uz
Feedback
قناة أبي عبدالله السلفي

قناة أبي عبدالله السلفي

Kanalga Telegram’da o‘tish

منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون نحارب البدع والخرافات

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
197
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-57 kun
-530 kun
Postlar arxiv
👉 የረጀብ ቢዳዓዎች 🔎 በረጀብ ወር በጣም ብዙ ኢሳላም የማያውቃቸው በዒባዳ ስም የሚሰሩ ቢዳዓዎች አሉ። ከእነዚህ ውስጥ ሶላቱ ረጛኢብ የሚባሉ በወሩ የመጀመሪያ ጁማዐህ በመጝሪብና ዒሻእ መካከል የሚሰገዱ 12 ረካዓዎች እንዲሁም ረጀብ 27 ለይለቱል ኢስራእ ወል ሚዕራጅ ብለው የሚያከብሩት ባጠቃላይ ኢስላም የማያውቃቸው ቢዳዐዎች ናቸው። ➬ ኢስራእና ሚዕራጅ በትክክል በየትኛው ለሊት እንደነበር በትክክል አይታወቅም። ቢታወቅም አይከበርም። ምክንያቱም መልእክተኛውም ሶሓቦችም አልሰሩትም። ➲ የአላህ መልእክተኛና ሶሓቦቻቸው የማያውቁት ወደ አላህ መቃረቢያ ተብሎ የሚሰራ ዒባዳ ትርፉ ድካም ነው። አላህ ባሮቹ ወደርሱ የሚያቃርባቸው ለመልእክኛው ያላሳወቀውና መልእክተኛው ለኡመታቸው ያላደረሱት መልካም ስራ የለም። ከአላህ ምንዳ የሚያስገኝና ወደርሱ የሚያቃርብን የዒባዳ አይነት በሙሉ ወደኛ ተላልፏል። ሶሓቦቻቸው በተግባር ሰርተው አሳይተዋል። ስለሆነም ነው አላህ በሚከተለው ቃሉ ሶሓቦችን እንድንከተል ያዘዘን፦ 🏝 «وَالسَّابِقُونَ الْأَوَّلُونَ مِنَ الْمُهَاجِرِينَ وَالْأَنصَارِ وَالَّذِينَ اتَّبَعُوهُم بِإِحْسَانٍ رَّضِيَ اللَّهُ عَنْهُمْ وَرَضُوا عَنْهُ وَأَعَدَّ لَهُمْ جَنَّاتٍ تَجْرِي تَحْتَهَا الْأَنْهَارُ خَالِدِينَ فِيهَا أَبَدًا ۚ ذَٰلِكَ الْفَوْزُ الْعَظِيمُ»       📚 التوبة   (١٠٠)   🏝 "ከስደተኞቹና ከረዳቶቹም ሲኾኑ የመጀመሪያዎቹ ቀዳሚዎች እነዚያም በበጎ ሥራ የተከተሏቸው አላህ ከእነሱ ወዷል ከእርሱም ወደዋል። በሥሮቻቸውም ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች በውስጣቸው ዘለዓለም ነዋሪዎች ሲኾኑ ለእነርሱ አዘጋጅቶላቸዋል። ይህ ታላቅ ዕድል ነው።"       ✅ የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም – የሳቸው ትእዛዝ የሌለበት ዒባዳ ወደ ባለቤቱ ተመላሽ መሆኑን በተለያዩ ሐዲሶች ነግረውናል ከእነዚህ ውስጥ ለማሳያ የሚከተለውን ሐዲስ እንመልከት፦  🏖 "مَن أحدث في أمرنا هذا ما ليس منه فهو ردّ"     📚 متفق عليه    🏖 በዚህ ጉዳያችን (እስልምናችን) ላይ ከርሱ ያልሆነን ያመጣ እሱ ተመላሽ ነው " (ስራው ወደ አላህ አይደርስም በባለቤቱ ላይ ተመላሽ ነው።)         👌 እነዚህና ሌሎችም ኑሱሶች በረጀብም ሆነ በሻዕባን መረጃ ያልመጣበት የተለየ ምንም አይነት ዒባዳ እንደማይፈቀድ ያስረዳሉ። አላህ  አውቀው ከሚጠቀሙ ባሮች ያድርገን። https://t.me/+gqtUdsST_b9kNWU0 https://t.me/bahruteka

🔶#በደጋግ ሰለፎቻችን መንሃጅ ላይ የመፅናት ምክንያቶች የሚለው ሪሳላህ ማብራሪያ ክፍል 8 (#የመጨረሻው_ክፍል) 🔈 - شرح رسالة أسباب الثبات على منهج السلف الصالح.الح
🔶#በደጋግ ሰለፎቻችን መንሃጅ ላይ የመፅናት ምክንያቶች የሚለው ሪሳላህ ማብራሪያ ክፍል 8 (#የመጨረሻው_ክፍል) 🔈 - شرح رسالة أسباب الثبات على منهج السلف الصالح.الحلقة الثامنة የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/shakirsultan/2137 1 رجب 1447هـ الموافق ،  21 ديسمبر 2025 م 🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3 https://is.gd/HB2dIr 🔶 በአዲስ አበባ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የሚሰጥ ደርስ። 🎙 أستاذ شاكر بن سلطان - حفظه الله تعالى 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan

በቅርብ ቀን ይጠብቁ። ➸ለሙመይዓዎች ስጦታ ስጧቸው። ➸ሐቅን አውቀው ውድቅ ለሚያደርጉ ➸ድሮ ያውቁት ና ይጠነቀቁት የነበረውን አቋም በመስለሃ ስም ለጣሉ እንዲሁም ታስገድዳላችሁ ብለው ውስጣቸው ለሚጮህ
በቅርብ ቀን ይጠብቁ። ➸ለሙመይዓዎች ስጦታ ስጧቸው። ➸ሐቅን አውቀው ውድቅ ለሚያደርጉ ➸ድሮ ያውቁት ና ይጠነቀቁት የነበረውን አቋም በመስለሃ ስም ለጣሉ እንዲሁም ታስገድዳላችሁ ብለው ውስጣቸው ለሚጮህባቸው ሙሪዶች ማን እንዳስገደዳቸው የሚያውቁበት ሪሳላ ነች።

በዝምታ የሚጮኽ ፀፀት... ቆም በል! ነፍስህ ወደ ጉሮሮህ ሳትደርስ በፊት ይህን ስማ... ዛሬ በዱንያ ስራ ተጠምደህ፣ በሰዎች 'Like' ተታለህ፣ በወንጀል ተዘናግተህ ይሄው እድሜህ እየረገፈ ነው። ነገር ግን አሏህ ፊት ስትቆም የሚጠየቀው ያሳመርከው "ፕሮፋይልህ" ሳይሆን፣ ማንም ያላየው "ልብህ" ነው። 🥀  ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦    
ከኡመቴ የሆኑ ሰዎችን አውቃለሁ፤ በቂያማ ቀን እንደ ቲሃማ ተራራዎች የገዘፈ ነጭ መልካም ስራ ይዘው ይመጣሉ፤ አሏህ ግን ያን ስራቸውን እንደ በትን አቧራ (ሁባአን መንሱራ) ያደርገዋል..." ሰሃቦችም "ያ ረሱለላህ! እነማን ናቸው?" ብለው ሲጠይቁ እንዲህ አሉ፦   "...እነርሱ ወንድሞቻችሁ ናቸው... ነገር ግን አሏህ የከለከላቸውን ወንጀሎች ብቻቸውን ሲሆኑ የሚዳፈሩ ናቸው።" (ኢብኑ ማጃህ)
  አስበው! በሰው ፊት "ሷሊህ" ሆነህ፣ ብቻህን ስትሆን ግን አሏህን የማታፍር ከሆንክ... ያ ሁሉ የለፋህበት ሰላትና ጾም በቂያማ ቀን እንደ አመድ ሲበተን ምን ይውጥሃል? ያቺ 'ብቻህን' የምታያት ስልክህ የጀነትህን በር ልትዘጋብህ ትችላለች!         ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
አሏህን ከመፍራት የተነሳ ያለቀሰ ሰው፣ ወተት ወደ ጡት እንደማይመለስ ሁሉ እሱም ወደ እሳት አይገባም።" (ቲርሚዚ)
   ዛሬ ስለ ዱንያ ህመም ታለቅሳለህ፣ ስለ ገንዘብ እጥረት ትተክዛለህ... ግን ለመጨረሻ ጊዜ ስለ ወንጀልህና ስለ ጌታህ ናፍቆት መቼ ነው ያለቀስከው? ያቺ ከአይንህ የምትወጣ አንዲት ጠብታ እንባ፣ የጀሀነምን የባህር ያህል እሳት የማጥፋት አቅም አላት!      ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦   
ሟች ወደ ቀብሩ ሲሸኝ ሶስት ነገሮች ይከተሉታል፤ ሁለቱ ይመለሳሉ አንዱ ግን አብሮት ይቀራል። ቤተሰቡና ገንዘቡ ይመለሳሉ፤ ስራው ግን አብሮት ይቀራል።  (ቡኻሪና ሙስሊ
ም) በዚያ ጨለማ ጉድጓድ ውስጥ፣ የናፈቅካቸው ሰዎች አፈር አልብሰውህ ሲመለሱ፣ ያንተ ጩኸት "ተመለሱ! አትተዉኝ!" እያለ ሲጮኽ... ስራህ ብቻ "አይዞህ እኔ ካንተ ጋር ነኝ" ይልሃል። ያኔ ስራህ ብርሃን ይሁንልህ ወይስ ጨለማ?     አሏህ ሆይ! ልባችንን ካንተ ፍራቻ የተነሳ በሚፈስ እንባ አርጥብልን። አሁኑኑ ተመለስ! ሞት ቀጠሮ የለውም።

ተጀመመመመመረረረረረረ ኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑ ሽይኽ አቡዘር ሀሰን በጣፋጭ አንደበታቸው  እየመከሩን ነው ሸር ሽር. አድርጉ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/yemersa_selefyoch_mesjid_ginbata?videochat=08755b87032142a709

🔶#በቅርብ ዘመድ ሞት ጊዜ ማማረር ከጃሂሊያ ተግባር ነው 🔶በአዲስ አበባ አል- ወሰጢየህ መርከዝ እና መድረሳ ከተደረገው ሙሐደራ የተወሰደ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan

🔖 ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም በቴሌግራም! ~"እነሆ የፊታችን ጁሙዓ ታህሳስ 10- 2018 አ.እ «በሰለፊዮች መገናኛ» ግሩፕ ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።" 💺 ተጋባዥ እንግዶቻችን፦ 🎙ሸይኽ
🔖 ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም በቴሌግራም! ~"እነሆ የፊታችን ጁሙዓ ታህሳስ 10- 2018 አ.እ «በሰለፊዮች መገናኛ» ግሩፕ ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።" 💺 ተጋባዥ እንግዶቻችን፦ 🎙ሸይኽ ጧሃ ኸዲር -ሐፊዞሁ'ሏህ- ▫️ርእስ፦ «በዚህ ዘመን የእውቀትና ወደ ዑለሞች የመመለስ አሳሳቢነት.» 🎙አቡ ዐብዲላህ ሰዕድ ዐብዱ'ለጢፍ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ▫️ርእስ፦ «ሙመ'ዪዓና ኢኽዋን» ⏰ ከምሽቱ፦ 3:00 በኢትዮ #ሼር_በማድርግ_ድርሻችንን_እንወዋጣ! https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh

በሸይኽ አቡ መንሱር ሙሀመድ ሀያት አል ወሎዊይ (ሀፊዟሁሏሁ ተዓላ) የተዘጋጁ ኪታቦችና ሪሳላዎች (كتب ورسائل 1⃣ القات قاتل https://t.me/sunah123/6629 2⃣ المرآة في شرح شرط الصلاة https://t.me/sunah123/6630 3⃣ حكم دفن الميت في الدار أو البيت https://t.me/sunah123/6631 4⃣ كشف شبهات الأغبياء في تقبيل الرجل والسجود للأولياء https://t.me/sunah123/6632 5⃣ إعراب المميعة إخوانهم صوفية https://t.me/sunah123/6633 6⃣ مسائل فقهية في الفرقة الإخوانية https://t.me/sunah123/6634 7⃣ أداب النساء https://t.me/sunah123/6635 8⃣ الرد القوي على ذلك المفتري https://t.me/sunah123/6636 9⃣ الغارات السريعة في بيان مخالفات الفرقة الحجورية https://t.me/sunah123/6637 🔟 تحفة الإخوان في أذان عثمان https://t.me/sunah123/6638 1⃣1⃣ حكم تقبيل اليد والرجل https://t.me/sunah123/6639 2⃣1⃣ فتح الودود في حكم صلاة التهجد https://t.me/sunah123/6640 3⃣ 1⃣ الدرة البهية في المناهج السلفية https://t.me/sunah123/6641 📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖 💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎 قد نعجز أحيانا التعبير عن الشكر والإمتنان لأشخاص فعلوا الكثير لأجلنا ولا يزال يفعلون الكثير كتب ورسائل جهود شيخنا الفاضل الهمام أبي منصور محمد حياة الولوي المدرس في مدينة هرا حفظه الله تعالى ✅ في العقيدة ✅ والمنهاج ✅ والرد على المبتدعة(على الصوفية والأحباش والإخوان والحجورية خاصة كتابه الدرة البهية في المناهج السلفية كتاب لا نظير له ✅ والفقه ✅ واللغة ✅ والآداب شكرًا له على هذه التحفة الأدبية، قلمه مبدع وفكره عميق." إن كتابه رحلة ممتعة وآسرة، استمتعنا بكل صفحة." "عمل دؤوب وجهد استثنائي، نعتز بوجوده بيننا جزي الله عنا خير الجزاء وبارك في عمره وعلمه وعمله ورفع قدره في الدنيا والآخرة لقد وفق الله شيخنا لجمع هذه الفوائد نسأل الله أن ينفع به الأمة ٠٠٠ https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123 https://t.me/sunah123

🟢ድክመትህን መንሃጅ አታድርገው ⏩ ደካማ ሙዕሚን ከሆንክ: ❌ድክመትህን ሂክማ አታድርገው ❌ ድክመትህን አርቆ አሳቢነት አታድርገው ❌ድክመትህን ልስላሴ አታድርገው በትግሉ ሜዳ ደካማነትህን አምነህ ተቀበል። 🔊 አሸይኽ ዓድል መንሱር አልባሻ  የሸይኽ ረቢዕን ምክር ሲያስታዉሱ የሸይኹን ድምፅ ለብቻው ⤵️ https://t.me/Abuhemewiya/4092

👉ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ 🎙በኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን {ሀፊዘሁሏህ}     ➘➘➘➘➘  🕌 መስጅደ አቡበክር ከረም በር ላይ
ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ👇
👇👇 https://t.me/hussenhas

ከጁመዓ ቀን ሱናዎች ~~~~ ↩️‏سنن يوم_الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ ገላን መታጠብ ሽቶ መቀባት ሲዋክ መጠቀም ጥሩ ልብስ መልበስ ሱረቱ ካህፍን መቅራት በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት ➴➴➴ https://t.me/SheikMohmmedHyatHara

▪️قال الشيخ الدكتور محمد بن سعيد رسلان -حفظه الله تعالى-: ⚠️ مِن آدَابِ الجُمُعَة: 📌 قِرَاءُةُ سُورَةَ الْكَهْفِ يَوْمَ الْجُمُعَةِ؛ - لِحَدِيثِ أَبِي سَعِيدٍ الْخُدْرِيِّ رضي الله عنه أَنَّ النَّبِيَّ صَلَّى الله عَلَيْه وسَلَّم قَالَ: ((مَنْ قَرَأَ سُورَةَ الْكَهْفِ فِي يَوْمِ الْجُمُعَةِ، أَضَاءَ لَهُ نُورُ مَا بَيْنَهُ وَبَيْنَ الْجُمُعَتَيْنِ)) أَخْرَجَهُ الْحَاكِمُ وَصَحَّحَهُ، وَالْبَيْهَقِيُّ، وَصَحَّحَهُ الْأَلْبَانِيُّ. 📚 شرح عمدة الأحكام - كتاب الصلاة. 🌸➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴🌸 https://t.me/kun_Aselefya_Alel_jadah https://t.me/kun_Aselefya_Alel_jadah

የቁረአን ግብዣ ተጋበዙልኝ 🌹🌹🌹

➼ሳኡድ ለምትፈልጉ ሁሉ🇸🇦 የተለያዩ  የሱና ኪታቦችን ለማገኘት👇 🎙በሸይኽ አብዱል ሀሚድ ➾አረበኡነ ለተምያ 🎙በሸይኽ አቡ ዘር ➾አንድ ሰው መቸ ነው ከሰለፍያ የሚወጣው የሚልው 🎙በሸይኽ ሙሀመድ ሀያት  ➾ስለ ኡስማን አዛን 🎙በሸይኽ አቡ ዘር ➾ስለሙዋዘናት 🎙በሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ➾ሂዲያቱል ሙጊሲ 🎙በሸይኽ ሁሴይን አስልጢ ➾ኡሱሉ ሳላሳ ሸርህ 🎙በሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ➾ዱሩቱል በህያ 🎙በሙሀመድ ጀሚል ዘይኑ ➾ፊርቀቱል ናጂያህ በዚህ አደራሻ  በቴሌግራም ማናገር  ትችላላችሁ👇 @hara_Aselefiya ✍ ወደ ቻናሉ የተለያዩ የሱና ኪታቦችን ለማገኘት ለመቀላቀል ጆይን ይበሉ ➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/alnur_online_kitab https://t.me/alnur_online_kitab 👉ጅዳወች እነዚህን ኪታቦች የምትፈልጉ ካላችሁ  ልንልክ ሰለሆን በዚህ አደራሻ  በቴሌግራም ማናገር  ትችላላችሁ👇 @hara_Aselefiya ✍ ሌሎችም ኪታቦች አሉ ተንቢሀት የተሀረከ ሪሳላቱል ሂጃብ ሌሎችም

🚫 ረመዷን መጥቷል ይቅር በሉኝ! - "ረመዷን መምጣቱን አስመልክቶ ይቅር በለኝ/በዪኝ መባባልና መፃፃፍ ቢደዓ «በዲናችን ላይ ፈጠራ» ነው።" 📌 "ባንተና በሆነ ሰው መሃከል የሆነ ግጭት፣ ወይም አለመግባባት ቢኖር ያንን ችግር ለመፍታት መሯሯጥና ይቅርታን መጠየቅ ጥሩ ነው ችግር የለውም። ነገርግን ስህተት የሰራሁበት ካለ ይቅር ይበለኝ ብሎ በየ አቅጣጨውና በየ ሚዲያው ማጠያየቅ ከነቢያችን ﷺ የመጣ ትእዛዝ ስለሌለበት አይፈቀድም ቢድዓ ነው።" 🎙ለበለጣ፦ ከሸይኽ ሱለይማን አ'ሩሐይሊይ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ቆዩ! || የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Abu_Hessan https://t.me/Abu_Hessan

የጃሂልያ የጋብቻ ስርአቶች قَالَ يَحْيَى بْنُ سُلَيْمَانَ : حَدَّثَنَا ابْنُ وَهْبٍ ، عَنْ يُونُسَ ح حَدَّثَنَا أَحْمَدُ بْنُ صَالِحٍ ، حَدَّثَنَا عَنْبَسَةُ ، حَدَّثَنَا يُونُسُ ، عَنِ ابْنِ شِهَابٍ ، قَالَ : أَخْبَرَنِي عُرْوَةُ بْنُ الزُّبَيْرِ ، أَنَّ عَائِشَةَ زَوْجَ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ أَخْبَرَتْهُ، أَنَّ النِّكَاحَ فِي الْجَاهِلِيَّةِ كَانَ عَلَى أَرْبَعَةِ أَنْحَاءٍ : فَنِكَاحٌ مِنْهَا نِكَاحُ النَّاسِ الْيَوْمَ، يَخْطُبُ الرَّجُلُ إِلَى الرَّجُلِ وَلِيَّتَهُ أَوِ ابْنَتَهُ فَيُصْدِقُهَا ثُمَّ يَنْكِحُهَا، وَنِكَاحٌ آخَرُ : كَانَ الرَّجُلُ يَقُولُ لِامْرَأَتِهِ إِذَا طَهُرَتْ مِنْ طَمْثِهَا : أَرْسِلِي إِلَى فُلَانٍ فَاسْتَبْضِعِي مِنْهُ. وَيَعْتَزِلُهَا زَوْجُهَا، وَلَا يَمَسُّهَا أَبَدًا حَتَّى يَتَبَيَّنَ حَمْلُهَا مِنْ ذَلِكَ الرَّجُلِ الَّذِي تَسْتَبْضِعُ مِنْهُ، فَإِذَا تَبَيَّنَ حَمْلُهَا أَصَابَهَا زَوْجُهَا إِذَا أَحَبَّ، وَإِنَّمَا يَفْعَلُ ذَلِكَ رَغْبَةً فِي نَجَابَةِ الْوَلَدِ، فَكَانَ هَذَا النِّكَاحُ نِكَاحَ الِاسْتِبْضَاعِ، وَنِكَاحٌ آخَرُ : يَجْتَمِعُ الرَّهْطُ مَا دُونَ الْعَشَرَةِ فَيَدْخُلُونَ عَلَى الْمَرْأَةِ، كُلُّهُمْ يُصِيبُهَا، فَإِذَا حَمَلَتْ وَوَضَعَتْ وَمَرَّ عَلَيْهَا لَيَالٍ بَعْدَ أَنْ تَضَعَ حَمْلَهَا، أَرْسَلَتْ إِلَيْهِمْ، فَلَمْ يَسْتَطِعْ رَجُلٌ مِنْهُمْ أَنْ يَمْتَنِعَ حَتَّى يَجْتَمِعُوا عِنْدَهَا، تَقُولُ لَهُمْ : قَدْ عَرَفْتُمُ الَّذِي كَانَ مِنْ أَمْرِكُمْ، وَقَدْ وَلَدْتُ، فَهُوَ ابْنُكَ يَا فُلَانُ. تُسَمِّي مَنْ أَحَبَّتْ بِاسْمِهِ، فَيَلْحَقُ بِهِ وَلَدُهَا، لَا يَسْتَطِيعُ أَنْ يَمْتَنِعَ بِهِ الرَّجُلُ، وَنِكَاحُ الرَّابِعِ : يَجْتَمِعُ النَّاسُ الْكَثِيرُ فَيَدْخُلُونَ عَلَى الْمَرْأَةِ، لَا تَمْتَنِعُ مِمَّنْ جَاءَهَا، وَهُنَّ الْبَغَايَا، كُنَّ يَنْصِبْنَ عَلَى أَبْوَابِهِنَّ رَايَاتٍ تَكُونُ عَلَمًا، فَمَنْ أَرَادَهُنَّ دَخَلَ عَلَيْهِنَّ، فَإِذَا حَمَلَتْ إِحْدَاهُنَّ وَوَضَعَتْ حَمْلَهَا، جُمِعُوا لَهَا، وَدَعَوْا لَهُمُ الْقَافَةَ، ثُمَّ أَلْحَقُوا وَلَدَهَا بِالَّذِي يَرَوْنَ فَالْتَاطَ بِهِ وَدُعِيَ ابْنَهُ، لَا يَمْتَنِعُ مِنْ ذَلِكَ، فَلَمَّا بُعِثَ مُحَمَّدٌ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ بِالْحَقِّ، هَدَمَ نِكَاحَ الْجَاهِلِيَّةِ كُلَّهُ، إِلَّا نِكَاحَ النَّاسِ الْيَوْمَ. ኡርዋ ብን ዙበይር አኢሻ የሚከተለውን ሐዲስ ነገረችኝ ይላል :- "በጃሂልያ (ረሱል ከመላካቸው በፊት በነበረው የማህይማን ስርአት) ጋብቻ አራት አይነት ነበር :- አንደኛው የጋብቻ አይነት በአሁኑ ሰአት ያለው የጋብቻ ስርአት አይነት ነው። ሰውየው የሰውየውን ዘመድ ወይም ሴት ልጁን ያጫል። ሌላኛው (ሁለተኛው) የኒካህ አይነት ሰውየው ለሚስቱ - ከወር አበባዋ የጸዳች ጊዜ - የሚከተለውን ይላታል። "እከሌን ላኪበት ፣ ከእርሱም ልጅ ጸንሽ" ብሎ ያዛታል። ባሏ  (ለተወሰነ ጊዜ) ከእርሷ ተለይቶ ይቆያል። ከእርሱ እንድትጸንስ ከነገራት ወንድ እርግዝናዋ ይፋ እስከሚሆን በፍጹም ከእርሷ ጋር ግንኙነት አይፈጽምም። እርግዝናዋ ይፋ ከሆነ ፣ እንዲሁም እርሱ ከወደደ ከእርሷ ጋር ግንኙነት ይፈጽማል። ይህን ተግባር የሚፈጽመው ልጅ እንዲወለድለት ስለፈለገ ብቻ ነው።  ይህ ጋብቻ ልጅ የመፈለግ ጋብቻ ሆነ። ሌላኛው (ሶስተኛው) የጋብቻ አይነት  ቁጥራቸው ከአስር በታች የሆኑ ወንዶች በጋራ  ይሰባሰባሉ። ግንኙነት ለመፈጸም ወደርሷ ይገባሉ። ካረገዘችና ልጅ ከወለደች እንዲሁም የተወሰኑ ሌሊቶች ካለፉ በኋላ ወደ እነርሱ መልእክት ትልካለች። ሁሉም ከእርሷ ዘንድ ይሰባሰባሉ። ከመካከላቸው አንዱ እንኳ እምቢ ማለት አይችልም። ለእነርሱ  የሚከተለውን ትላቸዋለች:- "የእናንተን ጉዳይ (ምን እንደሰራችሁ) በእርግጥ አውቃችኋል። ልጅ ወልጃለሁ "እከሌ ሆይ! ልጁ ያንተ ነው" ትለዋለች። የወደደችውን በስሙ ትጠራዋለች። ልጇ ወደርሱ ይጠጋል። ሰውየው እምቢ ማለት አይችልም። አራተኛው የጋብቻ አይነት ብዙ ሰዎች ይሰባሰባሉ ፣ ከዚያም ወደ አንዲት ሴት ይገባሉ። ወደርሷ የመጣን ሰው በፍጹም አትከለክልም ፤ ዝሙተኞች ናቸው ፤ ምልክት ይሆናቸው ዘንድ ከበሮቻቸው ሰንደቅ አላማ ይተክሉ ነበር። እነርሱን የፈለገ ሰው ይገባል።  ከመካከላቸው አንዷ ከጸነሰችና ከወለደች ሁሉም ይሰባሰባሉ። ዘር አዋቂ ይጠራሉ። ከዚያም ልጇን ያስጠጋሉ ፣ እነርሱ ወዳዩት ትሰጠዋለች። ልጁ ወደርሱ ይጠራል። እርሱም እምቢ አይልም። ነብዩ ሙሐመድ ﷺ በሀቅ መልእክተኛ ሆነው በተላኩ ጊዜ ፣ በአሁኑ ሰአት ያለው የጋብቻ ስርአት ሲቀር ፣ የጃሂልያን የጋብቻ ስርአት በአጠቃላይ አፈረሱት።" (ሐዲሱ ቡኻሪ በቁጥር 5127 ላይ ተዘግቦ ይገኛል)

#በሳውዲ_አረቢያ የተከሰተው እውነተኛ ታሪክ =========== ወንድማማቾች ወይም እህትማማቾች ፍርድ ቤት ሲሄዱ፣ የግድ ስለውርስ ወይም ስለ መሬት ክርክር ሊሆን ይችላል ብለን እናስባለን ነገርግን አይደለም። ይህኛው በተቃራኒው ነበር። ሂዛም አልጋምዲ የተባሉ አዛውንት የራሳቸውን ታናሽ ወንድም ፍርድ ቤት አቁመውት ነበር። ፍርድ ቤት የገተራቸው የገንዘብ ወይም ሌላ የውርስ ጉዳይ አልነበረም።እኚህ ሁለት ወንድማማቾች ደካማ እና አረጋዊ የሆኑ እናታቸውን የመንከባከብ ኃላፊነት ለመውሰድ ሁለቱ ወንድማማቾች እያንዳንዳቸው አጥብቀው ስለፈለጉ ነበር። ሂዛም ለፍርድ ቤቱ ሲያስረዳ ሁልጊዜም እንደሚያደርገው እናቱን መንከባከብ እንደሚፈልግ፣ እሷም ህይወቱ እንደሆነች በመግለጽ በብርቱ ተማፀነ። ሆኖም ታናሽ ወንድሙ የመከራከሪያ ነጥብ አነሳ ወንድሜ ሂዛም በዕድሜ ገፍቷል ዕረፍት ያስፈልገዋል"አለ ሁለቱም ወንድሞች እናታቸውን የመንከባከብ ክብር እንዲያገኙ ለዳኛው ሲማጸኑ…የፍርድ ቤቱ አዳራሽ በስሜት ድባብ ተናወጠ። ዳኛው ምን መወሰን እንዳለባቸው ግራ ስለተጋቡ… እናታቸውን አስመጥተው ከሁለቱ እንድትመርጥ ጠየቋት። እናትም ስትመልስ "ሁለቱም ልጆቼ እንደ ቀኝ እና ግራ ዐይኖቼ ናቸው እና መምረጥ አልችልም" ትላለች። እናትየው መወሰን ስላልቻለች፣ዳኛው በምክንያት ላይ ተመሥርተው መወሰን ነበረበት፣በመሆኑም ፍርድ ቤቱ ወጣትነቱንና ጥንካሬውን ከግምት በማስገባት እናቱን የመንከባከብ ኃላፊነት ለታናሽ ወንድም ይሰጣል። ውሳኔው ሲነገር፣ ሂዛም በሀዘን ድባቡ ተውጦ ማየት አሳዛኝ ነበር እሱ ያለቀሰው ከፍርሃት ወይም ከቁጣ የተነሳ አልነበረም፤ ነገር ግን በዘመኗ የቀሩትን ቀናት እናቱን ማገልገል የሚችልበት ዕድል "ያጣ" መስሎ ስለተሰማው ነው። ከእናቶቻችሁ በህይዎት ያልተለያችሁ ወንድም እህቶች ሆይ እድሉን ፈጥናችሁ ተጠቀሙበት… የማይገኝ ታላቅ ቢዝነስንም ሸቅሉበት!!!

👉ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ 🎙ኡስታዝ  ዘይኑ -ድን ከሀራ ሀፉዘሁሏህ 📩 ሼር ሼር ሼር     ➘➘➘➘➘   https://t.me/haragonderberfelfi

ታላቅ የዳዕዋና የንያ ጥሪ ለ ኽይር ባልተቤቶች በሙሉ ኑ በሀራ ጎንደር በር ሰለፍዮች ሂጅራ መስጅድ የቦታ ግዢ ገቢ ማሰባሰቢያ ያዘጋጀውን ልዩ የቴሌግራም የ onlien የዳዕዋና የንያ ደማቅ ምሽት የ
ታላቅ የዳዕዋና የንያ ጥሪ ለ ኽይር ባልተቤቶች በሙሉ ኑ በሀራ ጎንደር በር ሰለፍዮች ሂጅራ መስጅድ የቦታ ግዢ ገቢ ማሰባሰቢያ ያዘጋጀውን ልዩ የቴሌግራም የ onlien የዳዕዋና የንያ ደማቅ ምሽት የፕሮግራምን ዝግጅቱን ስናድመዎት በታላቅ ደስታ ሲሆን በተባለው ሰአትና ወቅት በመገኘት በመሳተፍና ሌሎችን በማሳተፍ የአጅሩ ተካፋይና ተቋዳሽ ይሁኑ (ኑ) ➢እሁድ ማታ ከምሽቱ 3:00 telegram የሀራ ሰለፍዮች ለመስጅደል ሂጅራ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ ይጠብቁን 💺የእለቱ ተጋባዥ የክብር እንግዶቻችነነን እነሆ ብለናል 1.🎙ሸይኽ ሁሴን አባስ ከጉራ ወርቄ 2.🎙ሸይኽ ሰኢድ ሙሀመድ ከሀራ 3.🎙 ኡስታዝ ጀማል ኢብራሂም ከሀራ 🟢ኢንሻ አላህ ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች በወቅቱ የሚኖሩን ይሆናል 🗓 ህዳር ቀን/28/03/2018/እሁድ ከምሽቱ 3:00 ሰአት ላይ ሁላችነም እንገናኝ ➷➷➷ https://t.me/haragonderberfelfi

🚫 ጫት ገዳይ ነው። ተከታታይ ሳምታውይ ደርስ📚 ርዕስ"✅ 🩻 የጫት ጉዳቶች ምንምን ናቸው ጫት ገንዘብን ያጠፋል ጫት ጥርስን ያወድማል ጫትጊዜን ያባክናል ጫት ትዳርን ያፍርሳል ጫት ጉበትና ኩላሊትን ያንኮላሻል ጫት አሳብዶና አቅል አስቶ ከሰው በታች ያደርጋል ጫት ወንድነትን ያጠፋል ጫት ድህነትን ያወርሳል ጫት ስታጣ ያፍዛል ያደነዝዛል ጫት ስታገኝ ያቅነዘንዛል ጫት ጀዝባ ያደርጋል አይጫት በውዱ ሸይኻችን 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ሐያት -ሐፊዞሁ'ሏህ- 🕌 በመስጅደ አል -ፉርቃን ሀራ ከተማ ጁሙዓ ምሽት ከመغሪብ በኋላ የተደረገ 🗓 ሕዳር 26~2018 ((ሼር ኢያደረጋችሁ፦ ⬇️ https://t.me/hussenhas