قناة أبي عبدالله السلفي
Kanalga Telegram’da o‘tish
منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون نحارب البدع والخرافات
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
197
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-57 kun
-530 kun
Postlar arxiv
🖊️ ኢብራሂም ዐለይሂ ሰለም ለአባቱ ተመኝቶት ያላገኘው...ኑህ ዐለይሂ ሰለም ለልጁ ተመኝቶት ያልተሳካለት...ነብዩ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ለአጎታቸው ፈልገው ያጡት....
ታላቁን ፀጋ እስልምና ለኔና ላንተ አላህን ሳንጠይቀው ሰቶናል...ታድያ እንዴት እሱ ዘንድ የትንኝ ክንፍ ያክል ቦታ የሌለውን ነገር ጠይቄው ይከለክለኛል ብለህ ታስባለህ?!
(አስበው ሙሉ ዱንያ የትንኝ ክንፍ ያክል ሚዛን የላትም...የጠየከው ደግሞ ሙሉ ዱንያንኮ አይደለም ከሙሉ ዱንያ አንፃር የትንኝ ክንፍን ማይመዝነው ነው።)
ደግሞ ለምን ተስፋ ትቆርጣለህ?! እርጉሙ ኢብሊስ ራሱኮ ጌታዬ አቆየኝ ብሎ ሲጠይቅ ትቆያለህ ነው ያለው!
☄ ኢብሊስን (ሸይጣንን) እሺ ብሎት እኔን ይከለክለኛል ብለህ ታስባለህ?!
https://t.me/Abu_Abdullah3633
ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም
✅ በአላህ ፍቃድ የፊታችን ሰኞ ምሽት በኮምቦልቻ ሰለፍዮች የሰላም መስጂድ ጀመዓ የተለያዩ የዳዕዋ እና ገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።
በፕሮግራሙ የሚገኙ እንግዶች፦
🎙 1, ሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን ከኮምቦልቻ
🎙 2, ሸይኽ ሀሰን ገላው ከባህር ዳር
🎙 3, ሸይኽ ሁሰይን አስልጢ ከአዲስ አበባ
🎙 4, ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ ከባህር ዳር
🎙 5, ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት ከሀራ
🎙 6, ሸይኽ ሙባረክ ሁሰይን ከወልቂጤ
🎙 7, ሸይኽ ሁሰይን ከረም ከሀራ
🎙 8, ሸይኽ መህቡብ ከሳንኩራ
🎙 9, ሸይኽ ኢስማኤል ዘይኑ ከተንታ
🎙 10, ሸይኽ ሁሰይን አባስ ከወርቂ
🎙 11, ሸይኽ አህመድ አወል ከአዲስ አበባ
🎙 12, ሸይኽ ሙሐመድ ጀማል ከኮምቦልቻ
🎙 13, ሸይኽ ዒዙዲን ሸሪፍ ከአዲስ አበባ
🎤 14, ኡስታዝ ሙሐመድ ኪርማኒ ከዱና
🎤 15, ኡስታዝ አቡ ሀመዊያህ ከአዲስ አበባ
🎤 16, ኡስታዝ አብዱራህማን ከመርሳ
🎤 17, ኡስታዝ ሙሐመድ አሚን ከሸዋሮቢት
🎤 18, ኡስታዝ አብዱልቃድር ከአዳማ
🎤 19, ኡስታዝ አብራር ከአዲስ አበባ
🎤 20, ኡስታዝ ሙሐመድ ኑር ከአዲስ አበባ
🎤 21, ኡስታዝ አቡበክር ዩሱፍ ከባህዳ ዳር
✅ ሙሉ ፕሮግራሙ የሚካሄደው በኮምቦልቻ ጀመዓ ግሩፕ ነው። በሚቀጥለው ሊንክ ይቀላቀሉ!!!
📎 https://t.me/kombolcha_selam_mesjd
🎙በወንድም ያሲን ሙሀመድ አረባል ሀሮ (ሀፊዘሁሏህ)
ተ
ጀ
መ
ረ
👇-- ለቀጥታ ስርጭት --👇
https://t.me/haroselefi
Repost from 🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍
🟢"ወላሂ እኔ በእርግጥ እወድሃለሁኝ…"
የእውነተኛ ወዳጅ ታላቅ ምክር ‼️
عَنْ مُعَاذِ بْنِ جَبَلٍ ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ أَخَذَ بِيَدِهِ وَقَالَ : " يَا مُعَاذُ، وَاللَّهِ إِنِّي لَأُحِبُّكَ، وَاللَّهِ إِنِّي لَأُحِبُّكَ ". فَقَالَ : " أُوصِيكَ يَا مُعَاذُ، لَا تَدَعَنَّ فِي دُبُرِ كُلِّ صَلَاةٍ تَقُولُ : اللَّهُمَّ أَعِنِّي عَلَى ذِكْرِكَ وَشُكْرِكَ وَحُسْنِ عِبَادَتِكَ ". وَأَوْصَى بِذَلِكَ مُعَاذٌ الصُّنَابِحِيَّ، وَأَوْصَى بِهِ الصُّنَابِحِيُّ أَبَا عَبْدِ الرَّحْمَنِ.
سنن أبي داود (1522) مسند أحمد (22119) حكم الحديث: صحيح
✏️ ከሙዓዝ ኢብኑ ጀበል እንደተዘገበው:የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እጁን ያዙትና እንዲህ አሉት 《 ሙዓዝ ሆይ ወላሂ እኔ በእርግጥ እወድሃለሁኝ ፤ ወላሂ እኔ በእርግጥ እወድሃለሁኝ። አደራ እልሃለሁኝ ሙዓዝ ሆይ ፤ በእያንዳንዱ ሰላት መጨረሻ ላይ "አላሁመ አዒኒ ዐላ ዚክሪከ ወሹክሪከ ወሁስኒ ዒባደቲክ" ማለትን እንዳትተው።》
ሙዓዝም ሱናቢሂይን በዚሁ አደራ ብሎታል።ሱናቢሂይም አቡ አብዱረህማንን በዚሁ አደራ ብሎታል።
🤲 "አላህ ሆይ አንተን በማውሳት ፣ አንተንም በማመስገን እና አምልኮህን በማሳመር ላይ አግዘኝ "
✍ ይህን ዱዓ በሰላታችን ውስጥ እያደረግን ከዚያም የምር ለምንወዳቸው ሁሉ አደራ ብንልበት ታላቅ ሱና ተግብረናል ‼️
✍አቡ ሀመዊየህ (ሸምሱ ጉልታ)
http://t.me/Abuhemewiya
Repost from አቡ ዓኢሻ العلم نور
ጥያቄ ለመጠየቅ የምትፈልጉ ወንድሞችና እህቶች
👉0910869658..📝 አጭር የፁሁፍ መልዕክት ያሳውቁን
ማሳሰቢያ ‼️
ለጠየቁት ጥያቄ ሰአትና ወቅት ባገኘንው አጋጣሚ ተራውን ጠበቀን እናቀርባለን በትግስት ይጠብቁን !
አስቸዃይና አፋጣኝ ጥያቄ ካለውት በአቅራቢዎ ወደሚገኙት የሱና መሻይኮችን በግል በመጠየቅ መፍትሄውን ያግኙ
ባረከሏሁ ፊኩም
⤵️⤵️⤵️
https://t.me/hussenhas
🟢የሰለመው ወንድሜ
ከአንድ በቅርብ የሰለመ መሃንዲስ ወንድም ጋር ተገናኝተን እንዲህ ኣለኝ።
"ሁልጊዜም ውስጤን የሚያስጨንቀኝ የስላሴን (trinity) ጉዳይ መልስ ማግኘት ነበር። ሳይገባኝም ሰባኪ ሆንኩ። በየትኛውም መፅሐፍት ውስጥ ያልተጠቀሰው የስላሴን ጉዳይ ስጠይቅ እመን ትድናለህ የምትመራመር ከሆነ ግን አእምሮህን ታጣለህ ተባልኩ። ከኦርቶዴክስነት ወደ ፕሮቴስታንትነት ብቀየርም መልስ አለገኘሁም። ስለ ኢስላም አጥንቼና ጠይቄ እንደሰለምኩ መልሱን አገኘሁት ከጭንቀቴም ተፈወስኩ። አንድ አምላክ ብቻ በግልፅ የሚመለክበት ንፁህ ሀይማኖት አገኘሁ።"
ሌሎቻችሁም ስለሙ ሰላም ትሆናላችሁ ትድናላችሁም!!
አንድ አምላክ (አላህ) ብቻ የሚመለክበት ሀይማኖት ኢስላም ብቻ ነው።
http://t.me/Abuhemewiya
#ጁመአ ለይልና የጁመአ ቀን በእኔ ላይ ሰለዋት አብዙ #ረሱልﷺ
قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلّى عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ
አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት
ያወርድለታል
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ
#ንፉግ ማለት በእርሱ ዘንድ ተወስቼ ሳለ በእኔ ላይ እዝነትን የማያወርድ ነው።
#ረሱልﷺ🌷🕋🕌
ቲርሚዚይ_እንደዘገቡት
•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
Share & joine
👇👇👇👇👇
https://t.me/Abu_Abdullah3633
https://t.me/Abu_Abdullah3633
ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
~~~~
↩️سنن يوم_الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ
ገላን መታጠብ
ሽቶ መቀባት
ሲዋክ መጠቀም
ጥሩ ልብስ መልበስ
ሱረቱ ካህፍን መቅራት
በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት
➴➴➴
https://t.me/Abu_Abdullah3633
በሸይኽ ዩሱፍ አህመድ (ሀፊዘሁሏሁ ወረዓሁ)
በዕሮብ ምሽት የፈታዋ ፕሮግራማቸው ላይ ረመዳንን አስመልክቶ ለቀረቡ ጥያቄዎች በቂ፣ ግልፅና አርኪ ምላሾችን ሰጥተውበታል።
🎧 የሪከርዱ ይዘት፦
በቁርአንና በሀዲስ መረጃዎች የተደገፉ አስተማማኝ ምላሾች።
የልብን የሚያክሙና ለተግባራዊ ህይወት የሚረዱ ማብራሪያዎች።
📥 እነሆ የሪከርዱ ፋይል! ፈታዋ ረመዳን
ያመለጣችሁ እንድትከታተሉት፣ የሰማችሁት ደግሞ ድጋሚ በማድመጥ እውቀታችሁን እንድታድሱ ተጋብዛችኋል።
"እውቀትን ለሌሎች ማካፈል ትልቅ ሰደቃ ነው!" > ይህን የኸይር ስራ ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ::
👇👇👇👇👇👇👇
ሸር ሸር ሸር አርጉት
https://t.me/Abu_Abdullah3633
⚠️ የአሁኑ ሳዳት በድሮው ኢብኑ ሙነወር ረድ ያደርጋል
⚠️ የድሮው ኢብኑ ሙነወር በአሁኑ ሳዳት ረድ ያደርጋል
🔗 ሙሪዶቹ የቱን አቋም ነው የሚከተሉት ?
የሳዳትን ወይስ የኢብን ሙነወርን?
👉 አሁንም አልተቀየሩም የሚል ሙሪድ ይኖር ይሆናል
ጉድ እኮ ነው አሉ ሸይኹ ሃፊዘሁሏህ
https://t.me/hussenabass123
https://t.me/hussenabass123
➛ሐቂቃ ለውድ እናቶቼ እና ለውድ እህቶቼ ምስጋና ማቅረብ እወዳለሁ 🍀
◉እኛ ወንዶች መስጂድ እየዋልን ቁርኣን እየቀራን፣እየዘከርን ወዘተ ግን እነሱ ማድ ቤት (ኩሽና)እየዋሉ ሱብሓን አሏህ!!
➛የአሏህ ሰላምና እዝነት በእናቶቻችን እና በእህቶቻችን ላይ ይወረድ🤲
✅ሐቂቃ ቃላት አጥሮኛል።
☝️አሏህ ረመዷናችንን ይቀበለን🤲
✍️أبو مروان
https://t.me/Abu_Abdullah3633
🌑 የለይለቱል ቀድር ዱዓእ!
🤲 اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني.
ጌታዬ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ፤ ይቅርታንም ትወዳለህና ይቅር በለኝ።
እኔንም በጥሩ ዱዓችሁ አትርሱኝ ጀዛኩሙ'ሏሁ ኸይራ!
🍃🌺🍃🌱🌱🌱🍃🍃🌹🌷🍃
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Abu_Abdullah3633
🎙በወንድም ያሲን ሙሀመድ አረባል ሀሮ (ሀፊዘሁሏህ)
ተ
ጀ
መ
ረ
👇-- ለቀጥታ ስርጭት --👇
https://t.me/haroselefi
🌿ሁሌ ደስታ ያለው ጀነት ብቻ ነው🌿
▪️قال تعالى :
{فَلَنُحْيِيَنَّهُ حَيَاةً طَيِّبَةً}
▪️قَالَ الحَسَن البصري رحمه الله:
«مَا يَطِيبُ لِأَحَدٍ الْحَيَاةُ إِلَّا فِي الْجَنَّةِ».
[الزهد لأحمد بن حنبل(٢٢٩)].
አላህ እንዲህ አለ;-
(መልካምን ህይወት እናኖረዋለን)
🍀አልሐሰኑን በስሪይ አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ ፦
🌿"ለአንድም ሰው ህይወቱ የተስተካከለ አይሆንለትም በጀነት ቢሆንእንጂ"🌿
•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
የቴሌግራም #ቻናል ይቀላቀሉ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
👇👇👇👇👇
https://t.me/Abu_Abdullah3633
Repost from 💎 የሰለፊያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
📢 ታላቅ አስደሳች ዜና ለሰለፊዮች በሙሉ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
በሰለፍያ ሴቶች ቻናል ላይ ያማረና የደመቀ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።
📅ዛሬ መጋቢት ረመዷን ቀን 1/7/2018 E.c/
ማክስኞ (የደመቀ) ምሽት
- የዕለቱ ተጋባዥ እንግዳችን ፦
🎙️ ኡስታዝ (አቡ መርዋን - ሀፊዘሁላህ)
♦️ርዕስ፦ የሴት ልጅ ሀያዕዋ በሚል📌
⏱️ ፕሮግራሙ ከተራዊ ሶላት ቡሀላ
- በኢትዮጵያ፦ 5:00 (ምሽት)
- በሳዑዲ፦ 11:00 (ምሽት)
📍ፕሮግራሙ የሚሰጥበት ቦታ
➥ በሰለፍያ ሴቶች ቻናል በቀጥታ ስርጭት (Live) ይተላለፋል።
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል እንዳትቀሩ! 👌
🔗 ትምህርቱን ለመከታተል
👇 ሊንኩን ተጭነው ይቀላቀሉ
https://t.me/menhaj_Aselefiya
የጧት ዚክር 👇👇👇👇👇
وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا
▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!!
ውሎህን በዚክር ጀምር
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.
አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡
👇👇👇👇👇
https://t.me/Abu_Abdullah3633
🎙በሸይኽ ሙሀመድ ሲራጅ ሀሮ (ሀፊዘሁሏህ)
ተ
ጀ
መ
ረ
👇-- ለቀጥታ ስርጭት --👇
https://t.me/haroselefi
