uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي

🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي

Kanalga Telegram’da o‘tish

@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
854
Obunachilar
+1624 soatlar
+347 kun
+16130 kun
Postlar arxiv
Repost from N/a
👂ሰለፍዮች ዑዝር ቢል ጀህል የለም ሲሉ ምን ማለታቸው ነው? 🎤በሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) ⚡ሰለፍዮችን ዝም ብላችሁ በጭፍን በመሰለኝና በደስ አለኝ ተነሳስታችሁ ሰውን ተክፊሪ ከምትሉ ለዑባደል ቁቡር ዐዝር ቢል ጀህል የለም ሲሉ ምን እያሉ እንደሆነ ይግባችሁ ይህ አቋም የተክፊሪ ነው የምትሉ ከሆነ ከመዕተበር ዓሊም የተክፊሪ ነው ያለ አንድ አምጡ 👉 t.me/Al_menjeniq_R

💉tiktok የሸይጧን ኸምር ቤት 🎤ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺👇🔺🔺🔺 የእሁድ ሙሀዶራ 🔗تسجيلا المعراج الإسلامية السلفية في الحبشة 🔗يسرها أن تقدم لكم هذه المادة 🔴በ ውቢቷ ደሴ 👉ዳንዲ ቦሩ ሰፈር አድማ ብተናውን እልፍ ብሎ 💐 መስጅደ ል— አቅሷ  ሪሊስቴት   👉ከ መስጂደል አቅሷ 🔺ሱናን መቃረ በተመለከተ የተደረገ መደመጥ ያለበት ገላጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀዶራ 🔴👉1⃣4⃣4⃣8⃣ሂጅ ሪ 👈بأخينا أبي أمة الله نصر الدين بن كمال حفظه الله تعالى 👉በ ወንድማችን አቡ አመቲ الله ነስረዲን ከማል አላህ ይጠብቀው 🔴👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🔴👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

+1
🔊 ምክር ለነጋዴወች በሚል ርዕስ 🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) ⚡ከአመታቶች በፊት የተደረገ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ #ነጋዴወችን የተመለከቱ ምክሮች የተሰጠበት በሁሉም ሙስሊም በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝ ሙሀዶራ ዳዕዋው ተደራሽ ይሆን ዘንድ ሼር በማድረግ የበኩለዎን አስተዋፅኦ ያድርጉ من دل على خير فله مثل أجر فاعله 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse

         በወድማችን አቡ ዩስራ ሙራድ አላህ ይጠብቀዉ የወንድማማችነትን ፀጋ መጠበቅ አሳሳቢነቱን  በተመለከተ 🕌  በመስጅደ ነስር ጃቱ ማርጢቆስ https://t.me/alqariabuyusra/5244

መልዕክት  ለሰለፍዮች በሙሉ ============ " السلام عليكم ورحمة الله وبركاته " "  إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ  " "   إِنَّ لِلَّهِ مَا أَخَذَ وَمَا أَعْطَى، وَكُلُّ شَيْءٍ عِنْدَهُ بآجل  مُسَمًّى  "" -------------------------------------------- 👌  👉 የወንድማችን  "  አብዱል ከሪም አባት ወደ  ማይቀረው  አገር አኸራ ስለሄዱ ደሴ በሁሉም ሰፈር ያላችሁ ወንድሞች ነገ ሰኞ ሁላችሁም ላልሰማው በማሰማት በጧት ወደ መቃብር ቦታ እንድትገኙ። የመቃብር ቦታው ሪልስቴት ከጤና ጣቢያው በላይ ሰዮ ሰፈር ነው! -------------------------------------------- #ማሳሰቢያ :- ቅሬና እድር የላቸውም ያው እንደሚታወቀው ደእዋህ ላይ ስትጠነክር መንሀጅህን ስታስተካክል የሽርክና የቢድአን አስከፊነት ተረድተህ ሀቅን ስትመርጥና ስትከተል ከማህበራዊ ትብብር ያገሉሀል‼ ------------------------------------------- 👌 👉 ሁላችንም በጧት ተገኝተን አባታችንን በአማረና በሸሪአው መንገድ እንሸኛቸው‼ -------------------------------------------- ለአባታችን الله ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው ለቤተሰቦቻቸውም መልካም ሶብሩን ይለግሳቸው‼ 👌 👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

Repost from N/a
========👌======= 👌ሀቅ ነዉ ሸህነት ተግባባን 🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123 ⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123
========👌======= 👌ሀቅ ነዉ ሸህነት ተግባባን 🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123 ⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123

👌ዛሬ የመስጅደል አቅሷ ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራም በውዷ መድረሳችን የሂዝብዮች መግረፊያ በሆነችው በአል-መንጀኒቅ ሲሆን 🔺ዉዷ ጦሳ-ማዶን የጃማ ኡስታዞች ፕሮግራማቸውን እንድቀጥሉበት ፍቃድ ስለጠየቁ የአቅሷ ዳዕዋችንን በአል-መንጀኒቅ ሞቅ ሞቅ እናድርገው 🔺....በሉ....ሸር......አድርጓት...🔺 ......ለቀጥታ ስርጭት ጠቅ..... 🔴......👇.....👇......👇.....🔴 👌https://t.me/Al_menjeniq_R

🔺ይህንን ጣፋጭ ምክሩን እየለገሠንነዉ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ አላህ ይጠብቀዉና ግባና ኮምኩም አያምልጥህ

አስታዛችን ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ገብቷል እንዳያመልጣችሁ

➤🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻➤          السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🔺🔊ሰበር ዜና‼🔻          ➤▬▬▬▬▬▬▬➤          🔺 🔊ሰበር ዜና‼🔺                    ➱▬▬▬▬▬▬▬➱                    🔺  🔊ሰበር ዜና‼🔺   ⭕  ➥ልዩ 🔺         ⭕ ➥ ልዩ 🔺             ⭕ ➥ ልዩ 🔺                ⭕️➥የልጆች🔺                    ⭕  ➥ ፕሮግራም 🔺 🔴➢ ጥሪ የተደረገላችሁ ሰለፍዮች🔻 ➥ የወረኢሉ ሰለፍዮች በሙሉ ➥ የከታሪ ሰለፍዮች በሙሉ ➥የመገንጠያ  ሰለፍዮች በሙሉ ➥ የፍጅ ሰለፍዮች በሙሉ ➥የንፍስ አንባ ሰለፍዮች በሙሉ   ➥የሺል አፍፍ ሰለፍዮች በሙሉ ➥የአቦልድ ሰለፍዮች በሙሉ ➥ የቢለው ሰለፍዮች በሙሉ ➥የሚዳ ሰለፍዮች በሙሉ ➥የበኸራ ሰለፍዮች በሙሉ ➥የካራ ሰለፍዮች በሙሉ ➥የቀይ አፈር ሰለፍዮች በሙሉ 👌እንድሁም ለሁሉም ሰለፍዮች እና ሁሉም ሙስሊም ወንድም እህቶች ተጋብዛችኋል ፕሮግራሙ  የሚከደረገው  ዛሬ ማለትም እሁድ  ነሀሴ24/12 /2018 E.C በውቢቶ ጃማ ደጎሎ   በመስጅደል አል-አንሷር ከጧቱ 2:30 ጀምሮ የልጆች ፕሮግራም እና የዳዕዋ ፕሮግራም ስላለን  በአክብሮት ተጋብዛችኋል። 🔵➱ወንድሞች እንደምታውቁት መርከዝ ለሂፍዝ እንደ አቅሚቲ ከጀመርን ሁለት ወር ሆኖናል ስለዚህ የልጆቻችንን ለውጥ የምናይበት ቀን እና ሰለፍዮች የሚዘያየሩበት ቀን ነው። 🔴➱የልጆቻችንን ጣፍጭ አንደበት የምንሰማበት እና ለየት ያለ የወንድም ፊት የምናይበት  ፕሮግራም ነው  መቅረት አይደለም ማርፈድ ያስቆጫል ⛔==================⛔ ⭕ መምጣት ያልቻላችሁና ከአገር ውጭ ላላችሁ ከዚህ በታች ያለችውን ሊንክ ጠቅ በማድረግ በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ ።  👌➱ ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከጥዋቱ  2:30  ነው      🔵 ለቀጥታ ስርጭት🔵 ⭕ ➤===➤ ⭕➤===➤ ⭕         ⭕https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

መደመጥ ያለበት 👆👌 በጭራሽ ኺላፊያ አይባልም ። https://t.me/kdimia_letewuhid https://t.me/kdimia_letewuhid

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺  ጣፋጭ የአረበኛ ግጥም ከአቅሷ 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺  ጣፋጭ የአረበኛ ግጥም በአቅሷ ፍሬወች --------------------------- 👌 👉  የአረበኛ ግጥም  አቅርበንላችኋል! 👉እሁድለት ከነበረው የህፃናቶች ፕሮግራም የተወሰደ ፡ 👉የውቢቷ መስጂደል አቅሷ ፍሬወች የኡስታዝ አቡረያን ልፋቶች الله ይጠብቃችሁ -------------------------- #በህፆን የህያ ሀሰን .......حفظه الله تعالى 👌 👉 ከመስጅደል አቅሷ ፍሬዎች 📱https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 📱https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

🎤በውዱ ኡስታዛችን አቡ አመቲረህማን አህመድ ሸሪፍ ተ ጀ ም ሯ ል ..........

ጦሳ 👉አንች ውዷ ጦሳ ዛሬ እንግዳ አለብሽ 👉እሰከሚሰናዱ ጠብቂ ፏ ብለሽ 👉ጦሳየ ጦስነት ውድቷ መድረሳ 👉የማይናፍቅ የለም ላንች የማይሳሳ 👉ሳይጠብ በሰፊው እኛ እኖድሻለን 👉ካንች ምናገኘው ብዙ ጥቅም አለን 👉አንች ጦሳ ማዶ የጀግኖቹ ሰፈር 👉ጁሙአ ነው ዛሬ በአዋጅ ይነገር 👉በሽታ ያለበት ይግባና ይመርመር 👉የአላህን ቃል ይስማ እንዳይደናበር 👉ስምሽን አያጥፋ ሆኖ በበረንዳ 👉ና በይው ይግባና ተውሂዱን ይረዳ 👉በቂም በጥላቻ ወሬ ከሚነዳ 👉በበርሽ ይግባማ ይውጣና ከጓዳ 👉አንች የኛ ስስት ጦስነት ጦስሻ 👉አላህ ይጠብቅሽ እስከመጨረሻ ⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse ⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse የሚወድሽ  ከወደ   ማሻ

🟢ግባ ወደ ጦሳ🟢 ዳዕዋህ ላይሰምር ግቡንም ላይመታ የጅርጅሱ መንጋ ሰውን አታምታታ ጁሙኣ ነው ዛሬ ብቅ በል በጦሳ ከሰለፍዮች ቤት ከዳዕዋ ማሳ ሃቅ የበላይ ሆኖ ባጢል ሲንኮታኮት እኛ ደስስ ይለናል ሂዝብይ ሲራቆት ናቶሎ እንናጋብዝህ ዳዕዋ በጦሳ በጥላቻ አትያት ይቅርብህ ትንኮሳ ✍ የሃይቁ 👇👇👇🔻🔻🔻🔻👇👇👇 https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው ጁሙአ ምሽትን በውዷ መድረሳችን ጦሳ ከወድ ኡስታዞቻችንና ወንድም እህቶቻችንጋ የደመቀ ምሽትን እናመሻለን በተጨማሪ በአንዳድ ምክንያቶች ተቋርጥ የነበረው በውዱ ኡስታዛችን ይቅርብ የነበረው ጥያቄና መልስ በአላህ ፍቃድ ዛሬ ይቀጥላል ጥያቄና መልሱ ላይ ለሚሳተፋ ወንድሞቻችን ሽልማት ይኖረናል ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከምሽቱ በኢትዮ 3:00 ጅዳ ያላችሁ ወንድሞች በኢትዮ ማታ ከ4:00 ቡሀላ የሚመቻችሁ በዚህ አናግሩኝ @Al_miragi ከኛ የሚጠበቀው ሰአቱ እስከሚደርስ በየሶሻል ሚድያወች ሸር ማድረግና በሰአት መገኘት ነው ሸር          ሽር        ሽር ይችን የሱና ቻናል ያልተቀላቀላችሁ ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °•  • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን • ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °   • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ ○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.    🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡 ከዛም ጆይን ይበሉ  • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° : • ○  🌿🌹🌹🌿        • ○ °   🌿🌿         •        🌿   • ○ °        🌿🌿  • ○ °    🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿  • ○ °     🌿     🌿🌿🌿🌿    ○ °  🌿  🌿🌿🌿🌿🌿       • ○ °    🌿   🌿🌿       • ○ °   🌿  🌿🌿           • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○        °• ○ °      🌿° :.   * • ○                    🌿° . °☆  .         ° .   🌿. * ● ¸                   🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ! ☆  . * ● ¸ . https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse