uz
Feedback
በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ

በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ

Kanalga Telegram’da o‘tish

⛔️*የሩፈንቲ የመስጂድ ግንባታ አካውንት ተጠሪዎች ስም ✅ጀማል መኮነን ✅ ያሲን ሞላ 🔰*የአካውንት ቁጥር* ንግድ ባንክ፦ 1000791581196 አቢሲኒያ ባንክ፦276 76 75 77 አዋሽ ባንክ፦014251751074700 ⚠️ማሳሰቢያ፦ ስታስገቡ የሁለታቸው ስም መኖሩን አረጋግጡ።👋https://t.me/+5_PpGUG5J-43YTA0

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
1 298
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Postlar arxiv
አንተ የዲን ተማሪ ሆይ! በህዝቡ መሃል የነቢዩን (ﷺ) ስም የማያውቅ ትውልድ እያለ እንዴት ትተኛለህ? እንዴትስ ዓይንህን እንቅልፍ ይሞለዋል?!! ————— ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ አሉ:- “ሙስሊሞችን ከአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋር አስተዋውቋቸው። ለሙስሊሞች የአላህን መልእክተኛ ሱናቸውን፣ ታሪካቸውን፣ ስነ-ምግባራቸውን፣ ዘዴያቸውንና የአኗኗር ዘይቤያቸውን የነበሩበትን ሁኔታ ሁሉ አሳውቋቸው (አስተምሯቸው)። ምክንያቱም ሙስሊሞች አርኣያ አድርገው የሚከተሏቸው ናቸውና፣ ሁኔታውን እና ታሪኩን ያላወቁትን አካል እንዴት አርኣያ አድርጎ መከተል ይቻላል?!፣ በምን ሁኔታ ነው ሊከተሉትስ የሚቻለው?! ሙስሊሙ ማህበረሰብ የአላህን መልእክተኛ (ﷺ) እንዲከተል ታዞ ግን ደግሞ ስማቸውን እንጂ የማያውቅ ከሆነ (እንዴት ሊከተላቸው ይችላል?)። ጭራሽ ስማቸውንም የማያውቅ አለ፣ በሙስሊሞች ውስጥ የአላህን መልእክተኛ ስም የማያውቅ አለ፣ ይህን በዓይኔ አይቻለሁ በሁለት ጆሮዬም ሰምቻለሁ። አንድ ሆስፒታል ውስጥ አንዲት ሴት ልጇ ምርመራ እየተደረገለት ዶ/ሩ የነቢያችሁ ስም ማነው? አላት፣ ነቢዩ ናቸው ሰለዋት አውርድ አለችው። ዶ/ሩም:- (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ስሙ ማነው? አላት፣ እሷም:- ነቢዩ ናቸው ሰለዋት አውርድ አለችው። እኮ ስማቸው ማነው? አላት፣ እንደመጀመሪያው ደጋገመችው፣ ተገርሞባት ነቢዩ ሙሳ ነው? አላት፣ ከዛም ዳግም ነቢያችን ማነው? አላት፣ ነቢያችን ሙሳ (ዐለይሂሰላም) ነው አለች። ከዛም ፈጠን ብላ ወጣች፣ ለዶ/ሩ ይህች ሴት ከወጣች ነቢያችን ሙሳ ነው የሚለው ከልቧም ከአንደበቷም አይወጣምና ጥራትና አስተካክለህ ንገራት አልኩት፣ ተመለሰችና ነቢያችን እኮ ሙሀመድ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ናቸው ስትባል እንቢ አለች፣ ለምን? ዶ/ሩ መጀመሪያ ነቢያችን ሙሳ ነው ያላትን የምር አድርጋ ይዛ ልቧ እዚያው ላይ ፀና። ይሀውልሽ ነቢያችን እኮ ሙሀመድ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ናቸው ብሎ ጠንከር አድርጎ ቢሟገታትም እንቢ አለች። በህዝቡ ውስጥ በትክክል የነቢዩን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ስም የማያውቅ አለ፣ እናንተ ምን እየሰራችሁ ነው?! ምን እየሰራችሁ ነው?!! በምንድነው ጊዜያችሁን የምታቃጥሉት? በምንድነው ንብረታችሁን ወጪ የምታደርጉት?! በምንድነው አቅማችሁን የከፋፈላችሁት?! በምንድነው ሀይላችሁን የበታተናችሁት?! ህዝቡ በዚህ ሁኔታ እያለ፣ አንድም የልጁን እጅ ይዞ ትክክለኛውን ቀጥ ያለውን መንገድ የሚያመላክት አታገኙም ታዲያ እናንተ ምን እየሰራችሁ ነው?! በህዝቡ የነቢዩን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ስም የማያውቅ በመኖሩ ሙስሊሙ አያፍርም?! ይህን ተጨባጭ የሚያወቅ የነቢዩ ሙሀመድ (ﷺ) ተከታይ እንቅልፍ ሲተኛ አያፍርም?! እንዴት ይተኛል?! በነቢዩ ህዝብ ውስጥ ይህን ከባድ የሆነን ጉዳይ የሚያውቅ ሰው ዓይኑ እንዴት (በእንቅልፍ) ጨለማ ትረጋለታለች?! እናንተ የዲን ተማሪዎች ሆይ! ሀይላችሁን በባዶ መበተናችሁ ይብቃችሁ!፣ አቅማችሁን በከንቱ መከፋፋላችሁ (ማባከናችሁ) ይብቃችሁ!! ጌታችሁን አላህን ፍሩት!!… ተግባቡ፣ ተረዳዱ፣ ተጣበቁ፣ በሀቅ ላይ ታላቁን ፈጣሪ ብቸኛ በማድረግ ላይ ታገሱ!! እርሱን አጥብቆ በመያዝ, ወደርሱ ጥሪ በማድረግ ላይ (ታገሱ)። የመልእክተኞች አለቃ የሆኑትን ነቢዩን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) አውቆና አጥብቆ በመከተል፣ በሀቅ ላይ በመታገስና ወደሳቸው መንገድ ጥሪ ማድረግ ነው። የላቀውን አላህን ከገፍላና ከመዘናጋት እንዲያነቃን እለምነዋለሁ!! አብሳሪና አስጠንቃቂ በሆኑት ነቢይና በባልደረቦቻቸው ሁሉ የአላህ ሰላምና እዝነት ይስፈን!!።” [ከታላቁ ሸይኽ ዶ/ር ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን ሙሃደራ ተወሰዶ ወደ አማርኛ የተተረጎመ ነው።] ይሄው ነው እውነታው!! በሀገራችን ስለ ነቢዩ (ﷺ) ሲጠየቅ "አላህም ነቢዩም አንድ ናቸው" የሚል ትውልድ ይዘህ በቁጥሩ ብዛት መሸንገል ትተህ ትክክለኛውን ዐቂዳ እና የሚቃረነውን ነገር አስተምረህ መሰረቱን አስተካክለው። አንድ ሰው ለዚህ ትኩረት ሰጥቶ መስራት ሳይችል ለዲን እለፋለሁ ቢል፣ ልፋቱ የውሸት ነው፣ ወይም መንገዱ ጠፍቶታልና ቆም ብሎ ሊያስብበት ይገባል!! ወንድሜ ሆይ! ሳይመሽብህ ያወቅከውን አሳውቅ!! "ሰለጠንኩ ከተሚይ ነኝ" እያለ፣ ለኩፍር ስርኣት (ለክርስቲያኖች) መቻቻል በሚሉት መጃጃል ስም፣ የጥምቀት ቦታቸውን እያፀዱ በመጨረሻም "አልሀምዱሊላህ ታቦታችን በሰላም ገባ" የሚለውን እስልምናን እና ክርስትናን ለይቶ የማውቅ ትውልድ ከሁሉ በፊት የሀይማኖቱን ህግና ስርኣት ለይቶ እንዲያውቅ ማድረግ ከሁሉ ነገር ይቀድማል!!። እንዲህ ያለ ትውልድ ይዘህ ቅድሚያ ለተውሒድ ስትባል ዓይንህ ሲቀላ ነው ምታሳዝነኝ። የአንዳንድ ሰዎች ሁኔታ ይገርመኛል! የነቢዩን (ﷺ) ሲራ ያስተምራሉ ዋና ግቡ እና የተደረገው ተጋድሎ መነሻው ግን ተውሒድ እንደሆነ አያስጨብጡም። ቁርኣን ተፍሲር ያስተምራሉ ሰነዳቸው ያልተጣሩ ቂሳዎችን እያራዘሙ ታዳሚውን አፍ ከማስከፈት አልፈው ለታዳሚው ቁርኣን ከላይ እስከታች ተውሒድ መሆኑን አያስጨብጡትም!! ✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa) የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa

የዕውቀት ባለቤቶችን (ዑለማዎችን) መቀማመጥና ማማከር—በተለይም በሀገራችን ኢትዮጵያ የባህርዳር መሻይኾችን... በዚህ በጊዜያችን ካሉት የብልሃት፣ የዕውቀትና የርጋታ ባለቤቶች መካከል የባህር ዳር መሻይኾችንና ወጣቶቻቸውን በበጎ እንቀናባቸዋለን። እነሱ የዳዕዋን ጥቅም የሚመለከት ማንኛውንም ውሳኔ በመመካከር (በሹራ) እንጂ አይወስኑም። አንዳቸው ሌላውን አያቃልሉም፤ በእነሱ ዘንድ የራስን ሃሳብ ብቻ መጫን (አምባገነንነት)፣ እራስ ወዳድነትና የመሪነት ፍላጎት (የስልጣን ጥመኝነት) የለም። በዚህም ምክንያት በእነሱ ዘንድ ልዩነቶችን፣ ግጭቶችን፣እንዲህ አሉ ታባለ፣ ቅሬታዎችን አታገኝም። ለመመካከር ባላቸው ከፍተኛ ጉጉትና ጥንቃቄ የተነሳ ውሳኔዎቻቸው ሁሉ ትክክለኛና ስኬታማ ናቸው። ይህም አላህ ለሚሻው ሰው የሚሰጠው ትልቅ ችሮታ (ፈድል) ነው። ሰለፊይ ወንድሞቼን የእነሱን ፈለግ እንዲከተሉና በአስቸጋሪ (በተወሳሰቡ) ጉዳዮች ላይ እንዲያማክሯቸው እመክራለሁ።
📚ምንጭ፦ አምሳ ምክሮች ለዲን ተማሪዎች ከሚለው ሪሳለህ (ቁጥር 23)]
✍ ሸይኽ ዶክተር ሁሰይን ቢን ሙሐመድ አስ-ሱልጢይ (ሀፊዘሁላህ) https://t.me/semirEnglish https://t.me/semirEnglish

የኢሞ የለም በዝህ እናሞሙቀው አድ ሸር በማድረግ የአሏህንቤት ተባብረን እንገባ

Repost from N/a
🅱️INANCE 📊Trade, Exchange cryptocurrencies (Bitcoin, ETH, Fiat and many others) 🌎Greatest website in the world 🆔NO VERIFICATION 🎁Up to 125X leverage 💥 Signup: www.binance.com

📢ዳዕዋ ዳዕዋ ዳዕዋ‼️ 👉አስታውሱ እንዳትረሱ 🔰በአይነቱ ለየት ያለ ሳምንታውይና ተከታታይ የወንዶች የዳዕዋ ፕሮግራም ደማቅ ምሽት አለ እነሆ  ዛሬ ሀሙስ ኸሚስ ቢኢዝኒላህ  ደማቅ ምሽት ስለሚኖረን የሀራ እና አካባቢዋ ሱና ወዳድ ወጣቶችና አባቶች በሙሉ ተጋብዛችኋል በተባለው ምሽትና ሰአት 🕐 በመገኛት የዳዕዋው ተካፋይና ተቋዳሽ ተካፋይ ይሁኑ 💺የእለቱ ተጋባዥ የክብር እንግዳችነን ↪️ካፍታ ቆይታ ቦኋላ የምናሳውቅ ይሆናል ➛ቦታው 🕌መስጀደ አቡበክር ከመغሪብ ሶላት ቦኋላ ስለሚጀመር እንዳያለፋችሁ በአካል (ኑ) ድን መመካከር ነው 🗓መስከረም ቀን/14/01/2019/ሀሙስ ኸሚስ ኢንሻ አላህ ደማቅ ምሽት ይኖረናል ➷➷➷ https://t.me/hussenhas

Greetings, esteemed Žěď Ǎľěmǔ! 👋🏻 Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷 We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️