💧ለቀልቤ💧
Kanalga Telegram’da o‘tish
الهم سلم قلوبنا ይህ ገበታ: ሰላማዊ እና የተረጋጋች ቀልብ(ልብ) ለሚፈልጉ እና ይህችም ቀልብ እንዴት ከድርቀቷ እንደምትሸር ለሚያስጨንቃቸው ሁሉ የተዘጋጀ ነው ። አስተያየት @alfekiru
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
219
Obunachilar
+124 soatlar
+147 kun
+730 kun
Postlar arxiv
221
ብስራት ለሁላችንም"""
"""""""""""""""""""""""
በእርግጥም ብስራት ይድረስህ አንተ ወንጀልህ ያስጨነቀህ ጌታህም ፊት አንገት ያስደፉህ: አንኳን ደስ አለህ :
ስንትና ስንት የወንጀሉ ግዝፈት ከተራራ" የቅሌቱ ብዛት ከባህር አረፋ ክምር አልፎ ግና ዝንብ እንኳ ያረፈበት ሳይመስለው ተሸውዶ እየዋለለ የሚኳትን አለ።
አንተ ግን የወንጀልህ መብዛት የቀልብህ መድረቅ ያሳሰበህ ወንድሜ ሆይ አብሺር ፈውሡም አይርቅህም ።
በሸታውን ያወቀ መድሃኒት አያጣምና !!
በአላህ ፈቀድ ጠዋት እና ማታ ለቀልባችን የሚሆን ስንቅ_ አጫጭር ማሰታወሻዎችን በዚህ አድራሻ https://t.me/tulabmedina አናጋራችኋለን ::
አላህ ሆይ ቀልባችንን አነተው በጥበብህ ወደ ቅናቻዋ መልሳት!🤲
221
አንተ ሰው ሆይ👈
የደረቀች ቀልብህን❤️ ለመሀከም ሞክረህ ታውቃለህ?
አስበህስ ታውቃለህ?
ወይንስ በመድረቋ አታምንም!!!
ወይንስ በመድረቋ ላይ የሚሰማህ ምቾት አለ! ከየተኞቹ ነህ ባክህ!!!
https://t.me/tulabmedina
