ትፈታላችሁ ተብሎ ሀላፊነት የተጣለባችሁ የሀገራችን የሱና መሻኢኾች የሰለፍያን ዳዕዋ እንደ እሳት የሚበላውን የሰለፍዮችን አቅም የሚያዳክመውን ከአላህ እዝነት የሚያርቀውን አሳዛኝ አለመግባባት እንደሰደድ እሳት እየተዛመተ ሰለፍያን ከመብላቱ በፊት ቅድሜያ ሰጥታችሁ እንድትፈቱ ለዚህም የትኛውንም ዋጋ እንድትከፍሉ በአላህ ስም እጠይቃችኋለሁ ።
በመጨረሻም በየትኛውም አካባቢ በሰለፍዮች መካከል የተፈጠሩ አለመግባባቶች በአላህ ፈቃድ በአጭር ጊዜ ተፈተው ሰለፍዮች ወደ አንድነታቸው እንደሚመለሱ በአላህ ተስፋ እንድናደርግ ላስታውሳችሁ እወዳለሁ ። ለዚህ አላማ የትኛውም ሰለፍይ የትም ሆኖ የሚችለውን እንዲያደርግ አደራ እያልኩ ከዚህ ሰአት ጀምሮ ከየትኛውም አለመግባባቱን ከሚያሰፉ ተግባሮች ተቆጥበን ወደ መግባባት የሚያደርሱ ሰበቦችን በማድረስ ተራ በተራ የሁሉም ሰለፍዮች የደስታ ብስራት የሚነገርባቸውን ቀናቶች እንጠብቅ እላለሁ ። አላህ ይረዳናል ሰለፍዮች አንድ ይሆናሉ ተውሒድና ሱና በሰለፍዮች ጥረትና በአላህ እገዛ የበላይ ይሆናሉ ።
https://t.me/bahruteka
ያጀማአ እንደት ናቹህ የህ ምንድን ነው
Repost from N/a
🌟KuCoin
📊Trade, Exchange cryptocurrencies
(Bitcoin, ETH, Fiat and many others)
🌎Best Binance alternative
🆔NO VERIFICATION
🎁Up to 100X leverage
💥 Signup:
www.kucoin.com
Repost from N/a
🅱️INANCE
📊Trade, Exchange cryptocurrencies
(Bitcoin, ETH, Fiat and many others)
🌎Greatest website in the world
🆔NO VERIFICATION
🎁Up to 125X leverage
💥 Signup:
www.binance.com
ما شاء الله ما شاء الله جزاكم الله خيرا جميعا وبارك الله فيكم ربنا يحفظكم اينما كنتم
Greetings, esteemed Nur Nur! 👋🏻
Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷
We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️
58 ኣላይ አለን አድድድ እናቀሳቅሰው
ስሜትን ሳይሆን እውነትን ለሚያስቀድሙ እህቶቸ ስም500
