uz
Feedback
Talent bridge Ethiopia

Talent bridge Ethiopia

Kanalga Telegram’da o‘tish

👀Daily NGO, Bank & Private Jobs 🎓Fresh Graduate Opportunities 📍All Ethiopia locations ○ ለስራ ቅጥር ማስታወቅያ ● አዲስ ድርጅት ለማስተዋወቅ 💬 ከስር ባለው አድራሻ ያናግሩን 👉 @talentbridgeethiopiasupport

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan

📈 Telegram kanali Talent bridge Ethiopia analitikasi

Talent bridge Ethiopia (@talentbridgeethiopia) kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 23 142 obunachidan iborat bo'lib, Boshqa toifasida -o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 23 142 obunachiga ega bo‘ldi.

20 Sentabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 87 ga, so‘nggi 24 soatda esa -28 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 28.93% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 11.21% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 6 694 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 2 595 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 11 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“👀Daily NGO, Bank & Private Jobs 🎓Fresh Graduate Opportunities 📍All Ethiopia locations ○ ለስራ ቅጥር ማስታወቅያ ● አዲስ ድርጅት ለማስተዋወቅ 💬 ከስር ባለው አድራሻ ያናግሩን 👉 @talentbridgeethiopiasupport”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 21 Sentabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Boshqa toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

23 142
Obunachilar
-2824 soatlar
+547 kun
+8730 kun

Ma'lumot yuklanmoqda...

O'xshash kanallar
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Sentabr '26
Sentabr '26
+190
0 kanalda
Avgust '26
+23 055
1 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
20 Sentabr0
19 Sentabr0
18 Sentabr+3
17 Sentabr+50
16 Sentabr+11
15 Sentabr+19
14 Sentabr+19
13 Sentabr+15
12 Sentabr+2
11 Sentabr+1
10 Sentabr+8
09 Sentabr+13
08 Sentabr+3
07 Sentabr+20
06 Sentabr+1
05 Sentabr0
04 Sentabr+12
03 Sentabr0
02 Sentabr+2
01 Sentabr+11
Kanal postlari
✅ በ0 አመት United Nation - World Food Programme ♦Deadline: 29 September 2026 The World Food Programme is the world’s largest humanitarian organization. ✅ Position: Intern (Procurement) ■ Qualifications: ● Be currently enrolled in an undergraduate programme (for example, bachelor’s degree) from a recognised university and have completed at least two years of the programme. Candidates should have attended classes in the past 12 months; (Procurement, Supply Chain Management, Business Administration, Economics, Finance, Information Systems, Computer Science, Data Analytics, or a related field.) ● Be currently enrolled in a graduate programme (for example, master’s degree) from a recognised university and have attended classes in the past 12 months; (graduate in Supply Chain, Logistics, Business Management, or a related field.) ● Be a recent graduate from an undergraduate or graduate programme (within six months prior to the application to the internship programme) from a recognised university and have attended classes in the last 12 months of enrolment in the university. How to Apply Online?? 👇 https://wd3.myworkdaysite.com/en-US/recruiting/wfp/job_openings/job/Addis-Ababa-Ethiopia-Federal-Dem-Rep/Intern--Procurement---Addis-Ababa--Ethiopia_JR126780?locationCountry=db69c460446c11de98360015c5e6daf6

2
📌ይህ የ Instagram አዲሱ page ሲሆን በቀጣይ የ scholarship opportunity and international job vacancy በዚህ page ስለሆነ የምናጋራቹህ Instagram fo
📌ይህ የ Instagram አዲሱ page ሲሆን በቀጣይ የ scholarship opportunity and international job vacancy በዚህ page ስለሆነ የምናጋራቹህ Instagram follow በማድረግ እድትከታተሉን እጋብዛለን :: https://www.instagram.com/talentbridgeethiopia?stkn=MTd2dnZibzJsNnRyOQ%3D%3D&utm_source=qr
2 610
3
📌አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ ✅የስራው አይነት - ተላላኪ ✅የትምህርት ደረጃ -12 በላይ ✅እድሜ ከ 25 አመት በታች ✅የ ኮምፒተር እውቀት ያላት / ያለው ✅ፃታ - አይመርጥም ✅የስራ ቦታ - ገርጂ ( ለገርጂ ቅርብ የሆናቹህ) የስራ ሰሀት - ከ ጠዋት 2:00 - 11:30 ድረስ ( የሙሉ ቀን) ✅ደሞዝ - 7000 የተጣራ ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት እምታሟሉ ከታች ባለው አድራሻ ስም, ስልክ , አድራሻ, የትምህርት ደረጃ በመላክ መመዝገብ ትችላላቹህ:: @TalentHr_bot
3 354
4
✅ ድሮጋ ፋርማ ቢዝነስ ግሩፕ የስራ ማስታወቂያ ♦Deadline: September 30, 2026 Droga Pharma Business invites fresh graduates for the following position. ✅ Position: Marketing Officer for Droga Physiotherapy Clinic ■ Qualifications: Bachelor’s degree in Marketing Management, Health Science, or related feilds ● 0–1 years of relevant experience as Marketer is advantageous How to Apply Online?? 👇👇👇 Interested and qualified applicants can apply through: FreshK@Drogapharma.com & Please write the position you are applying for on the subject line of email Only short-listed candidates will be contacted.
3 851
5
✅ Yehulu Money Saving And Loan Cooperative Job Vacancy ♦Deadline: September 21, 2026 Yehulu is a place where all communities can get accessible and direct saving and loan services. ✅ Position: Receptionist ■ Qualification Level: 1st Degree (Bachelor’s) in Any field of study ● Work Experience: 0 years and above. How to Apply?? 👇👇👇 Yehulu Savings and Credit Cooperative Union would like to inform Interested applicants to register for the vacant position listed below within 4 consecutive days, from 4/1/19 E.C. to 7/1/19 E.C., at the Yehulu Savings and Credit Head Office, located in Addis Ababa, Summit 72 in front of Lemi kura Police Station, FE Group Building, 5th Floor, by bringing their original educational documents and non-returnable copies.
4 573
6
📌የስራ እድል 📌ሱፐር ማርኬት ሽያጭ 📌ብዛት -1 ሴት 📌መስፈርት 1-ተግባቢ ,ፈጣን እና እድሜ ከ 24 አመት በላይ የሆነች 2- ለቦሌ መድሀኒያለም ቅርብ የሆነች 3- የስራ ሰሀት ጠዋት 3:00 ሰሀት እስከ 1:30 መስራት የምትችል 📌ደሞዝ 10,000 የተጣራ እና ኮሚሽን ከሚሸጥ የትኛውም የሱፐር ማርኬት እቃ 20ብር ( በፍሬ) በዚህ ለመስራት ዝግጁ እና ብቁ ሰው የሆነ ብቻ ይደውልልን : 📞0964909489 📞0983948340
3 204
7
ልሹፌሮች የወጣ ትልቅ የስራ እድል በአጠቃላይ ለ 2000 ስራ ፈላጊወች ለሚያስፈልገው ሰው ሼር ይደረግ
ልሹፌሮች የወጣ ትልቅ የስራ እድል በአጠቃላይ ለ 2000 ስራ ፈላጊወች ለሚያስፈልገው ሰው ሼር ይደረግ
5 461
8
የድርጅትዎን ምርት እና አገልግሎት ሽያጭ በከፍተኛ ሁኔታ ማሳደግ ይፈልጋሉ? ታለንት ብሪጅ ኢትዮጵያ (Talent Bridge Ethiopia) ለተለያዩ ድርጅቶች ብቁ፣ የሰለጠኑ እና ውጤታማ የሆኑ የሽያ
የድርጅትዎን ምርት እና አገልግሎት ሽያጭ በከፍተኛ ሁኔታ ማሳደግ ይፈልጋሉ? ታለንት ብሪጅ ኢትዮጵያ (Talent Bridge Ethiopia) ለተለያዩ ድርጅቶች ብቁ፣ የሰለጠኑ እና ውጤታማ የሆኑ የሽያጭ (Sales) ባለሙያዎችን በማቅረብ ሽያጭዎን የሚያሳድግ አስተማማኝ አጋርዎ ነው! 📌 ምናቀርባቸው አገልግሎች፡ Outdoor Sales: የሜዳ ላይ የሽያጭ ባለሙያዎች Part-Time Sales: በትርፍ ጊዜ ገበያ የሚያሰፉ ባለሙያዎች Full-Time Sales: በቋሚነት የሚሰሩ የሽያጭ አባላት ለበለጠ መረጃ እና ለድርጅትዎ የሚመጥኑ የሽያጭ አባላትን ለማዘዝ ከታች ባለ ስልክ ቁጥራችን ይደውሉልን! 📞 ስልክ፡ 0964909489 📞 0983909489 ወይም ከታች ባለው ዩዘር ኮንታክት ያድርጉን @talentbridgeethiopiasupport 📲 ቴሌግራም ቻናል፡ @talentbridgeethiopia 📲tiktok @talentbridgethiopia 📌ይፈልጋሉ ብላቹህ ለምታስቡት ድርጅት ሼር በማድረግ አድርሱለት !!
5 846
9
✅ በ0 አመት የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ የስራ ማስታወቂያ - Trainee ♦Registration Date: From September 21, 2026, to September 25, 2026 Ethiopian Airlines Group Would Like to Invite Qualified Applicants for Trainees Position. ✅ POSITION 1:TRAINEE – INDUSTRIAL ELECTRICIAN ■ REQUIREMENTS: Level III Certificate in Power Generation and System Installation and Maintenance/ Electrical Electronics /Building Electrical Installation or related field from a recognized TVET/ College /Institute. ✅ POSITION 2:TRAINEE – INDUSTRIAL MECHANIC ■ REQUIREMENTS: Level III Certificate in Industrial Metal Fabrication and Assembly /Machining /Power Generation and System Installation and Maintenance – Mechanical /Fire and Rescue Equipment Maintenance/Industrial Electric machine & Drives Technology or related field per the new curriculum from a recognized TVET/College /Institute. How to Apply?? 👇👇👇 Interested applicants must bring/attach all original and copy of their supporting documents,including but not limited to 8th grade ministry card & birth certificate only from city administration, Grade 10 certificate/ Grade 12 certificate as applicable, 10+3 or Level IV/Diploma Certificate, Grade Report, latest educational credentials, & Kebele ID card (back and forth). Ethiopian Airlines Head Quarter, Ethiopian Airport Building (Recruitment & Placement Office) NB: If anyone found to apply or join Ethiopian with false information will lead to subsequent termination from the process or employment upon discovery of the fact.
5 105
10
📌New last day job vacancy drop up
📌New last day job vacancy drop up
5 494
11
🎯 አስቸኳይ የሽያጭ (Sales) ስራ እድሎችን በየቀኑ ማግኘት ይፈልጋሉ? ታለንት ብሪጅ ኢትዮጵያ (Talent Bridge Ethiopia) አዲስ የቴሌግራም ቻናል ከፍቷል! Part-time, Full-
🎯 አስቸኳይ የሽያጭ (Sales) ስራ እድሎችን በየቀኑ ማግኘት ይፈልጋሉ? ታለንት ብሪጅ ኢትዮጵያ (Talent Bridge Ethiopia) አዲስ የቴሌግራም ቻናል ከፍቷል! Part-time, Full-time እና Outdoor Sales ስራዎች ከ10ኛ ክፍል በላይ ለሆናችሁ እና እድሜ ከ25 በታች ለሆናችሁ ⚡️ አሁኑኑ ሊንኩን በመጫን የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ ፡ https://t.me/fastsalesjob
5 819
12
🚨 አስቸኳይ የስራ እድል ለሽያጭ (Sales) ባለሙያዎች! 🚨 በሽያጭ ዘርፍ ለመሰማራት የምትፈልጉ! ታለንት ብሪጅ (Talent Bridge) ለተለያዩ ታዋቂ ድርጅቶች ብቁ የሆኑ የሽያጭ ባለሙያዎችን እያቀረበ ይገኛል። የስራ መደቦች፡ Part-time (በትርፍ ጊዜ) Full-time (በሙሉ ጊዜ) Outdoor Sales (የሜዳ ላይ ሽያጭ) መስፈርቶች፡ የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ ያጠናቀቀ/ች የስራ ልምድ፡ በሽያጭ ዘርፍ ቀደም ሲል የሰራ/ች (ቅድሚያ እንሰጣለን) እድሜ፡ ከ 25 አመት በታች እንዴት መመዝገብ ይቻላል? ከታች በተጠቀሱት ስልክ ቁጥሮች በመደወል በአካል መጥተው መመዝገብ ይችላሉ፡ 📞 0964909489 📞 0983909489
864
13
📌አስቸኳይ የስራ እድል የድርጅቱ ስም: YOBAN SECURITY & SYSTEM DEVELOPMENT PLC (ዮባን የጥበቃ እና ሲስተም ልማት ኃ/የተ/የግ/ማህበር) የስራ መደብ: የሽያጭ፣ የፊት ቢሮ እና የማህበራዊ ሚዲያ አስተዋዋቂ (Sales, Front Office and Social Media Influencer) ፆታ: ሴት የስራ ቦታ: ኤባም ቢዝነስ ሴንተር (ለ22 አካባቢ ቅርብ የሆነች) ዋና ዋና ተግባራት: ደንበኞችን መቀበል፣ ሽያጭ ማከናወን እና የኩባንያውን ምርቶች በማህበራዊ ሚዲያ (TikTok, Reels) ማስተዋወቅ መስፈርት: ቀልጣፋ እና ጥሩ ገፅታ ያላት በሽያጭ ወይም በቢሮ ስራ ልምድ ያለው/ላት እና ለማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ከፍተኛ ክህሎት ያለው/ላት ደመወዝ: በስምምነት / እንደ ኩባንያው ስኬል (Negotiable) ለማመልከት: ቴሌግራም: @talentbridgeethiopiasupport ስልክ ቁጥር: 📞0964909489 📞0983948340
6 945
14
#የዕድል_ጥቆማ 📣 ነፃ የልብስ ስፌት ሙያ ስልጠና ከብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ጋር ፍላጎት ላላቸው በሙሉ! ✨ የስፌት ሙያ መማር እና የራስዎን የሥራ ዕድል መፍጠር ይፈልጋሉ? በአቃቂ ክ/ከተማ ለሚ
#የዕድል_ጥቆማ 📣 ነፃ የልብስ ስፌት ሙያ ስልጠና ከብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ጋር ፍላጎት ላላቸው በሙሉ! ✨ የስፌት ሙያ መማር እና የራስዎን የሥራ ዕድል መፍጠር ይፈልጋሉ? በአቃቂ ክ/ከተማ ለሚኖሩ ወጣቶች ይህ ነፃ የሙያ ስልጠና ዕድል ተዘጋጅቷል። STEMpower ከEmmanuel Development Association (EDA) ጋር በመተባበር በሚያካሂደው Windows of Hope ፕሮጀክት ነፃ የልብስ ስፌት ሙያ ስልጠና ከብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት አዘጋጅቷል። ምን ያገኛሉ? 🔹 ተግባራዊ የልብስ ስፌት ክህሎት 🔹 የሕይወት ክህሎት እና የሥራ ፈጠራ እውቀት 🔹 የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት 🔹 በስልጠናው ጥሩ ብቃት ላሳዩ ተሳታፊዎች የስፌት ማሽን ሽልማት ማን መሳተፍ ይችላል? 🔸 በአቃቂ ክ/ከተማ የሚኖሩ 🔸 የስፌት ሙያ መማር የሚፈልጉ 🔸 ክህሎት በማዳበር የራሳቸውን የሥራ ዕድል መፍጠር የሚፈልጉ 📍 ቦታ: አቃቂ Training Center፣ አቃቂ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ 🔗 ለመመዝገብ: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScBkhHEdBPF1lglsGOBLWEQleiLVmkLBTldb1dtMWUbecr5BQ/viewform?usp=header ✍️ ወይም በአካል: በወረዳ 9፣ 10፣ 12 እና 13 ሥራና ክህሎት ቢሮ 📝 ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: መስከረም 08/2018 ዓ.ም.
5 305
15
📢 የስራ እድል ማስታወቂያ | ከእልፍ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር (ELF SACCO) 🏢 ስለ ተቋሙ በአጭሩ (About Elf SACCO): እልፍ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር የአባላቱን የቁጠባ ባህል በማሳደግ፣ አቅምን ያገናዘበና ፍትሃዊ የብድር አገልግሎት በማቅረብ እንዲሁም የህብረተሰቡን የፋይናንስ አቅም በማጠናከር ላይ የተሰማራ ህጋዊ የፋይናንስ ተቋም ነው። 💼 የስራ መደብ፦ የማርኬቲንግ እና የሽያጭ ባለሙያ (Marketing & Sales Officer) ተቋማችን አገልግሎቶቹን ለህብረተሰቡ ለማድረስ እና አዳዲስ አባላትን ለማፍራት በመስክ/በማርኬቲንግ ስራ ላይ የሚሰማሩ ንቁ እና ተነሳሽነት ያላቸውን ሰራተኞች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 📌 የተወዳዳሪዎች መመዘኛ መስፈርት፦ ✅ ፍላጎትና ተነሳሽነት፦ ለስራው ከፍተኛ ፍላጎት፣ ፍቅር እና የመስራት ከፍተኛ ተነሳሽነት ያለው/ላት ✅ የተቋሙን አላማ የተቀበለ/ች፦ የህብረት ስራ ማህበሩን አላማና አገልግሎቶች አምኖ የተቀበለ/ች ✅ የመግባባት ችሎታ፦ ከሰዎች ጋር በቀላሉ የመግባባት፣ የማስረዳት እና የማሳመን ክህሎት ያለው/ላት ✅ የስራ ልምድ፦ ከዚህ ቀደም በማርኬቲንግ፣ በሽያጭ (Sales) ወይም በማስተዋወቅ ስራ ላይ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል (አስገዳጅ አይደለም) ✅ ጾታ፦ አይለይም (ወንድም ሴትም ማመልከት ይችላሉ) ✨ ጥቅማጥቅም፦ 📌ሳቢ የኮሚሽን/የደሞዝ ክፍያ 📌በፋይናንስ እና ማርኬቲንግ ዘርፍ የመበልጸግ እና ልምድ የማካበት እድል 📩 እንዴት ማመልከት ይቻላል? ፍላጎቱ ያላችሁ እና መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን (CV) እና ማመልከቻ ደብዳቤ (Cover Letter) በቴሌግራም አድራሻችን ይላኩልን፦ 👉 በቴሌግራም ለማመልከት፦ @TalentHr_bot
3 627
16
🚨 ስልጠናው ነገ ይጀምራል! (የ1ኛው ዙር ምዝገባ ተጠናቋል) 🚨 🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት እና ለእንቁጣጣሽ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🌼 በበዓሉ ምክንያት ታለንት ብሪጅ ኢትዮጵያ በ 35% ታላ+1
🚨 ስልጠናው ነገ ይጀምራል! (የ1ኛው ዙር ምዝገባ ተጠናቋል) 🚨 🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት እና ለእንቁጣጣሽ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🌼 በበዓሉ ምክንያት ታለንት ብሪጅ ኢትዮጵያ በ 35% ታላቅ ቅናሽ ያዘጋጀው የ1 ሳምንት የሽያጭ እና ማርኬቲንግ (Sales & Marketing) የኦንላይን ስልጠና የምዝገባ ጊዜ ሙሉ በሙሉ መጠናቀቁን እንገልጻለን። ከዚህ ቀደም ከ 500 በላይ ወጣቶችን በሥራ ካስተሳሰረው ታለንት ብሪጅ ኢትዮጵያ ጋር ለመስራት ላሳያችሁት ከፍተኛ ፍላጎት እና እምነት እጅግ እናመሰግናለን! 🚀 📌 ምዝገባችሁን ላጠናቀቃችሁ ሰልጣኞቻችን፦ ✅የስልጠና መጀመሪያ ሰዓት፦ ስልጠናው ነገ ማታ 3:00 በኦንላይን ስለሚጀምር፣ አስፈላጊውን ዝግጅት አድርጋችሁ እንድትጠብቁ እናሳስባለን። ✅የስልጠና ቆይታ፦ ከመስከረም 4 እስከ መስከረም 9 (ለ1 ሳምንት ብቻ) ✅ጥቅሞች፦ ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ ህጋዊ ሰርተፊኬት የሚሰጥዎ ሲሆን፣ 100% በትርፍ ጊዜ (Part-Time) ወይም በሙሉ ጊዜ (Full-Time) የሥራ እድል ይመቻችላችኋል! 📌 ምዝገባ ላለፈባችሁ እና አዲስ መመዝገብ ለምትፈልጉ፦ የዚህ ዙር የቦታ ገደብ በመሙላቱ ምክንያት ከዚህ ሰዓት በኋላ አዳዲስ ሰልጣኞችን የማንቀበል መሆናችንን በትህትና እንገልጻለን። በቀጣይ በሚጀመረው ዙር 2 (Round 2) ምዝገባ ላይ ለመሳተፍ እንድትዘጋጁ እና ማስታወቂያችንን በትዕግስት እንድትጠብቁ እንጠይቃለን። ታለንት ብሪጅ ኢትዮጵያ! 🌟
5 805
17
🚨 አስቸኳይ የመጨረሻ ጥሪ፦ ስልጠናው ሊጀምር የቀረው 1 ቀን ብቻ ነው! 🚨 🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት/እንቁጣጣሽ በዓል አደረሳችሁ! 🌼 በበዓሉ ምክንያት ታለንት ብሪጅ ኢትዮጵያ የ 35% ታላቅ
🚨 አስቸኳይ የመጨረሻ ጥሪ፦ ስልጠናው ሊጀምር የቀረው 1 ቀን ብቻ ነው! 🚨 🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት/እንቁጣጣሽ በዓል አደረሳችሁ! 🌼 በበዓሉ ምክንያት ታለንት ብሪጅ ኢትዮጵያ የ 35% ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅቶላችኋል! ✨ የ1 ሳምንት የሽያጭ እና ማርኬቲንግ (Sales & Marketing) ልዩ ስልጠና + 100% የሥራ እድል! ✨ ከዚህ ቀደም ከ 500 በላይ ወጣቶችን በሥራ ያስተሳሰረው ታለንት ብሪጅ ኢትዮጵያ፣ በሽያጭ እና ማርኬቲንግ ዘርፍ ተሰማርተው ራሳቸውን መለወጥ ለሚፈልጉ ወጣቶች የቀረበ ታላቅ እድል! 🚀 📌 ስለ ስልጠናው ሙሉ መረጃ፦ 💻 የስልጠና አማራጭ፦ ስልጠናው በኦንላይን (Online) ብቻ የሚሰጥ በመሆኑ፣ ስልክ/ኮምፒዩተር እና ኢንተርኔት ያለው ማንኛውም ሰው ከተመቸው ቦታ ሆኖ መከታተል ይችላል። (ለክፍለ ሀገር ነዋሪዎች የቀረበ ልዩ ጥሪ!) 📅 የስልጠና ቆይታ፦ ከመስከረም 3 እስከ መስከረም 9 (ለ1 ሳምንት ብቻ) 📜 የምስክር ወረቀት (Certificate)፦ ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ ህጋዊ የሰርተፊኬት ባለቤት ይሆናሉ። 💼 የሥራ እድል፦ ስልጠናውን በብቃት ለጨረሱ 100% በትልልቅ ድርጅቶች በትርፍ ጊዜ (Part-Time) ወይም በሙሉ ጊዜ (Full-Time) የሥራ እድል እናመቻቻለን! 🌟 ይህ እድል ለማን ነው? የትምህርት ደረጃ፦ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ ለሆናችሁ በሽያጭ እና ማርኬቲንግ ዘርፍ ለመስራት ከፍተኛ ፍላጎት እና ተነሳሽነት ላላችሁ ወጣቶች! ⚡ ትኩረት፦ ስልጠናው ለመጀመር 1 ቀን ብቻ የቀረው በመሆኑ አሁኑኑ ይመዝገቡ! ⚡ 📌 አሁኑኑ ለመመዝገብ ከታች ባለው አድራሻ ያግኙን፦ 📲 ቴሌግራም፦ @TalentHr_bot @akiyax1 📍 በአካል መመዝገብ ለምትፈልጉ፦ ሾላ ገበያ፣ ለምለሚ መርካቶ 4ኛ ፎቅ (አዲስ አበባ)
5 937
18
🚨 አስቸኳይ የመጨረሻ ጥሪ፦ ስልጠናው ሊጀምር 1 ቀን ብቻ ቀረው! 🚨 🌼 በእንቁጣጣሽ/ አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ የ 35% ታላቅ ቅናሽ ተደረገ! 🌼 ✨ የ1 ሳምንት የሽያጭ እና ማርኬቲን
🚨 አስቸኳይ የመጨረሻ ጥሪ፦ ስልጠናው ሊጀምር 1 ቀን ብቻ ቀረው! 🚨 🌼 በእንቁጣጣሽ/ አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ የ 35% ታላቅ ቅናሽ ተደረገ! 🌼 ✨ የ1 ሳምንት የሽያጭ እና ማርኬቲንግ ልዩ ስልጠና + 100% የሥራ እድል! ✨ ከዚህ ቀደም ከ 500 በላይ ወጣቶችን በሥራ ያስተሳሰረው ታለንት ብሪጅ ኢትዮጵያ፣ በሽያጭ እና ማርኬቲንግ (Sales & Marketing) ዘርፍ ተሰማርተው ራሳቸውን መለወጥ ለሚፈልጉ ወጣቶች ታላቅ እድል ይዞ መጥቷል! 🚀 💎 የስልጠናው እና የቅጥሩ ልዩ ጥቅሞች፦ የስልጠና አማራጭ፦ ስልጠናው በኦንላይን (Online) ብቻ የሚሰጥ በመሆኑ፣ ስልክ እና ኢንተርኔት ያለው ማንኛውም ሰው ከተመቸው ቦታ ሆኖ መከታተል ይችላል። (ለክፍለ ሀገር ነዋሪዎች የቀረበ ልዩ ጥሪ!) የስልጠና ቆይታ፦ ከመስከረም 3 እስከ መስከረም 9 (ለ1 ሳምንት ብቻ) ልዩ የበዓል ቅናሽ፦ በበዓሉ ምክንያት የ 35% ቅናሽ ተደርጓል! የሥራ እድል፦ ስልጠናውን በብቃት ለጨረሱ 100% በትልልቅ ድርጅቶች በትርፍ ጊዜ (Part-Time) ወይም በሙሉ ጊዜ (Full-Time) የሥራ እድል እናመቻቻለን! 🌟 ይህ እድል ለማን ነው? የትምህርት ደረጃ፦ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ ለሆናችሁ በሽያጭ እና ማርኬቲንግ ዘርፍ ለመስራት ከፍተኛ ፍላጎት እና ተነሳሽነት ላላችሁ ወጣቶች! ⚡ ትኩረት፦ ስልጠናው ለመጀመር 1 ቀን ብቻ የቀረው በመሆኑ እና የምዝገባ ቦታዎች ውስን ስለሆኑ አሁኑኑ ይመዝገቡ! ⚡ 📌 አሁኑኑ ይመዝገቡ፦ ከታች ባለው አድራሻ ያግኙን: 📲 ቴሌግራም፦ @TalentHr_bot @akiyax1 📍 በአካል መመዝገብ ለምትፈልጉ፦ ሾላ ገበያ፣ ለምለሚ መርካቶ 4ኛ ፎቅ (አዲስ አበባ) ⏳ ጊዜ ሳይወስዱ አሁኑኑ በመመዝገብ የሙያ ህይወትዎን ይገንቡ!
2 015
19
Harla Pharmacy Position: Pharmacist Requirements: Valid professional license required 3+ years of experience preferred We are also looking for part-time pharmacists or druggists. ※ Salary: Negotiable ※ Location: Bethel Contact via Telegram: @true1100 #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!
5 980
20
🌼🌼እንኳን ለ 2019 አዲስ አመት በሰላም አደረሳቹህ 🌼🌼🌼 እንቁ-ለጣጣሽ አድባሬ ንግስቷ ቅድስት ሀገሬ ቁርሾ ፈጥረን በልዩነት ጣር መከራው ያዘንበት ጣጣ ጦስሽ ተወግዶ ምናይበት ሽረን ድነን+1
🌼🌼እንኳን ለ 2019 አዲስ አመት በሰላም አደረሳቹህ 🌼🌼🌼 እንቁ-ለጣጣሽ አድባሬ ንግስቷ ቅድስት ሀገሬ ቁርሾ ፈጥረን በልዩነት ጣር መከራው ያዘንበት ጣጣ ጦስሽ ተወግዶ ምናይበት ሽረን ድነን ምቆምበት የሰላም የጤና ይሁን አዲሱ አመት 🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌞🌻🌞 ተፃፈ : በፍትሀ ነገስት https://t.me/talentbridgeethiopia
6 987