uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

꧁ቀበጧዬ ⁰¹ ཀོ🇯🇲

꧁ቀበጧዬ ⁰¹ ཀོ🇯🇲

Kanalga Telegram’da o‘tish

@winer12m 𝙢𝙚𝙣𝙩𝙖𝙮𝙚👫 @smoke49s @Rastawochujema2 ●───♫▷😐⎯꯭꯭⎯꯭ ❤️‍🩹ㅤ    📝     🖇ㅤ    ♻️   ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ ┊  ┊  ┊  ┊ 🏆🏆🏆 ┊  ┊  ┊  ✿ ┊  ┊  ❀ 🫀 🤒🤒 ///!!!!! ┊  ✿ 🚬 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬 ¢нєgєя кαℓє @luna2117

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
196
Obunachilar
+124 soatlar
+47 kun
-130 kun
Postlar arxiv
Eshi😒😏

Arif new kexyibet

Wey mognnete ena edle😔🥺💔
Wey mognnete ena edle😔🥺💔

👉 ሚስትህን የዘወትር ልብሱዋን ለብሳ እንጂ ተብለጭልጫ አትምረጣት። ለምን መሰለህ በዚህ በወጣትነት ጊዜያችን ላይ ለፍቅር የምንመርጣቸውን አካላት በቤታችን ሳይሆን በአደባባይ ነው እምናያቸው። እናም
👉 ሚስትህን የዘወትር ልብሱዋን ለብሳ እንጂ ተብለጭልጫ አትምረጣት። ለምን መሰለህ በዚህ በወጣትነት ጊዜያችን ላይ ለፍቅር የምንመርጣቸውን አካላት በቤታችን ሳይሆን በአደባባይ ነው እምናያቸው። እናም በአደባባይ ሁላችንም አምረን እና ተውበን ነው የምንወጣው። በቤታችን ውስጥ ግን በፓንትም ልንቀመጥ እንችላለን። ሁሌም ቢሆን የኔ የምትላት ወይም የኔ የምትይው ፍቅረኛሽን በአደባባይ ባለው ማንነቱ ሳይሆን እቤት ውስጥ ባለው እሱነቱ ምረጭው። በአደባባይ የሚያስከብርሽ ሆኖ በቤት ውስጥ የሚያንቋሽሽ ፍቅረኛ ከሆነ ያለሽ ህይወትሽ የተበላሸ ይሆናል። አንድ ነገር ማወቅ አለባችሁ አሁን እና ነገ ፈፅሞ አንድ አይደለም። ምን ማለት መሰላችሁ ዛሬ በአደባባይ በማንነቱ ያከበራችሁ ባላችሁ በቤቱ የተለየ ነው እሚሆነው። 👉የሚስትህን ሞያ ለማወቅ እናቲቱን ተመልከት ይባላል አይደል። ምን ማለት መሰለህ ሁሉም እሚገለጠው በጓዳ ቤት ውስጥ ስለሆነ ነው። ሁሌም የኔ ከምትሉት የፍቅር አጋራችሁ ጋር ግልፅ ሆናችሁ ተነጋገሩ። ለምን እንዳፈቀራችሁ። ስለ ፀባያችሁ ስለ ቤት ማንነታችሁ ስለእያንዳንዱ ድካማችሁ እና ጥንካሬያችሁ ተወያዩ ምክንያቱም ነገአችሁን ለማሳመር የምትፈልጉ ከሆነ የግድ ያስፈልጋችሁዋልና ነው። 👉አብዛኛውን ጊዜ ፍቅረኛዬን መጠየቅ እምፈልጋቸው ጥያቄዎች አሉ ነገር ግን እንዳይቀየመኝ እና እንዳይደብረው እንዳላስከፋው ስል ዝም እላለው ይሉኛል። እንደዚህ አይነት የአይምሮ መሸማቀቅ በፍቅረኞቻችሁ ፊት ማስተናገድ አይገባችሁም አግባብም አይደለም። ስለዚህም ሲባል ይህንን  በማስተካከል ስለፍቅራችሁ ስለ ድካማችሁ አውሩ። እወዳችሁዋለው መልካም ቀን🙏     😘 😍 😍 ❤️❤️❤️❤️              💚💛❤️

🥺💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

ቀና በይ ግድ የለም በዚህ ባካኝ አለም.....😒 መስሎን ባናዉቀዉም ሀዘን እና ቁጥር መጨረሻ የለዉም

ሆድ ሲብስ ሲከፋን💔 መሄጃ ሲጠፋን👩‍🦯❗️ እንደ ወጀብ ሆኖ ሰው ሁሉ ሲገፋን🚫 ከአበቦች ማሳ ጽጌሬዳ ቀስሞ🟢 አይዟችሁ የሚለን እንደ እናት አቅፎ♥️     ግን አንድ ሰው አለ🥺... እሱን ሰው ናፈኩት አምጡልኝ የት አለ? #share 💛 #like 🤎 #ʲᵒⁱⁿ🩶 🩵

ወርቅ 💰ብትጥል ያነሱታል      ብር 💸ብትጥል ያነሱታል ልብስና 👖👗ጫማህንም👞🙂 እንደዚያው  ነገርግን  ልብ በል    እራስህን ከጣልክ 🧎‍♂️ማንም  አያነሳህም 🫵  ስለዚህ ወዳጄ እራስህን   አክብር ውደድ🫂    እንጂ እራስህን አትጣል👍         መልካም ቀን

ፈረንጆች ምን ይላሉ መሰላችሁ ☆As you grow older, you learn that not everyone will stay, not everyone will understand you, and not every chapter will have a happy ending. But life goes on, and so should you. ትርጉም☆ እያደግህ ስትሄድ ሁሉም ሰው እንደማይቆይ፣ ሁሉም እንደማይረዳህ፣ እና ሁሉም ምዕራፍ መልካም ፍጻሜ እንደማይኖረው ትማራለህ። ግን ሕይወት ትቀጥላለች፣ አንተም መቀጠል አለብህ።

ካለ ቦታህ አትገኝ ትናቃለህ 🙅‍♂️ ‼️‼️

የመንገድ ትክክለኛነት በተጓዥ👨‍🦯 ብዛት አይለካም...!🤦‍♀ 👍         🖇ㅤ    ♻️ ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ @luna211219 join

ግጥም ኦፍ ዘ day -እቴቱ -እቴቱ በዝና ተይ አታስጨንቂኝ ዶጮ ስጪኝና😔 -አርሜ አርሜ ኮትኩቼ ያሳደኩት ደ#ላ ፈጣሪ ይመስገን 5ተኩል ሞላ😔 -ከንብርትሽ ከንብርትሽ በታች ያለችዉ ሙዳይ አፍዋን ትከፍታለች ክዳኗን ስታይ🥱 ..አጭሬ ✍🏿

አንድ ወጣት በብዙ ውድቀቶች ተስፋ ቆርጦ ነበር።እናም  አንድ ቀን አንድ አረጋዊ መጽሐፍ እያነበበ ሳለ አየው። ወጣቱም አረጋዊዉን እንዲ ሲል ጠየቀዉ... አባ"መጽሐፉ አስደሳች ነውን?" ብሎ ጠየቀው። አረጋዊውም እንዲህ ሲል መለሰለት ፦ "አሁን የማነበው ገጽ አስቸጋሪ ነው፤ ነገር ግን መጽሐፉን አልዘጋውም ምክንያቱም ቀጣዩ ገጽ ምን እንደሚይዝ አላውቅምና" ወጣቱ ያን ጊዜ ተረዳ፤ "ሕይወቴም እንዲሁ ናት። ዛሬ ያለሁበት ገጽ አስቸጋሪ ቢሆንም ታሪኩ ገና አላበቃም።" አዲስ ገፅ አዲስ ምዕራፍ እንዳለዉ ምረዳዉ ቀጣዩን ገፅ  ስገልጠዉ ብቻ ነዉ !!📖✨🌱 "ሕይወት እንደ መጽሐፍ ናት። አንዳንድ ገጾች ሀዘንን ይይዛሉ፣ አንዳንዶቹ ደስታን፣ ሌሎቹ ደግሞ ፈተናን። ነገር ግን አንድ መጥፎ ገጽ ሙሉውን ታሪክ አይወስንም። ገጹን ገልብጠህ ከቀጠልክ አዲስ ምዕራፍ ይጀምራል።"

በንግግር መሃል "ደሃ እያለሁ" ብዬ ማውራት ነው ያማረኝ 😔           🥴🥀 ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️         ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት👍❤️💐        

ወይ ሰዉ ግራ እኮ ናቸዉ 🥺🥺🥺💔💔💔💔💔😭