Strong Islam
Kanalga Telegram’da o‘tish
WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
331
Obunachilar
+124 soatlar
-67 kun
+230 kun
Postlar arxiv
332
በቃ በአረፋ የአርሰናል ደጋፊ ባል ያላት ብቻ ናት የ30000 ሺህ ብር አበያ እምትለብሠው😢 ማለት ነዉ 😳
በቃ ለኛ ደግሞ በሚቀጥለው አላህ ሀጅን ይወፍቀን❤️🩹 ኢንሻአላህ🥰
@strong_islama😏
332
ምንም ትግል ከሌለ 😭
አሸናፊነት የለም !!!
ስለዚህ በፈተና ውስጥ ስታልፍ ያ ነገር አንተን ይበልጥ እንደሚያጠነክርህ እንጂ እንደማይገልህ ሁል ጊዜ አስብ
332
የዙል ሒጃ ስምንቱን ቀናት መፆም
~
ነብያችን ﷺ የዙልሒጃን አስር ቀናት አስመልክቶ እንዲህ ብለዋል፦
مَا مِنْ أَيَّامٍ الْعَمَلُ الصَّالِحُ فِيهِنَّ أَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنْ هَذِهِ الأَيَّامِ الْعَشْرِ . فَقَالُوا : يَا رَسُولَ اللَّهِ ، وَلا الْجِهَادُ فِي سَبِيلِ اللَّهِ ؟ فَقَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : وَلا الْجِهَادُ فِي سَبِيلِ اللَّهِ ، إِلا رَجُلٌ خَرَجَ بِنَفْسِهِ وَمَالِهِ فَلَمْ يَرْجِعْ مِنْ ذَلِكَ بِشَيْءٍ
''በውስጣቸው መልካም ስራ ከሚፈፀምባቸው ቀናት ውስጥ ከነዚህ አስር ቀናት በላይ አላህ ዘንድ የተወደደ የለም።" "በአላህ መንገድ መታገልም ቢሆን?" ብለው ሲጠይቋቸው የአላህ መልእክተኛ ﷺ "በአላህ መንገድ መታገልም ቢሆን! በነፍሱም፣ በገንዘቡም ወጥቶ ከዚህ ውስጥ ምንም ያልተመለሰ ሰው ሲቀር" ብለው መለሱ። [አልቡኻሪይ፡ 969]
በዚህ መሰረት በነዚህ የተከበሩ ቀናት የተለያዩ ዒባዳዎችን መፈፀም በጣም ትልቅ ዋጋ ያለው ነው። ፆም ወደ አላህ መቃረቢያ ከሆኑ ዒባዳዎች ውስጥ አንዱ መሆኑ ግልፅ ነው። ከመሆኑም ጋር በያመቱ "የዙል ሒጃን አስር ቀናት መፆም ይቻላል ወይ?" የሚል ጥያቄ ሲነሳ ያጋጥማል። የግርታው መነሻ እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዐንሃ "በነዚህ አስር ቀናት ውስጥ የአላህ መልእክተኛን ﷺ ፈፅሞ ፆመው አላየሁም" ማለቷ ነው። [ሙስሊም፡ 1179]
ይሄ ግን ግርታ ሊፈጥር የሚገባው አይደለም። እንደሚታወቀው የነብዩ ﷺ ሱና በሶስት መንገድ ይተላለፋል።
1- በቃላቸው
2- በተግባራቸው እና
3- ሌሎች ሲፈፅሙ አይተው የሚሰጡት ይሁንታ (ኢቅራር)።
የዙል ሒጃን ስምንት ቀናት መፆም ከነዚህ ውስጥ በቃላቸው የተላለፈው ሐዲሥ ውስጥ ይካተታል። ሐዲሡ አስተማማኝ፣ መልእክቱም ፆምን አካታች ነው። ከዚህ በኋላ የዓኢሻ ነብዩን ﷺ ሲፆሙ አለማየት የሳቸውን ጥቅል የቃል መልእክት ለመገደብ መነሻ መሆን የለበትም። ለዓኢሻ አለማየት የተለያዩ ምክንያቶች ሊኖሩ ይችላሉ። ደግሞ የሚገድብ መረጃ እስከሌለ ድረስ በጥቅል ቃላዊ መረጃ የተገኘው በቂ ነው።
ስለዚህ ሌሎች መረጃዎች ደካማዎች (ዶዒፎች) ቢሆኑ እንኳ መግቢያ ላይ የተጠቀሰው ሐዲሥ በቂ ማስረጃ ነው።
ይሄ እንግዲህ ስምንቱን ቀናት በተመለከተ ነው።
* ዘጠነኛው ቀን የሁለት አመት ወንጀል እንደሚያሳብስ አስተማማኝ መረጃ መጥቶበታል። [ሙስሊም፡ 1162] ስለዚህ ብዥታ የሚነሳበት አይደለም።
* አስረኛው ቀን በአል ስለሆነ አይፆምም።
ወሏሁ አዕለም።
=
332
💡ውጤት ስላላየህ ብቻ ዱዓ ማድረግህን አታቋርጥ። አላህ በልባችሁ ውስጥ ያለውን ሹክሹክታ፣ እንባ፣ ምኞት ሁሉ ይሰማል። ጊዜው ሲደርስም በምስጋና በሱጁድ እንድትወድቅ የሚያደርግ ነገር ይሰጥሃል።☪
@strong_islama
332
ኢላሂ የተከበረውን ቤትህን ለመጠወፍ ባንታደልም በሶፋና በመርዋ መካከል ባንሮጥም ዐረፋት ላይ ቆመን ሙዝደሊፋ ላይ አድረን ጀመራት ባንወረውርም
እዚሁ ባለንበት ሆነን በውስጣችን ባለው ታላቅ ናፍቆት ለበይከ አሏሁመ ለበይክ እንላለን
ያረብ ቤትህን የምንጎበኝበትን ዕድል በቅርቡ አግራልን ልባችንንም በቤትህ አሳርፍልን
@strong_islama
332
Repost from 🌹𝙛𝙖𝙩𝙞𝙢𝙩𝙪𝙪 𝙯𝙚𝙝𝙧𝙖🌹
ለፈገግታ 😊😁😁
የሐጅ ስነ ስረዓት ሲፈፅሙ ከሑጃጆች የሰማነው ፈገግ የሚያደርግ ገጠመኞች የሳዑዲ ወታደር እንዲህ ያወጋል 😁...
1. ሴትየዋ የሑጃጆችን ብዛቶ እያየች በመገረም እጇን አንስታ ‟ያ ረብ ! እነሱን ተዋቸው፤ ከኔጋ ሁን!” 😁😁
2. ሰውየው ጠዋፍ እያደረገ “ያ ረብ! በጀነት ከተበሰሩት አስሩ አድርገኝ!”ይላል ። ይህን የሰማው አብሮት የነበረው ጓደኛው “ማንን አውጥቶ ነው አንተ ምትገባው ?”😅🤪🤪
3. ጀመራት ላይ ሴትዮዋ በንዴት እየተሳደበች ጠጠር ትወረውራለች ወታደሩ... ያ.. ሐጃ .. እንዲህ ማለት አይፈቀድም ሲላት “ምን አገባህ? ኢብሊስ ዘመድህ ነው 😒🤪
4. አንዱ ደግሞ “ያ..ረብ! ያ..ረብ! ባንተ ምርጫ ቆንጆ ነገር እፈልጋለው 🤪🥰😁.
😁😁😁
Copy
332
➲ሴት ልጅ የማትፈልገውን እንድታገባ ማስገደድ?
➳ኢብኑ ኡሰይሚን አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።
🔺 የትኛዋም ሴት የማትፈልገውን ሰው እንድታገባ ከተገደደች ኒካሁ ውድቅ (ተቀባይነት የሌለው) ነው።
➛ያስገደዳት አካል ወንድሟም ይሁን አጎቷ፣ አባቷም ይሁን አያቷ ያው ነው። ማንኛውም ሰው አንድን ሴት የማትፈልገውን አካል እንድታገባ ማስገደድ አይችልም። ልክ እንደዚሁ አቻዋ የሆነና የምትፈልገው ሰው ከመጣ ወልዮቿ መከልከል እንደማይችሉ ሁሉ ➛የማትፈልገውን እንድታገባ ማስገደድም አይችሉም።
📒(فتاوى اللقاء الشهري [20] /فتاوى المرأة
332
አዳንድ ማስተዋል የከበዳቸው ሰዎች
የአንተ የህይወትህ ሪሞት አላህ ጋር
መሆኑን ይረሱና የአንተን ህይወት መለወጥም ማናወጥም የሚችሉ ይመስላቸዋል…እነሱ በርግጠኝነት
የጭንቅላታቸው ሪሞት የተዛባባቸው ሰዎች መሆናቸው አትዘንጋ።
@strong_islama
