uz
Feedback
الْقُرَآنَ رَآحَةٌ ٱلْقَلْبَ"

الْقُرَآنَ رَآحَةٌ ٱلْقَلْبَ"

Kanalga Telegram’da o‘tish

👉የዚህ ቻናል ዋና አላማው የተለያዩ ቃሪኦች የተጂውድ ህጎች የሚለቀቅበት ይፍዊ ቻናል ነው 🌲 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌱🌱🌱🌱🌱🌱 ✨{ቁርዓንን ለማሳመር እንትጋ አንዘናጋ የድብርቱም የጭንቀቱም መድሀኒት እሱ ነውና }💐🥀 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
230
Obunachilar
+524 soatlar
+117 kunlar
+530 kunlar
Postlar arxiv
🔺የእሁድ ማታ ጥያቄና መልስ              5⃣0⃣🔺 🔴👉መሬት እየገዛሁ እሸጣለሁ ዘካ አለብኝን❓ 🔴👉2.5ሚሊየን ለሠው አበድሬ እየሰራበትነው ዘካ አለብኝ❓ 🔴👉ቁርአን ይዞ መቅራት እደት ይታያል❓.................. ሌላም ብዙ ጥያቄወችን ይዟል በውስጡ 👉በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ   📱ቁጥር 5⃣0⃣                 ➤-------------➤ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse         ➤------------------➤

👉ሰው ምነው ቂያማ ራቀበት...❓ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👌ውሸት ምን ጊዜም  ቢሆን ክልክል ነው በተለይ ደግሞ በዚህ ሸይጧን በታሰረበት ወር ሲሆን ደግሞ  ይከፋል ። ጀምዒዮችና  ሐጃዊራዎች  በውሸት  ቁሽሽ  ያሉ በቅናት  የተቃጠሉ  ያልታሰሩ  የሸይጧን  ኢንባሴዎች ናቸው ። ያለምንም ማካበድ  ቂያማ ሜዳላይ የሚዋሹ የሚመስሉ  ውሸት ኦክሲጅናቸው   የሆኑ የሒዝብያ መንጋዎች ናቸው ። 👌 ምንም ቅር ሳይላቸው ሮመዷን መሆኑን ወደጎን በማለት እነ ሙስጦፋ  ጀምዒያና ሙመይዓን  ሸሐዳ  እያስያዘ ነው  ብለው  አወጁ  ። ------ ማታ  ከሉቅማን  ታሪክ  በኋላ ለተነሳ  ጥያቄና  ለጀምዒዮች  ውሸት  የተሰጠ  ምላሾ ...... 👌  በወንድም  አቡ  ኒብራስ 👌 ርዝመት  28  ደቂቃ 👌https://t.me/Al_menjeniq_R/2246 ------- 👌https://t.me/Al_menjeniq_R/2246

👌🔺በሸይኽ  أبو نبراس   የተደረገ  ሙሐዶራ ነው   ነሽር  በማድረግ  የአጅሩ  ተቋዳሽ  እንሁን  ....❗️ 🇸🇦👌ይሄን ደእዋ ስሙማ ወንድም እህቶቸ በረመዷን ከቁርአን ጋር ወጥሩ በርቱ ታጠቁ ይመርባችሁ ጀግኑ➤ ⭕️👉 እሰሰሰይ ስለቁርአንማ ቀስቅሱን ንገሩን አስተምሩን ስለክብሩ ንገሩን ስለታላቅነቱ አስረዱን እንሰማችኋለን ። ስለቁርአን ሲነገረው የማይቁነጠነጥ በደስታ የማይፈካ የማይመረቅን መቼ ሊመረቅን ነው ወዳጄ ...❗️❓ فضل تلاوة القرآن የቁርአን ቱሩፋት በተለይ በረመዷን ... ------ ቁርአንን የያዘ ሰው ምን አጣ ..❓❗️ ቁርአን የልብ መድኃኒት ቁርአን የልብ ቀለብ ቁርአን የደስታ ምንጭ ርዝመት =-- 1:00:39 አንድ ሰዓት ------------🔴-----------🔴-------- https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

📖 Surah 114 - An-Nas 🎙️ Reciter: Dr. Misbah Sani 🎧 Listen & Reflect 👇ሙሉውን ለማግኝት ይጫኑ 👇 ✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullhhttps://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh

📖 Surah 113 - Al-Falaq 🎙️ Reciter: Dr. Misbah Sani 🎧 Listen & Reflect

📖 Surah 112 - Al-Ikhlas 🎙️ Reciter: Dr. Misbah Sani 🎧 Listen & Reflect

📖 Surah 111 - Al-Masad 🎙️ Reciter: Dr. Misbah Sani 🎧 Listen & Reflect

📖 Surah 110 - An-Nasr 🎙️ Reciter: Dr. Misbah Sani 🎧 Listen & Reflect

📖 Surah 109 - Al-Kafirun 🎙️ Reciter: Dr. Misbah Sani 🎧 Listen & Reflect

📖 Surah 108 - Al-Kawthar 🎙️ Reciter: Dr. Misbah Sani 🎧 Listen & Reflect

📖 Surah 107 - Al-Ma’un 🎙️ Reciter: Dr. Misbah Sani 🎧 Listen & Reflect

📖 Surah 106 - Quraish 🎙️ Reciter: Dr. Misbah Sani 🎧 Listen & Reflect

📖 Surah 105 - Al-Fil 🎙️ Reciter: Dr. Misbah Sani 🎧 Listen & Reflect

📖 Surah 104 - Al-Humazah 🎙️ Reciter: Dr. Misbah Sani 🎧 Listen & Reflect

📖 Surah 103 - Al-‘Asr 🎙️ Reciter: Dr. Misbah Sani 🎧 Listen & Reflect

📖 Surah 102 - At-Takathur 🎙️ Reciter: Dr. Misbah Sani 🎧 Listen & Reflect