uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

Esuba AI Hub🤖

Esuba AI Hub🤖

Kanalga Telegram’da o‘tish

🚀 Welcome to Esuba AI Hub... Explore the future through AI conversations,mind-blowing technology & the latest innovations🤫 🎥 Daily AI videos 🤖 AI tips & prompts 💻 Tech discoveries "Think smarter. Learn faster. Stay ahead."

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
1 216
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-137 kun
-3730 kun
Postlar arxiv
photo content
+2

🔴 አዲስ ነገር በቅርቡ! 🎨🔥 ሁሌም የሚያምሩ ዲዛይኖችን ስትመለከት “እኔስ እንዴት እንደዚህ መስራት እችላለሁ?” ብለህ ታስባለህ? 👀 አሁን የመማሪያ ጊዜው ደርሷል! 🚀 ━━━━━━━━━━━━━
🔴 አዲስ ነገር በቅርቡ! 🎨🔥 ሁሌም የሚያምሩ ዲዛይኖችን ስትመለከት “እኔስ እንዴት እንደዚህ መስራት እችላለሁ?” ብለህ ታስባለህ? 👀 አሁን የመማሪያ ጊዜው ደርሷል! 🚀 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🎨 GRAPHICS DESIGN COURSE BEGINNER → PRO ከዜሮ ደረጃ ጀምረን እስከ Professional Designer ደረጃ ድረስ በቀላል እና በተግባራዊ መንገድ እንማራለን። 💻✨ 📌 በCourse-አችን የሚካተቱት፦ 🎯 Design Fundamentals 🎨 Color Theory & Typography 🖼️ Poster & Social Media Design 💎 Logo Design & Branding 📸 Photo Editing & Manipulation 🚀 Advanced Design Techniques 💼 Portfolio & Freelancing plus:Ai branding cloud and grok ai ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🔥 No Experience? No Problem! ከBeginner እስከ Professional ድረስ የሚመራህ የተደራጀ ትምህርት፣ ተግባራዊ Projects እና የReal-World Design ክህሎቶች። 💡 Learn the skill. 🎨 Create amazing designs. 💼 Build your portfolio. 🚀 Turn your skill into an opportunity. 🔴 COMING SOON... 📢 Registration Date • Course Fee • Full Details በቅርቡ ይገለጻሉ። 🔥 ይህንን እድል እንዳያመልጥዎ! 📲 Stay Connected — ቀጣዩን Update ይጠብቁ! 🚀 @esuba_hub🙏

🪼ARE NATURAL OR SOCIAL 👩‍🎓👨‍🎓

Are you active on Telegram🪼 every day?

🚀 የESUBA DIGITAL ACADEMY የመጀመሪያ ባች ምዝገባ በይፋ ተከፍቷል! የወደፊት ዲጂታል ችሎታዎችን ለመማር ዝግጁ ነዎት? 📚 በኮርሱ ውስጥ የሚካተቱ ርዕሶች 🤖 Artificial Intelligence (AI) 💬 Prompt Engineering ✨ ChatGPT 🧠 Google Gemini 🌐 Web Development (HTML, CSS, JavaScript) 💼 Freelancing 📂 እውነተኛ ፕሮጀክቶች (Real-World Projects) 🏆 የማጠናቀቂያ የምስክር ወረቀት (Certificate) 💎 Standard Course 👉💰 300 ብር የሚያካትተው፦ ✅ የተሟላ ትምህርቶች ✅ PDF ኖቶች ✅ ተግባራዊ ፕሮጀክቶች ✅ የTelegram የተማሪዎች ማህበረሰብ 👑 Premium Course Premium አባላት ተጨማሪ የላቀ ትምህርቶች፣ ልዩ ፕሮጀክቶች፣ ቦነስ ይዘቶች እና ተጨማሪ ድጋፍ ያገኛሉ። 🎁 የReferral ሽልማት እያንዳንዱ ተማሪ የራሱን ልዩ Referral Link ይቀበላል። ያንን Link ለጓደኞችዎ ያጋሩ። በእርስዎ Referral Link 5 ሰዎች ተመዝግበው Standard Course (300 ብር) ከገዙ፣ Premium Course በነፃ በራስ-ሰር ይከፈትልዎታል። ለመጀመሪያዎቹ 10 ተመዝጋቢዎች 15% ቅናሽ ተዘጋጅቷል። ⏳ ይህ ቅናሽ ለመጀመሪያዎቹ 10 ሰዎች ብቻ የሚሰጥ በመሆኑ፣ ቦታዎን በፍጥነት ያስይዙ። 👇👇👇 📝 የመመዝገቢያ ቅጽ (Google Form): [https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdhBuJyPe6U1GOGGPEedbrjJIhJQwqi-sFB6udW-H77PE97DQ/viewform?usp=dialog] ESUBA DIGITAL ACADEMY "ይማሩ። ይገንቡ። ያድጉ።" 🚀 @esuba_hub if u have any question dm for👉@esubaspy

Currently in the world promte engineering is the most basic course so,if you want to learn this course stay tuned😊

🚀 A NEW ONLINE COURSE IS COMING! አዲስ Online Course በቅርቡ እየመጣ ነው! 🔥 ነገር ግን ኮርሱን እኛ ብቻ መወሰን አንፈልግም። What do YOU actually want
🚀 A NEW ONLINE COURSE IS COMING! አዲስ Online Course በቅርቡ እየመጣ ነው! 🔥 ነገር ግን ኮርሱን እኛ ብቻ መወሰን አንፈልግም። What do YOU actually want to learn? 💻 Web Development? AI? Cybersecurity? Programming? Freelancing? Or something completely different? 👉 2–3 minutes ብቻ ወስደህ ይህን survey ሙላ። Your opinion will help shape the course. 👇👇👇 🔗 Take the Survey: [https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeyGKeLePCXJFHA3ziAWhxHMNjjezOwCx6QONL28p9GDmbzjQ/viewform?usp=dialog Your answer. Your choice. Our next course.

🚀 AI ስራህን ይቀይራል... ነገር ግን ቦታህን አይወስድም! ብዙ ሰዎች "AI ስራችንን ይወስዳል" ብለው ይፈራሉ። እውነታው ግን ይህ አይደለም። AI የሰውን አእምሮ አይተካም፤ ብልህ ሰው የሚጠቀም
🚀 AI ስራህን ይቀይራል... ነገር ግን ቦታህን አይወስድም! ብዙ ሰዎች "AI ስራችንን ይወስዳል" ብለው ይፈራሉ። እውነታው ግን ይህ አይደለም። AI የሰውን አእምሮ አይተካም፤ ብልህ ሰው የሚጠቀምበት ኃይለኛ መሳሪያ ነው። ሀሳብ የሚያመጣው ሰው ነው። ውሳኔ የሚወስነው ሰው ነው። ፈጠራ የሚፈጥረው ሰው ነው። AI ደግሞ እነዚህን ለመፈጸም ፍጥነት፣ አቅም እና ቅልጥፍና ይጨምራል። ትንሽ Coding ብቻ ብታውቅስ? ዛሬ ከ AI ጋር በመስራት ብዙ ነገሮችን መፍጠር ትችላለህ፦ ✅ Website መስራት ✅ Mobile App መገንባት ✅ Automation መፍጠር ✅ Telegram Bot መስራት ✅ Business System መገንባት ✅ Data Analysis ማድረግ ✅ Content መፍጠር ✅ Freelancing ስራዎች መስራት ✅ SaaS ፕሮጀክቶች መገንባት ከዚህ ሁሉ ገቢ ማግኘትም ይቻላል ነገርግን AI ብቻውን አያደርግልህም። አንተ ትክክለኛ መመሪያ መስጠት አለብህ። ለዚህ ነው Prompt Engineering የሚያስፈልገው! Prompt Engineering ማለት AI የምትፈልገውን ውጤት እንዲሰጥህ በትክክል መመሪያ የመስጠት ችሎታ ነው። ትክክለኛ Prompt ካልሰጠህ፣ የምታገኘውም ውጤት ደካማ ይሆናል። ጥሩ Prompt ከሰጠህ ግን፣ AI እንደ ሙያተኛ ቡድን አብሮህ ይሰራል። ወደፊት የሚያሸንፉት ሰዎች AIን የሚፈሩት አይደሉም፤ AIን በትክክል መጠቀም የተማሩት ናቸው። 💡 AI እንደ ረዳት ተጠቀምበት፣ እንጂ እንዲያስብልህ አትጠብቅ። የወደፊቱ ብልህ ሰው ማለት ሁሉንም የሚያውቅ ሰው አይደለም፤ ያሉትን መሳሪያዎች በትክክል ተጠቅሞ ፈጣን እና ጥራት ያለው ውጤት የሚያመጣ ሰው ነው። የ AI ዘመን መጥቷል። ጥያቄው "AI ይተካኛል?" የሚለው አይደለም። ጥያቄው "AIን እንዴት በብልህነት እጠቀማለሁ?" የሚለው ነው። 🚀

"የምትጠብቀው እድል አይመጣም አንተ ነህ ወደሱ መሄድ ያለብህ በዚህ ዘመን ገንዘብ የሚያመጣው ዲግሪ ብቻ አይደለም። በዓለም የትም ሆነህ መስራት የምትችልበት እውነተኛ Skill ነው። ለዚህ ነው የእኛ
"የምትጠብቀው እድል አይመጣም አንተ ነህ ወደሱ መሄድ ያለብህ በዚህ ዘመን ገንዘብ የሚያመጣው ዲግሪ ብቻ አይደለም። በዓለም የትም ሆነህ መስራት የምትችልበት እውነተኛ Skill ነው። ለዚህ ነው የእኛ Full Web Development & AI Program የተዘጋጀው። ⏳ የመጀመሪያው Batch ሊጀምር የቀረው ጥቂት ቀናት ብቻ ነው። ይህ ኮርስ ቪዲዮ ብቻ አይደለም... ይህ ኮርስ መረጃ ብቻ አይደለም... ይህ ኮርስ የሙያ ጅማሬ ነው። ከጀማሪ (Zero) ጀምረህ... ✔ Website ትገነባለህ ✔ AI Tools በProfessional ደረጃ ትጠቀማለህ ✔ Figma ትማራለህ ✔ Portfolio ትገነባለህ ✔ Real Projects ትሰራለህ ✔ Upwork, Fiverr እና Freelancer ላይ Client እንዴት እንደሚገኝ በተግባር ትማራለህ። ከሁሉ በላይ... ብቻህን አትሆንም። ሙሉ Mentorship ይኖርሃል። ችግር ሲገጥምህ መመሪያ ይኖራል። ጥያቄ ሲኖርህ መልስ ይኖራል። እስክትችል ድረስ አብረን እንሄዳለን። እውነቱን ልንገርህ... የወደፊትህን የሚቀይረው አዲስ ስልክ ወይም አዲስ Laptop አይደለም። ማንም ሊወስድብህ የማይችለው Skill ነው። 🚀 የመጀመሪያው Batch በቅርቡ ይጀምራል! ዛሬ የምትወስነው ውሳኔ ከ6 ወር በኋላ የምትኖረውን ሕይወት ሊቀይር ይችላል።

💳 Visa Card / MasterCard ለማግኘት የክፍያ መመሪያ የእርስዎን International Visa Card / MasterCard ለማግኘት እባክዎ በቅድሚያ ክፍያ ይፈጽሙ። 💰 ዋጋ: 200 ብ
💳 Visa Card / MasterCard ለማግኘት የክፍያ መመሪያ የእርስዎን International Visa Card / MasterCard ለማግኘት እባክዎ በቅድሚያ ክፍያ ይፈጽሙ። 💰 ዋጋ: 200 ብር 💳 የክፍያ አማራጮች 📱 Telebirr ቁጥር: 0942396957 ስም: Workinesh Kedir 🏦 Commercial Bank of Ethiopia (CBE) Account Number: 1000488798093 Account Name: Esubalew Teklewold 📩 ክፍያውን ከጨረሱ በኋላ ✅ የክፍያ Screenshot ወይም Receipt ወደ DM ይላኩ። 📨 Telegram: @esubaspy ⏱️ ክፍያው ከተረጋገጠ በኋላ የካርድ ሂደት ይጀምራል። 🙏 እናመሰግናለን በአገልግሎታችን ስለታመኑ!

💳🌍 International Visa & MasterCard አሁን በቀላሉ ያግኙ! 🇪🇹 ከኢትዮጵያ ሆነው ዓለም አቀፍ የክፍያ ነፃነትዎን ይጀምሩ! 🚀 ⏱️ በ15 ደቂቃ ውስጥ 💰 በ200 ብር ብቻ
💳🌍 International Visa & MasterCard አሁን በቀላሉ ያግኙ! 🇪🇹 ከኢትዮጵያ ሆነው ዓለም አቀፍ የክፍያ ነፃነትዎን ይጀምሩ! 🚀 ⏱️ በ15 ደቂቃ ውስጥ 💰 በ200 ብር ብቻ 💳 Visa Card / MasterCard ያግኙ ✨ በካርዱ ምን ማድረግ ይችላሉ? ✅ 🛒 AliExpress, SHEIN እና ሌሎች international online shops ላይ ግዢ ማድረግ ✅ 🎮 TikTok Coins ለመግዛት ✅ 💵 በDollar የሚከፈሉ የonline services ክፍያዎችን ማድረግ ✅ 🤖 AI Tools (ChatGPT Plus, Gemini እና ሌሎች) መጠቀም ✅ 🎓 Online courses እና international learning platforms መክፈል ✅ 🌐 Hosting, Domain እና Digital services መግዛት ✅ 📱 Apps & software subscriptions መክፈል ✅ 💼 Online business እና freelancing ክፍያዎችን ማስተናገድ 🔥 ለማን ይጠቅማል? 👨‍💻 Digital creators 🎓 Students 💼 Online workers 🛍️ Online shoppers 🚀 Entrepreneurs 🌍 የዓለም አቀፍ ክፍያ ችግርዎን በቀላሉ ይፍቱ! 📩 ለበለጠ መረጃ እና ለማዘዝ: @esubaspy pls share this channel for your friends🙏 ⚡ Fast • Digital • Convenient

Discipline🤝

🚀 ከየት ነው መጀመር ያለብህ? ብዙ ሰዎች ምን እንደሚማሩ አያውቁም፤ የት እንደሚጀምሩም ግራ ይጋባሉ። Esuba AI Hub ደግሞ ይህንን ችግር ለመፍታት ተፈጥሯል። 📌 በChannel ውስጥ የምታገ
🚀 ከየት ነው መጀመር ያለብህ? ብዙ ሰዎች ምን እንደሚማሩ አያውቁም፤ የት እንደሚጀምሩም ግራ ይጋባሉ። Esuba AI Hub ደግሞ ይህንን ችግር ለመፍታት ተፈጥሯል። 📌 በChannel ውስጥ የምታገኙት፦ ✨ AI መሳሪያዎች ✨ Online Work Tutorials ✨ Freelancing Guides ✨ Free Courses ✨ Scholarship Opportunities ✨ Tech News ✨ Digital Skills Training ✨ Career Tips ✨ Practical Resources "ዛሬ የምትማረው Skill ነገ የሚያስከፍልህ ገቢ ሊሆን ይችላል" 📢 Esuba AI Hub ን ተቀላቀሉ፤ እውቀትን ወደ እድል፣ እድልን ወደ ገቢ እንቀይር! share this channel for your friends learn skill👉think smarter 👉make money @esuba_hub

💻 Online Work መጀመር ትፈልጋለህ? ብዙ ሰዎች "Online Work" ብለው ያስባሉ፤ ነገር ግን ያለ ችሎታ፣ ያለ እውቀት እና ያለ ትዕግስት የሚገኝ ገቢ የለም። ✅ Online Work ለመጀመ
💻 Online Work መጀመር ትፈልጋለህ? ብዙ ሰዎች "Online Work" ብለው ያስባሉ፤ ነገር ግን ያለ ችሎታ፣ ያለ እውቀት እና ያለ ትዕግስት የሚገኝ ገቢ የለም። ✅ Online Work ለመጀመር የሚያስፈልጉ • መሰረታዊ የእንግሊዝኛ ችሎታ • Computer ወይም Smartphone • የተረጋጋ Internet Connection • የመማር ፍላጎት እና ትዕግስት • ትክክለኛ Skill 🎓 መማር ያለብህ Courses ✔ AI Tools (ChatGPT, Gemini, Claude...) ✔ Graphic Design (Canva, Photoshop) ✔ Video Editing (CapCut, Premiere Pro) ✔ Web Development (HTML, CSS, JavaScript) ✔ Programming (Python) ✔ Digital Marketing ✔ Copywriting ✔ SEO (Search Engine Optimization) ✔ Data Entry ✔ Virtual Assistant Skills ✔ UI/UX Design ✔ Cybersecurity Basics 🌍 International Paid ለመሆን • ዓለም አቀፍ ደረጃ ያለ Skill አግኝ። • Portfolio ገንባ። • LinkedIn እና Freelancing Profile ፍጠር። • Client ጋር በProfessional ሁኔታ ተገናኝ። • በጥራት ስራ እምነት አትርፍ። 💼 ታዋቂ Online Work መስኮች • Freelancing • Graphic Design • Video Editing • Content Writing • Translation • Web Development • App Development • AI Prompt Engineering • Social Media Management • Digital Marketing • Virtual Assistant • Cybersecurity • Data Analysis

Hey Guys🙌 #Opportunity📣 🌟Remote Volunteers Opportunity: Join She Code Africa Summit 2026 Pre-Event Volunteers Team🌟 ✨Are
Hey Guys🙌 #Opportunity📣 🌟Remote Volunteers Opportunity: Join She Code Africa Summit 2026 Pre-Event Volunteers Team🌟 ✨Are you passionate about tech & looking to gain volunteering experience? Join the She Code Africa volunteer team & help organize one of Africa's biggest tech events. Volunteer Roles: 📌Backend Developer 📌Frontend Developer 📌QA Analyst 📌Graphics Designer 📌Video Editor 📌Digital Marketing 📌Communications 📌Content Creator 📌Content Copywriter 📌Community Moderator What You Gain: 🔹Practical volunteer experience 🔹Networking opportunities 🔹Portfolio-building experience 🔹Work with an international tech community Who Can Apply? 🔸Students & recent graduates 🔸Tech professionals & enthusiasts 🔸Anyone interested in volunteering ⏳Duration: 1–3 months (July–September 2026) 📅Summit Date: September 19, 2026 🔗Apply: https://forms.gle/AYMFEub1C3uJBetr9 📝Deadline: July 14, 2026 "If this isn't for you, Share it with others who might be interested." Follow👇for more @esuba_hub

🚀 ESUBA DIGITAL ACADEMY 🎉 በቅርብ ቀን በነፃ የሚጀምሩ Online Courses! 📚 ከጀማሪ (Beginner) እስከ ባለሙያ (Advanced) 💻 HTML & CSS ⚡ JavaScri
🚀 ESUBA DIGITAL ACADEMY 🎉 በቅርብ ቀን በነፃ የሚጀምሩ Online Courses! 📚 ከጀማሪ (Beginner) እስከ ባለሙያ (Advanced) 💻 HTML & CSS ⚡ JavaScript 🐍 Python 🌐 Full Stack Web Development 🎨 Photoshop & Graphic Design 🖌️ Figma UI/UX Design 🤖 Artificial Intelligence (AI) & Prompt Engineering 🎯 በኮርሱ ውስጥ ✅ Step-by-Step Learning ✅ Real-World Projects ✅ Practical Exercises ✅ Portfolio Building ✅ Live Support & Community ✅ AI Tools Training 🌍 ከኮርሱ በኋላ 💼 አለም አቀፍ Freelancing እንዴት እንደሚጀመር 🌐 Upwork • Fiverr • Freelancer • LinkedIn 🤝 የስራ እድሎችን የማግኘት መንገዶች 💰 ክህሎትዎን ወደ ገቢ መቀየር 🎁 ሁሉም ኮርሶች በነፃ! ከመሰረታዊ ደረጃ ጀምረን በፕሮጀክቶች እናሰለጥናለን፤ ከዚያም የአለም አቀፍ Freelancing መድረኮችን እና ስራ ለማግኘት የሚረዱ መንገዶችን እናሳያለን። 🎓 ለመማር ፍላጎት ብቻ ያስፈልጋል። "Learn Today. Build Tomorrow. Work Globally." coming soon🤝 📩 Telegram: @esubaspy

የ Ai algorithm ከተረዳችሁት everything is easy guys. . . በጣም ካስገረሙኝ ከ Gemini ai የነበረኝ conversation በ part እለቅላችኋለሁ በአጭር ጊዜ ውስጥ የ A
የ Ai algorithm ከተረዳችሁት everything is easy guys. . . በጣም ካስገረሙኝ ከ Gemini ai የነበረኝ conversation በ part እለቅላችኋለሁ በአጭር ጊዜ ውስጥ የ Ai algorithm እንዴት እንደሚሰራ አሳያችኋለሁ🤝 . . Stay turned☺️ share this channel:@esuba_hub🙏🙏🙏

🚀 ESUBA DIGITAL 🌐 Web Development 💳 Payment Solutions 🎨 Creative Design 🤖 AI Solutions & Prompts 🎓 Scholarship Opportunities ✨ Smart Solutions. Premium Results. 📩 Contact: @esubaspy

gemini.apk3.22 MB