የአኺራ ተጓዦች☁️
Kanalga Telegram’da o‘tish
ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
997
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+577 kun
+19830 kun
Postlar arxiv
997
ዛሬ امي የምትያት እናትሽ ነገ ቀብርሽ ውስጥ አትኖርም
ዛሬ ابی የምትይው አባትሽ ነገ ቀብርሽ ውስጥ አይኖርም
ዛሬ اخي የምትይው ወንድምሽ ነገ ቀብርሽ ውስጥ አይኖርም
ዛሬ اختي የምትያት እህትሽ ነገ ቀብርሽ ውስጥ የለችም
ከነዚህ ሁሉ አስበልጠሽ ሚስጥርሽን የምትነግሪያት የልብ ጓደኛሽ እራሱ ቀብር ውስጥ የለችም
ቀብርሽ ውስጥ እህትአለም አንቺ እና ስራሽ ብቻ 💧💧
አንቺ እና ያ የሰራሽው ስራ 💧
እናማ እህቴ እንደሚሞት ሰው አስቢ በአሁኑ ይሄንን በምታነቢበት ሰዐት ልትሞቺ ትችያለሽ ማናችንም ብንሆን የቱጋ ነፍስያችን ይህቺን ዱንያ ተሰናብታ እንደምትሄድ አናውቅም
እናማ እህቴ እንደሚሞት ሰው እናስብ
@nesihetulinisa
997
Repost from Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»
"
ለጇንም ታሳድጋልች እውቀቷንም ታደብራልች!
ጥሩ ሴት ስትባል ልክ እንዚህ ሸንቃጣ ነች በአንድ እጇ ልጇን በአንድ እጇ ብዕሯን ትጨብጣልች ልብ ካለሽ መወሰንን ከታጠቅሽ ግብሽን ከመረጥሽ ቆራጥነትን ከታጠቅሽ በአሏህ ፍቃድ የማይቻል የለም ኡማ ትገነቢያልሽ ሴት ልጅ አትችልም የሚባለውን ትርክት 100 ሴት ከማስቀራት 1 ወንድ የሚበለውን ወሬ ፍቀሽ ትገኝያልሽ ስምሽ በታሪክ ይጻፋል የአለም(ህዝብ) ትሆኛልሽ ።
ወንድሜ አለምህ ምረጥ ባይሆን ከቀለሟ በላይ ለማንነቷ ጣር የተኛዋም ሴት ቀጥ ስል በእውቀት ስትፈካ ቆንጆ ናት አንዳንድ ወንድ የምንባል ደሞ አለን ጥሩ የሚባሉ ሴቶችን አግብተው የሚያፈዙ አንተም ጎብዝ እሷም ትጣር ።
join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen
997
ታላቅ የምስራች በአይነቱ ልዩ እና አጓጊ ታላቅ የሙሓደራ ድግስ በአዳማ ከተማ
እነሆ የፊታችን እሁድ ነሐሴ 03/2018 በአዳማ ከተማ 01 ቀበሌ በኢብኑ ተይሚየህ መስጂድ የመድረሰቱል ሂጅራ ቦታ ግዢ ባስመለከተ ልዩ የሙሐደራ እና ደማቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል ።
የእለቱ ተጋባዥ እንግዶች : –
① የተከበሩት ሸይኽ ሸይኽ አ/ሐሚድ (ሀፊዘሁሏህ)
②ተወዳጁ ኡስታዝ ባህሩ ተካ (ሀፊዘሁሏህ)
3 ተወዳጁ ኡስታዝ አቡ ሐመዊያ ሸምሱ ጉልታ (ሀፊዘሁሏህ)
በአሏህ ፍቃድ ሌሎችም ይኖራሉ
ፕሮግራሙ በአላህ ፈቃድ ከጠዋቱ 2 : 30 የጀመራል ።
https://t.me/hijra_masjid
997
Repost from አቡ ኑዐይም አጫጭር video በተመጣጣኝ ሜገበይት
♻️አድስ ወሳኝ ሙሓዷራ
🛑ሙስጧፋ ደሴው (አቡ_ኒብራስ)ለቀጠፈው ቅጥፈት ምላሽ ።
🎙 በኡስታዝ አቡ መርዋን አሏህ ይጠብቀው ።
👌 ይቀጥላል እንሻ አሏህ በየ ሚዲያው ሼር በማድረግ የአጅር ተካፈይ ይሁኑ
👉የሸይኽ እብን ዑሠይሚን ንግግር በመሀል አለ
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/AbuNuayimibnjemel
https://t.me/AbuNuayimibnjemel
የኡስታዝ ቸናል
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/AbuMerwanAselefy
https://t.me/AbuMerwanAselefy
997
ያኔ በዛ ዘመን ፈጽሞ የሌለ
በዲን ላይ ጭማሪ አሁን የታከለ
በወህይ አልፀደቀ ነቢ አልተናገሩት
መረጃ የሌለው ሰሃቦች ያልሠሩት
ከጥመት ቡድኖች በቅርቡ የመጣ
በኢድ ተሰይሞ ከመስመር የወጣ
መረጃ አልባ ተረት ተራ ዝባንኬ
ትንሽ ኢድ የሚባል የለውም ታሪኬ
አላህ ይጠብቀን አምላክሽ አምላኬ
ሙሉ ነው ኢስላሜ ጭማሪ አያሸውም
የሰው ልጅ ፈጠራ አያስፈልገውም
ከሁለት ኢዶች ውጭ ትንሽ ኢድ የለውም
ትንሽ አይደለንም ትንንሽ የለንም🤌🏼
ግጥም በቃ ይሄ ነው🙌
@nesihetulinisa
997
Repost from አቡ ኑዐይም አጫጭር video በተመጣጣኝ ሜገበይት
♻️አድስ ወሳኝ ሙሓዷራ
🛑ሙስጧፋ ደሴው (አቡ_ኒብራስ)ለቀጠፈው ቅጥፈት ምላሽ ።
🎙 በኡስታዝ አቡ መርዋን አሏህ ይጠብቀው ።
👌 ይቀጥላል እንሻ አሏህ በየ ሚዲያው ሼር በማድረግ የአጅር ተካፈይ ይሁኑ
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/AbuNuayimibnjemel
https://t.me/AbuNuayimibnjemel
