➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
Kanalga Telegram’da o‘tish
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 1 የዚህ ቻናል አላመው ተውሂድን ተደራሽ ለማድረግ ነው 2 በዉጭም ባሀገር ውስጥም ላሉ ወንድም እና እህቶችን ቂርአት ለማስተላለፍ ነው 3 እንድሁም የተለያዩ ፋኢዳወች የሚለቅቅበት ይሆናል ቻናሉን ሼር በማድረግ በመቀላቀል የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የቻናሉ ሊንክ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
972
Obunachilar
+1624 soatlar
+1347 kun
+57530 kun
Postlar arxiv
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
أيها الإخوة صباح الخير
ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል
ሸባቡ ሁላ
ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ
💫ረድ በረባቦ ወረዳ ባሉት አህባሾች ላይ
⭕️ ስለ ❌ሱፍያዎች(አህባሽ)❌
🚫ሱፍያን (አህባሾችን)ተጠንቀቋቸው🚫
♻️ስለነሱ ማወቅ የፈለገ ይህንን ሙሐደራ ያዳምጡት
🎁ሼር በማድረግ የሱፍያዎችን ጥመት ለወንድም እህቶች በማሰራጨት የበኩሎን ሀላፍት ይወጡ
🎙በኡስታዝ ሸይኽ አህመድ (ጭፍራ) አላህ ይጠብቀው
🛣 በጭፍራ ከተማ(حرس الله تعالى )
↕️በመካከለኛው መስጂድ↕️
🕌 በመስጂድ ተውባህ 🕌
🌑ከመግሪብ ሰላት ቡሀላ🌑
⌚️39:25⌚️
❌ሊንክ መቀየር ❌
🔖ሼርርርርር
👇👇👇
https://t.me/abu_zubeyre
https://t.me/abu_zubeyre
Repost from ➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
أيها الإخوة صباح الخير
ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል
ሸባቡ ሁላ
ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ
➤ተወዳጅ ብርቅዬ የተውሒድ አርበኛ
➤የሱና ተከታይ ጥሩ መንገደኛ
➤አስተማሪ ዳዒ ያልሆነ ወሬኛ
➤የማይዝረከረክ ሁል ጊዜ ሐቀኛ
➤አዛኝ ሆደ ባሻ ምቹ ለጓደኛ
➤የሰለፎች ወዳጅ የድኑ ዘበኛ
➤ይሔን ከፈለከው ለመሆን ጓደኛ
➤ጦሳ ላይ ብቅ በል እሁድን ወደኛ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👌እሁድ 🔻ምሽትን 🔻በጦሳ 🔻ያምሹ🔻
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
👌ዛሬ ምሽት በውዱ ኡስታዛችን አቡ አምረالله እና በውዱ ኡስታዛችን አቡ ሷሊህ እናም ሌሎች ስማቸው ያለተጠቀሰ ውድ ኡስታዞች ይገኙበታል ፏ ፍክት ብለን በውዷ መድረሳችን በtelegram ጦሳ ማዶ እና በimo ጦሳ ማዶ የምናመሽ ይሆኛል .....
🔺ማሳሰቢያ 🔺
👌ማንኛውም እህትና ወንድም በፕሮግራሙ ሰአት በየግሩፑ ተቀምጦ ማሳለፍ አይቻልም አንድነት የሚያሳስበው በፕሮግራሙ ሰአት እህትና ወንድሞቹን ለመዘየር ወደ ውዷ ጦሳ ፏ ፍክት ብሎ ይመጣል ...3:00 ካለ ሙባሸረትን ወደ ጦሳ ማዶ መምጣት ግደታ ይሆንብናል..አለዚያ 5 ሰው እየያዙ በየ ግሩፑ መወተፍ ❌❌ ...
🌿መቅረት ቀርቶ ማርፈድ ፈፅሞ የለብንም ምክንያቱም ዳዕዋ ማለት👇
🔺የምንማማርበት
🔺የምንዘያየርበት
🔺ስለ ድናችን የምንጠያየቅበት ቀን ነው
👉ዳእዋ መሳተፍ የመጠንከራችን ምልክት ነው.....
➤ተወዳጅ ብርቅዬ የተውሒድ አርበኛ
➤የሱና ተከታይ ጥሩ መንገደኛ
➤አስተማሪ ዳዒ ያልሆነ ወሬኛ
➤የማይዝረከረክ ሁል ጊዜ ሐቀኛ
➤አዛኝ ሆደ ባሻ ምቹ ለጓደኛ
➤የሰለፎች ወዳጅ የድኑ ዘበኛ
➤ይሔን ከፈለከው ለመሆን ጓደኛ
➤ጦሳ ላይ ብቅ በል እሁድን ወደኛ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
ኡስታዝ አቡ ሀኒዓ ስለ ትዳር ጣፋጭ በሆነው አንደበቱ ምክሩን እየለገሰን ነው
