uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

UAT Boot Camp 2019

UAT Boot Camp 2019

Kanalga Telegram’da o‘tish

UAT Boot Camp 2019 – Summer Intensive Preparation for AAU Aspirants መረጃ፣ ፈተና ፣ ድጋፍ.... ሁሉም ነገር ነጻ ነው ! ሌሎች ሼር አድርጉላቸው : @UATBootcamp

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
1 186
Obunachilar
-424 soatlar
-127 kun
-1230 kun
Postlar arxiv
DEPARTMENT SERIES LAW ⚖️ Law የህግ ስርዓቶችን፣ የሰዎችን መብትና ግዴታ እንዲሁም ህጎች በማህበረሰብ ውስጥ እንዴት እንደሚሰሩ የምንማርበት የትምህርት መስክ ነው። የLaw student
DEPARTMENT SERIES LAW ⚖️ Law የህግ ስርዓቶችን፣ የሰዎችን መብትና ግዴታ እንዲሁም ህጎች በማህበረሰብ ውስጥ እንዴት እንደሚሰሩ የምንማርበት የትምህርት መስክ ነው። የLaw student ሆናችሁ የህግ መርሆችን መረዳት፣ ህጎችን ማንበብ እና የህግ ጉዳዮችን መተንተን ትማራላችሁ። በዚህ department ውስጥ Constitutional Law, Criminal Law, Civil Law, Contract Law እና ሌሎች የLaw courses ልትማሩ ትችላላችሁ። እያንዳንዱ course የራሱ የሆነ የህግ መርህና terminology ስላለው በጥልቀት ማንበብና መረዳት ያስፈልጋል። Law ለሚመርጡ ተማሪዎች critical thinking, reading, writing, research እና analytical skills በጣም ጠቃሚ ናቸው። የህግ ጉዳይን ማንበብ ብቻ ሳይሆን ዋናውን ነጥብ መለየትና በምክንያት የተደገፈ argument ማቅረብም ይጠይቃል። ወደ University ስትገቡ Law ከHigh School የተለየ የአስተሳሰብና የአጠናን ልምድ ሊፈልግ ይችላል። ስለዚህ ከመጀመሪያው ጥሩ study habit መገንባት፣ notes መያዝ እና የምታነቧቸውን concepts በራሳችሁ ቃላት መረዳት ይረዳችኋል። So university ከገባቹ በኋላ ይህንን ወርቅ የኋነ department ለመማር የሚኖረው competition high ሊሆን ስለሚችል ከአሁኑ ለ coc exmaሙ እና  አሪፍ GPA አንዲኖራቹ መዘጋጀት እና ማጥናት መጀመር አለባችሁ በዚህ ደግሞ havan እናንተን ለመርዳት ተዘጋጅቶ ጨረሶል ። YOUR GPA MATTERS @havanacademyOfficial

DEPARTMENT SERIES LAW ⚖️ Law የህግ ስርዓቶችን፣ የሰዎችን መብትና ግዴታ እንዲሁም ህጎች በማህበረሰብ ውስጥ እንዴት እንደሚሰሩ የምንማርበት የትምህርት መስክ ነው። የLaw student
DEPARTMENT SERIES LAW ⚖️ Law የህግ ስርዓቶችን፣ የሰዎችን መብትና ግዴታ እንዲሁም ህጎች በማህበረሰብ ውስጥ እንዴት እንደሚሰሩ የምንማርበት የትምህርት መስክ ነው። የLaw student ሆናችሁ የህግ መርሆችን መረዳት፣ ህጎችን ማንበብ እና የህግ ጉዳዮችን መተንተን ትማራላችሁ። በዚህ department ውስጥ Constitutional Law, Criminal Law, Civil Law, Contract Law እና ሌሎች የLaw courses ልትማሩ ትችላላችሁ። እያንዳንዱ course የራሱ የሆነ የህግ መርህና terminology ስላለው በጥልቀት ማንበብና መረዳት ያስፈልጋል። Law ለሚመርጡ ተማሪዎች critical thinking, reading, writing, research እና analytical skills በጣም ጠቃሚ ናቸው። የህግ ጉዳይን ማንበብ ብቻ ሳይሆን ዋናውን ነጥብ መለየትና በምክንያት የተደገፈ argument ማቅረብም ይጠይቃል። ወደ University ስትገቡ Law ከHigh School የተለየ የአስተሳሰብና የአጠናን ልምድ ሊፈልግ ይችላል። ስለዚህ ከመጀመሪያው ጥሩ study habit መገንባት፣ notes መያዝ እና የምታነቧቸውን concepts በራሳችሁ ቃላት መረዳት ይረዳችኋል። So university ከገባቹ በኋላ ይህንን ወርቅ የኋነ department ለመማር የሚኖረው competition high ሊሆን ስለሚችል ከአሁኑ ለ coc exmaሙ እና  አሪፍ GPA አንዲኖራቹ መዘጋጀት እና ማጥናት መጀመር አለባችሁ በዚህ ደግሞ havan እናንተን ለመርዳት ተዘጋጅቶ ጨረሶል ። YOUR GPA MATTERS @havanacademyOfficial

Havan academy Freshman Packages 🔥 በፍሬሽማን ዓመታችሁ ልታደርጉት ከምትችሏቸው ምርጥ ውሳኔዎች አንዱ Havan Academyን መምረጥ ነው! 🔥 የ6 ዓመታት የልምድ ታሪክ፣ የተማሪዎች እምነት እና ስኬት የተገነባበት ተቋም! Havan Academy ባለፉት 6 ዓመታት በኢትዮጵያ የፍሬሽማን ትምህርት ላይ ትልቅ ተጽዕኖ በመፍጠር፣ ፈር ቀዳጅ እና መሪ የፍሬሽማን ትምህርት ማዕከል ሆኖ ቆይቷል። በርካታ ተማሪዎችን በፍሬሽማን ጉዟቸው በመምራት፣ በመደገፍ እና ለስኬት በማዘጋጀት ላይ ይገኛል። 📚 ከትምህርት እስከ ፈተና ዝግጅት፣ ከመመሪያ እስከ ቀጣይነት ያለው ድጋፍ፤ የፍሬሽማን ሕይወታችሁን በስኬት እንድትጀምሩ ከጎናችሁ ነን! 💥 6 ዓመታት ልምድ። ታማኝ አጋር። የተሳካ የፍሬሽማን ጉዞ! 🤔 እናንተስ የትኛውን ፓኬጅ ትመርጣኣላችሁ? ✅ የሚትፈልጉትን ፓኬጅ ምረጡ። ✅ ዛሬውኑ ተመዝገቡ። Your GPA Matters ! Download App: @havanacademybot Website: www.havanacademy.com Exams : www.freshmanexams.com

✅SERWAY PHYSICS 🔻በሌክቸረሮች የሚመከር ምርጥ reference ነው!EVEN ጥያቄዎች እራሱ ከዚህ ይወጣሉ!
Your
GPA Matters !
@havanacademyofficial ✔️

LET'S HAVE SOME STUDY TIP “you study for hours but remember nothing.😭”
You studied for 4 hours… But tomorrow you can barely remember what you studied. 😭 Try this: After every study session, close your notes and write down 5 things you remember without looking. What do you struggle with more? 🧠 Remembering 📖 Understanding ⏰ Staying consistent

Guess the Department 🧠 PART -4 We don't just study what people do. We try to understand
why they do it. Thoughts, emotions, behavior, memory, and personality are all part of our world. Which department are we? 👀 👇 Let's see who gets this one! DON'T FORGET TO SHARE WITH YOU FRIEND AND SEE THERE ANSWER @havanacadamyofficial

DEPARTMENT SERIES ELECTRICAL ENGINEERING ⚡ Electrical Engineering ማለት electricity, electrical systems እና electronic technolog
DEPARTMENT SERIES ELECTRICAL ENGINEERING ⚡ Electrical Engineering ማለት electricity, electrical systems እና electronic technologies ጋር የተያያዙ ስርዓቶችን የምንማርበት የEngineering መስክ ነው። በዚህ department ውስጥ electricity እንዴት እንደሚፈጠር፣ እንደሚተላለፍ እና በተለያዩ systems ውስጥ እንዴት እንደሚጠቀም ትማራላችሁ። በትምህርቱ ውስጥ circuits, electronics, electrical machines, power systems, control systems, communication እና ሌሎች የEngineering መሰረታዊ concepts ሊያጋጥሟችሁ ይችላሉ። ስለዚህ Mathematics, Physics እና problem-solving skills ለዚህ field በጣም ጠቃሚ ናቸው። Electrical Engineering የሚማሩ ተማሪዎች ከtheory ብቻ ሳይሆን practical work, laboratory activities, problem solving and projects ጋርም ይገናኛሉ። ይህም የተማራችሁትን concept በተግባር ለመረዳት ያግዛችኋል። ይህ department እንደ power generation and distribution, electronics, telecommunications, automation, control systems እና ሌሎች የtechnology ዘርፎች ጋር የተያያዙ የስራ እና የትምህርት አቅጣጫዎችን ሊከፍት ይችላል። So university ከገባቹ በኋላ ይህንን ወርቅ የኋነ department ለመማር የሚኖረው competition high ሊሆን ስለሚችል ከአሁኑ መዘጋጀት እና ማጥናት መጀመር አለባችሁ በዚህ ደግሞ havan እናንተን ለመርዳት ተዘጋጅቶ ጨረሶል ። YOUR GPA MATTERS

ተገኝቷል❗️ 💻ስትፈልጉት የነበረውን ከገባበት ገብተን ይዘንላችሁ መጣን።⭐️ 🔵ባለፈው መጽሐፉን ብቻ post አድርገን ነበር ፤ አሁን ደግሞ የ Hurleyን ጥያቄዎች መልስ የያዘውን ይሄው ለእናንተ።🟩 🔘ለማንም ሼር አይደረግ በሚስጥር ያዙት😁 ↗️ይሄ post ብዙ Like👍 ካለው በቀጣይ የPhysics ጥየቄ የሚወጣበትን መጽሐፍ ከነ መልሱ እንለቃለን✅ ✅ የFreshman tutorial ለመመዝገብ🔽 @havanacademybot @havanacademyofficial💠 @havanacademyofficial💠

🎉 GIVEAWAY ALERT! 🎉 20 friends. 1 Havan channel. 1 FREE Freshman Tutorial Class. 🔥 Here’s the challenge👇 1️⃣ Share the Ha
🎉 GIVEAWAY ALERT! 🎉 20 friends. 1 Havan channel. 1 FREE Freshman Tutorial Class. 🔥 Here’s the challenge👇 1️⃣ Share the Havan link with at least 20 friends 2️⃣ Make sure they join the Havan Telegram channe 3️⃣ Send your proof/screenshot to @loza_zi 4️⃣ Be the FIRST to complete all the steps and WIN! 🎁 PRIZE: FREE Freshman Havan Tutorial Class! ⏰ Don’t wait—speed matters! Share. Get them in. Send proof. WIN. #HavanGiveaway #Freshman #HavanAcademy #Giveaway @havanacademyofficial

FRESHMAN COURSE SERIES PROGRAMMING 💻 University ስትገቡ Programming ከምትማሯቸው አዳዲስ courses አንዱ ነው። Programming ማለት ኮምፒውተር የምንሰጠውን
FRESHMAN COURSE SERIES PROGRAMMING 💻 University ስትገቡ Programming ከምትማሯቸው አዳዲስ courses አንዱ ነው። Programming ማለት ኮምፒውተር የምንሰጠውን መመሪያ በተወሰነ programming language በመጠቀም መፃፍ ነው። በዚህ course ውስጥ variables, data types, operators, conditions, loops, functions እና ሌሎች የprogramming መሰረታዊ concepts ትማራላችሁ። እነዚህን basic concepts በደንብ መረዳት በኋላ የምትማሯቸውን የComputer Science እና Technology courses ለመከታተል ይረዳችኋል። Programming በመጀመሪያ ላይ አዲስ ስለሆነ ከtheory ብቻ ሳይሆን በመፃፍና በመለማመድ መማር ያስፈልጋል። ትንሽ ትንሽ code በመፃፍ፣ errors በመረዳት እና በመለማመድ የprogramming አስተሳሰባችሁን ማዳበር ትችላላችሁ። በFreshman Course Series የProgramming መሰረታዊ concepts፣ important terms እና ለፈተና የሚረዷችሁን key points በቀላሉ እና ልምድ ባላቸው አስተማሪዎች በvideo እና በ note አዘጋጅተንላቹሀል ከእናንተ ሚጠበቀው register አድርጎ መማር መጀመር ብቻ....ታች ባለው  link  register ማድረግ ትችላላችሁ 🙌 YOUR GPA MATTERS @HavanAcademyBot

ለምን Logic የብዙ ተማሪዎችን GPA ያበላሽባቸዋል? በፍሬሽማን ጊዜ ብዙ ተማሪዎችን የትኛው ኮርስ ነው የተበላሸብህ ብላችሁ ብትጠይቋቸው Logic and critical thinking ይላሉ። ይሄ ኮርስ ለብዙ ተማሪዎች ውጤታቸው ( GPA) 4 እንዳይሆን እንቅፋት የምሆን፣ Ultimately ዲፓርትመንታቸውን እንድያጡ የሚያደርግ አደገኛ ኮርስ ነው። ስለ ኮርሱ ጠቅለል ባለ መንገድ ፣ ኮርሱን የጻፉት እነ ማን እንደነበሩ፣ ምን ላይ Focus እንደሚያደርጉ ፣ የትኛውን መጽሃፍ እንደምትጠቀሙ በዚህ ቪድዮ ጠቅለል ባለ መንገድ የሚታዩ ይሆናል👇 @HavanacademyOfficial

⚙️ "Hurley - A concise introduction To Logic" 📚የFreshman Logic ጥያቄዎች 💯 በሚባል ደረጃ ከዚህ መጽሐፍ ይወጣሉ ። 📌ጥያቄ ብቻ ሳይሆን የ Logic and Critical Thinking moduleኡ ራሱ ከዚህ መጽሐፍ ላይ ነው የተወሰደው።📝 Join and share 🙏🏾🙏🏾   ➖➖➖➖➖➖➖ 🔸@havanacademyofficial🔸 🔸@havanacademyofficial🔸 🔸@havanacademyofficial🔸 ➖➖➖➖➖➖➖

🏛️AAU landmark challenge I'll describe the place at AAU . You guess what it is! This is the main administrative building at AAU. It's where important decisions are made. 👀What is this place? @Havanacademyofficial

Dear all registered students, Your registered courses are available under Learning on the homepage. Look for the 🎓 Graduatio
Dear all registered students, Your registered courses are available under Learning on the homepage. Look for the 🎓 Graduation Cap icon in the third row. Please check: ✔️ My Courses — to access your courses ✔️ My Exams — to access your exams Please make sure to check both sections. Thank you! 🙏 📲 Download the Havan Academy App: https://t.me/havanacademyofficial/5565 Your GPA Matters !

🚨 REPRESENTATIVE TRAINING IS TODAY! Ready to step up and represent your campus? AAU Representative Training 📅 Today — Monda
🚨 REPRESENTATIVE TRAINING IS TODAY! Ready to step up and represent your campus? AAU Representative Training 📅 Today — Monday ⏰ 2:00 PM This is where we get you ready for the role — expectations, communication, responsibilities, and how to make an impact. Don’t miss it. Be there at 2:00 in the evening See you there, future reps! For the traning join https://t.me/+u0wxFACgaB02ZWE8

🎓 የትኛውም ዩኒቨርሲቲ ብትሆን ዝግጅትህ ልዩ መሆን አለበት! 📚 ኮርሶች 📝 ጥያቄዎች 📋 ፈተናዎችን በሙሉ በአንድ ቦታ ያግኙ የት ብላቹ እያሰባቹ ነው😳? እዚው ላይ የHAVAN ACADAMY A
🎓 የትኛውም ዩኒቨርሲቲ ብትሆን ዝግጅትህ ልዩ መሆን አለበት! 📚 ኮርሶች 📝 ጥያቄዎች 📋 ፈተናዎችን በሙሉ በአንድ ቦታ ያግኙ የት ብላቹ እያሰባቹ ነው😳? እዚው ላይ የHAVAN ACADAMY App በማውረድ ተጠቃሚ ይሁኑ!! ለእያንዳንዱ ዩኒቨርሲቲ እና ኮርስ በሚመጥን መልኩ የተዘጋጀ በመሆኑ ስጋት ሊገባቹ አይገባም!!😉

🔥 Meskel isn’t just a celebration—it’s a moment of faith, unity & tradition. እንኳን ለመስቀል የደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ❤️💛 ✨ What’s
🔥 Meskel isn’t just a celebration—it’s a moment of faith, unity & tradition. እንኳን ለመስቀል የደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ❤️💛 ✨ What’s your favorite part of Meskel? 🔥 ደመራ ⛪ ጸሎት 👨‍👩‍👧‍👦 ቤተሰብ 🎉 ከጓደኞች ጋር 👇 Drop yours in the comments! መልካም በዓል! 🎉

ውድ የሀቫን ቤተሰቦች እንኳን ለደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል! @havanacademyofficial
ውድ የሀቫን ቤተሰቦች እንኳን ለደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል! @havanacademyofficial

🔥 GUESS THE DEPARTMENT! No easy clues this time. 😈 Read carefully… one clue might trick you. 🏠 WHO AM I? I can spend hours staring at a blank page. Then suddenly draw something that takes months to build. 📐 I care about: • Space • Light • Form • People 👀 What department am I? @HavanStudentSupport

NO NOTES. NO GOOGLE. JUST YOUR BRAIN. 🧠 You have 30 seconds to solve this:
A student has 3 exams in 3 days. How would you plan your study time? 👀
Comment your strategy below 👇 Let’s see who has the smartest plan. 😎 @havanacademyofficial