➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
Kanalga Telegram’da o‘tish
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 1 የዚህ ቻናል አላመው ተውሂድን ተደራሽ ለማድረግ ነው 2 በዉጭም ባሀገር ውስጥም ላሉ ወንድም እና እህቶችን ቂርአት ለማስተላለፍ ነው 3 እንድሁም የተለያዩ ፋኢዳወች የሚለቅቅበት ይሆናል ቻናሉን ሼር በማድረግ በመቀላቀል የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የቻናሉ ሊንክ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
914
Obunachilar
+1124 soatlar
+2257 kun
+51030 kun
Postlar arxiv
ማሻአላህ!
ወላሂ ምንኛ ያመረና የጣፈጠ ምክር ነው!
በጣሙን ምክርን አሁን ላይ ያለ ክስተት ነው።
ኢንተብሁ
جزاك الله خيراً»
ሙሽራዉ ሙሺሪት እንኳን ደስ አላችሁ
በሀላል"" በሱናህ "ለዚህ "አበቃችሁ
ትዳራችሁ ይድመቅ በተዉሂድ በሱና
ልጆችም ዉለዱ ሷሊህ የድን ጀግ
﴿ وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُمْ مِنْ أَنْفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُمْ مَوَدَّةً وَرَحْمَةً إِنَّ فِي ذَلِكَ لَآيَاتٍ لِقَوْمٍ يَتَفَكَرُون
بارك الله لكما وبارك علكما وجمع بينكما في خير
https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
💍بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في الخير🌿
አልሃምዱሊላህ ምስጋና ይገባዉ
ላጤን አገናኝቶ በአንድ ለሚያደርገዉ
ዛሬ ተደሰትን በሙሽሮች ደስታ
ሁሌም አይለይን ደስታችን ለአንድ አፍታ
ሙሽሮች እንኳን ደስ አላችሁ
የነብዩን ሱና ሀይ አደረጋችሁ
ከላጤወች ሰፈር ዛሬ አገለላችሁ
ብቸኝነት ተቀረ ደምቃችሁ ታያችሁ
የፍቅር የደስታ ይሁን ትዳራችሁ
ሷሊህ ሳሊህ ልጆች አላህ ያብዛላችሁ
ሙሽራዉ ወንድሜ አለኝ ለአንተ ምክር
ሚስትህ አንተንብላ ሁሉን ነገርትትታ
ከቤተሰቦቿ አንተን ብላ መጥታ
አንዳታስቀይማት አደራ ለአንድ አፍታ
የልጆችህ እናት ለአንተ አለኝታ
የቤትህ ማድመቂያ የጌታህ ስጦታ
የሂወትህ ትርጉም የደስታህ ሀተታ
ተንከባክበህ ያዛት ምንም አታመንታ
ሙሽሪት አዳምጭኝ ትንሽ ልጣልብሽ
ባልሽን አክብሪዉ
ሲወጣ እንደ እህት ደህና ግባ በይዉ
ሲመጣ እንደናት መርሀባ በይዉ
ሲገባ ሲወጣ ነገር እንዳትግችዉ
ባልሽ መከታሽነዉ
ከጌታሽ ከጥሎ መሸሸጊያሽም ነዉ
አቆላምጠሽ ጥሪዉ እህቴ እንዳትፈሪዉ
ዉዱ ባለቤቴ ፍቅሬ ...... ብለሽ ጥሪዉ
መፍራት የፋራነዉ ነቃ ብለሽ ያዥዉ
የቤቱ መከታ ግርግዳ ሁኝለት
ለልጆቹ እናት ለሱም ሚስት ሁኝለት
እንደ እናቱ የዋህ ቅንም አስቢለት
እንደህቱ ታዛዥ ሁሉንም አድርጊለት
ቢኖርም ቢሄድም ሀቁን ጠብቂለት
ምክሩ በዚህ ይብቃኝ ይችኑ ተግብሪያት
ማሻ አላህ! ፕሮግራማችን እንዳመረ ፏ ብሎ ቀጥሏል።
ውዱ ዑስታዛችን ኡስታዝ አቡ ኡነይስ ጨርሶ
አሁን ሊመክረን ኡስታዝ አቡ አነስ ይማም ገብቷል!
ወንድሞችና እህቶቼ ሁላችንም በትኩረት እንከታተል፤
ከምንሰማቸው ውድ ምክሮች እንጠቀም።
https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
ማሻ አላህ!
ፕሮግራማችን በዚሁ መልኩ በደስታና በድምቀት ቀጥሏል፤ አብራችሁን ቆዩ!
بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في خير
https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
።።።።።እሰይ ሙሽራችን።።።
እሰይ ደስስ ይበልክ ውዱ ሙሽራችን
ዛሬ አፈንግጠሃል ከላጤወቻችን
ትዕግስቱን ይስጣቸው ለሙፍረዶቻችን
አንተማ ዛሬ ላይ አንድ ርምጃ ሂደሃል
ትራስን ወርውረህ ትራስ ቀይረሃል
የህይዎት አጋርም ለማምጣት ሂደሃል
copy ነው
