የቀጠናው ተመልካች
Kanalga Telegram’da o‘tish
በአለማችን ቀጠናዎች የሚከሰቱ ክስተቶችን ይዘግባል፣ ሳይቀዘቅዝ በትኩሱ። ለጥያቄና ለአስተያየቶች በኢሜል asuleyma246@Gmail.com ብላችሁ ፃፉልኝ።
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
4 303
Obunachilar
-624 soatlar
-247 kun
-9030 kun
Postlar arxiv
4 299
🇮🇷🇮🇱⚡️- እስራኤል በአሜሪካ እና በኢራን መካከል ያለውን መግባባት አልፈለገችውም ነበር፣ ለማፍረስ ሁሉንም መንገድ ስትጠቀም ነው የከረመችው። ሊሳካላት ያለ ይመስላል። እስራኤል አሜሪካን ከጀርባ ወግታታለች።
4 299
🇮🇱🇮🇷⚡️ — አስቸኳይ ዜና፦ አንድ ከፍተኛ የእስራኤል ባለሥልጣን ከጥቂት ቅጽበታት በፊት ለእስራኤል የጦር ሰራዊት ሬዲዮ፡ ከኢራን ወደ እስራኤል ግዛት የሚደረጉ ሚሳይሎች ተኩስ፣ "የጦርነት ዳግም መቀስቀስ ምልክት" ማለት እንደሆነ ተናግሯል።
በርካታ ሚሳዬሎች ባሁኑ ሰዓት ከኢራን ተተኩሰዋል።
4 299
🇮🇷/🇮🇱 ሰበር ዜና፡ የኢራን ባለስቲክ ሚሳዬሎች ወደ ሰሜን እስራኤል፣ ሃይፋ፣ ተተኩሰዋል። በመላው ሰሜን እስራኤል ሳይረኖች እየጮሁ ናቸው።
4 299
— 🇺🇸/🇮🇷/🇮🇱 ኢራን የአየር ክልሏን ሙሉ በሙሉ ዘግታለች። አይሮፕላኖች ባሁኑ ሰዓት በኢራን እና በኢራቅን አየር ክልል ከመብረር ተቆጥበዋል።
4 299
— 🇺🇸/🇮🇷/🇮🇱 የኢራን የፓርላማ አፈ ጉባኤ ሊቀመንበር፣ ሞሃመድ ባቂር ቃሊባፍ፦ 'እነሱ [አሜሪካ እና እስራኤል] የተኩስ አቁም ቃል ኪዳን የገቡ አይደሉም ወይም በውይይት አያምኑም፣ እናም በባህር ኃይል እገታ እና በሊባኖስ ውስጥ በተፈጸሙ ጥሰቶች አማካኝነት የኃይልን ቋንቋ ብቻ እንደሚረዱ አሳይተዋል። በኢራን ሕዝብ ላይ የተደረገው የባህር ኃይል እገታ እና ዛሬ አሜሪካ ለጽዮናዊው አገዛዝ የሰጠችው አረንጓዴ መብራት በክልሉ ውስጥ ያሉ የአሜሪካ እና የእስራኤል ጣቢያዎችን እና ንብረቶችን ህጋዊ ዒላማዎች ያደርጋቸዋል። የጦር ኃይሎቻችን እጅ እንደሁሌው በምላጩ ላይ ነው።'
4 299
🇺🇸⚡️ትራምፕ፣ ጋዜጠኛዋን በኃይለ ቃል ወረፋት፣ ቃለ-መጠይቁን ረግጦ ወጣ።
ትራምፕ በNBC News ጋዜጠኛ ላይ ኃይለ ቃል በመናገር በድንገት ቃለ መጠይቁን ረግጦ ወጣ።
ትራምፕ፣ አዳዲስ ጦርነቶችን እንደማይጀምር ለአሜሪካውያን ዋስትና እንዳልሰጠ አክሏል።
"ታዲያ ለምን በዓለም ላይ በጣም ጠንካራ የሆነውን ሰራዊት መገንባት ይገባኛል?"
4 299
🇮🇷 የኢራን ብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት፣ የአስቸኳይ ስብሰባውን ከግማሽ ሰዓት በፊት አጠናቅቋል፣ 'ውሳኔ ተወስኗል'፣ ለሕዝብ አይለቀቅም።
4 299
🇺🇦🇹🇷 የማይመስል የነበረው ወዳጅነታቸው፣ ያበቃ ይመስላል The New York Times
ቱርክ፣ ዩክሬን በመካከለኛው ምስራቅ ግንኙነቷን እንድታጠናክር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየረዳቻት ሲሆን፣ በሶሪያ የአሳድ አገዛዝ ከወደቀ በኋላ ደግሞ በቀጠናው ውስጥ የራሷን ተጽዕኖ እያጠናከረች ትገኛለች።
አንካራ ከአሁን በኋላ በሞስኮ እና በኔቶ መካከል ሚዛን እየጠበቀች አይደለም፣ ነገር ግን ቀስ በቀስ ወደ ኪየቭ እያዘነበለች ነው።
4 299
🇺🇸 ትራምፕ፡ "በዚያ አካባቢ (መካከለኛው ምሥራቅ)፣ የተኩስ አቁም ስምምነት ማለት አንዳንዴ መታኮስ ማለት ነው። ይሄም ይተኩሳል፣ ያም ይተኩሳል፣ የተኩስ አቁም ስምምነት ነው። ስለዚህ እኛም አንዳንዴ እንተኩሳለን፣ የተኩስ አቁሙ ፈረሰ ማለት አይደለም።
4 299
📰🇮🇷IRIB— 'የካታም አል-አንቢያ ዋና መሥሪያ ቤት ለኦፕሬሽን ትሩ ፕሮሚስ 95 ዝግጁ ሲሆን የጽዮናውያን ጥቃቶች መልስ ሳያገኙ አይተዋቸውም' ሲሚያሪ፣ የፖለቲካ ተንታኝ፦
➡️ የኢራን ማስጠንቀቂያ ተግባራዊ ሆኖ ይቆያል፣ ጦሩ በከፍተኛው ተጠንቀቅ ላይ ነው።
4 299
🇬🇧⚡- የእንግሊዝ ባንክ ዊንስተን ቸርችል (£5)፣ አላን ቱሪንግ (£50) እና ጄን ኦስተን (£10)ን 'ትምህክተኛ' እና 'ከፋፋይ' ብሎ በመቁጠር፣ ከባንክ ብሮች ላይ ምስሎቻቸውን አስወግዷል።
*-*-*-
ይሄን ይሄን ሲያዩ ነው፣ ብዙዎች፣ በተለይ አሜሪካኖች፣ አውሮፓ is a dying old world - 'እየሞተ ያለ ዓለም' የሚሉት።
የአሜሪካ የጦር ሚንስቴር፣ ፒት ሄግሲት፣ ትናንት በፈረንሳይ በነበረው ጉብኝት፣ 'ሞታችኋል' ብሏቸው ነበር።
4 299
🇹🇷 የቱርክ የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር፦ "ለአንድ ቀንም ብቻ ቢሆን፣ አምላኬ ሆይ፣ የኢየሩሳሌም ገዢ አድርገኝ ብዬ እጸልያለሁ። የደማስቆን፣ የአሌፖን እና የካራባክን ነፃነት እንዳየን ሁሉ፣ ኢንሻአላህ አንድ ቀን የኢየሩሳሌምን ነፃነትም እናያለን።"
4 299
🇹🇷 የቱርክ የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር፦ "ለአንድም ቀን ብቻ ቢሆን፣ አምላካ ሆይ፣ የኢየሩሳሌም ገዢ አድርገኝ ብዬ እጸልያለሁ። የደማስቆን፣ የአሌፖን እና የካራባክን ነፃነት እንዳየን ሁሉ፣ ኢንሻአላህ አንድ ቀን የኢየሩሳሌምን ነፃነትም እናያለን።"
