uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

꧁ቀበጧዬ ⁰¹ ཀོ🇯🇲

꧁ቀበጧዬ ⁰¹ ཀོ🇯🇲

Kanalga Telegram’da o‘tish

@winer12m 𝙢𝙚𝙣𝙩𝙖𝙮𝙚👫 @smoke49s @Rastawochujema2 ●───♫▷😐⎯꯭꯭⎯꯭ ❤️‍🩹ㅤ    📝     🖇ㅤ    ♻️   ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ ┊  ┊  ┊  ┊ 🏆🏆🏆 ┊  ┊  ┊  ✿ ┊  ┊  ❀ 🫀 🤒🤒 ///!!!!! ┊  ✿ 🚬 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬 ¢нєgєя кαℓє @luna2117

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
196
Obunachilar
+124 soatlar
+47 kun
-130 kun
Postlar arxiv
የትዝታ መናድ በወዳጅ መጠላት ባመኑት ሰው መካድ ሲኖሩት አይደለም ሲያስቡት ነው ከባድ ። 🥺🥺🥺🥺🥺🥺

"ትድናለህ እኮ... ግን ችግሩ እራስህን የመጀመሪያው ቦታ ላይ አለማገትኘህ ነው።😡" 💔💔💔💔
"ትድናለህ እኮ... ግን ችግሩ እራስህን የመጀመሪያው ቦታ ላይ አለማገትኘህ ነው።😡" 💔💔💔💔

🥺💔💔💔💔 ewnet aydel gen🥺

ተስፋ አለ አንተ ብቻ በርታ ፈጣሪህን ይዘህ አታማር 🥰🙏............ ወንድ ከሆንክ ተቀላቀለን :: @luna211219

የሄደን መጠበቅ ትርፉ ድካም ነው።

●───♫▷🌹⎯꯭꯭⎯꯭ ❤️‍🩹ㅤ    📝        🖇ㅤ    ♻️ ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ

ይግባቹ እሽ 🥺😭

Veronica_Adane_ተናገር_Tenager_New_Ethiopian_Music_2024_c6Edz3gMSB4.mp34.04 MB

አንድ ሰው በጨለማ ክፍል ውስጥ ተቀምጧል። ክፍሉ ውስጥ ምንም አይነት መብራት፣ ሻማ፣ የጨረቃ ብርሃን ወይም ስልክ የለም። ሙሉ በሙሉ ድቅድቅ ጨለማ ነው። ቢሆንም ግን ሰውየው መጽሐፍ እያነበበ ነው። ይህ እንዴት ሊሆንቻለ?"
እንዴት እደሆነ ሁላቹም ገምቱ መልሳቹን

ለ አንባቢያን🥰🥰
+5
ለ አንባቢያን🥰🥰

Repost from N/a
       🌹🌹🌹🌹🌹🌹           ልወሸቅ ከጉያሽ ሁሌ ከአጠገቤ ስትሆኝ ከጎኔ እጉያሽ ልወሸቅ አትራቂ ከአይኔ በተለይ በብርዱ በዛ ቅዝቃዜ ከጉያሽ ልወሸቅ አንገትሽን ይዜ ጠዋት ተነስቼ ከአይኖቼ ስር ሳጣሽ እንዴት እንደምሆን በምን ቃል ልንገርሽ      እናቴ... ዓለሜ...    ከአልጋ ወርጄ እፈልግሻለሁ መጥፍትሽን ሳስብ ብርዱን እፈራለሁ ሞገሴ ነሽ አንቺ መድመቂያዬ የኔ ወዝሽን አራግፈሽ ሆንሽኝ ብርሀኔ ፍቅርሽን ልጥገበው ልወሸቅ ከጉያሽ በሄድኩበት ቦታ መቼ ትቀሪያለሽ ክፉሽን አልየው በህይወት እስካለው አንቺ ስትኖሪ ነው እኔ የምቆመው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ከሚኪያስ(ባቢ) 25/9/2018

❤️🌹 ውድ የቻናሌ ቤተሰብ 🌹❤️                                                                📸💃 ፖስቶቹን ከወደዳችሁ 👍 Like እና ❤️ React ማድረግ አትርሱ። 🧠⭐️ ድጋፋችሁ የእኔ ብርታት ነው! 🔥🙏 🍫🎁 አመሰግናለሁ 🌹🥀🌹