uz
Feedback
قناة أبي عبدالله السلفي

قناة أبي عبدالله السلفي

Kanalga Telegram’da o‘tish

منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون نحارب البدع والخرافات

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
197
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-57 kun
-530 kun
Postlar arxiv
እረ ግቡ እዳያመልጣችሁ

በወንድም ያሲን ሙሀመድ ሀሮ ደእዋ ተጋበዙ ርእስ በመንሀጅ ዙሪያ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Abu_Abdullah3633

ሙራጀዐህ ኩን ሰለፍያ ዐለል ጃደህ ግቡ ተቀላቀሉ ➡️አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ  🔵ይህ በሀራና በኣካባቢዋ የሚገኙ ወንድሞች የሙጧላዓ ጉርፕ ነወ። https://t.me/+-LdtUZ1hDe1kODU0

✳በማታውቀው ነገር በተጠየክ ጊዜ በማታውቀው ሰርጎ ገብ (ቸኳላ) አትሁን!! ዒልም ማለት ማለቂያ የሌለው ባህር ነው፤ ስንትና ስንት የልብ ባለቤቶች አላውቅም የሚል መልስ ሰጥተዋል። 🔵አላውቅም ማለት ነውር አይደለችም። ነውር ሚሆንብህ ትክክል ባልሆነ ነገር ፈትዋ የሰጠህ ጊዜ ነው።✋✋
የማያውቁትን አላውቅም ማለት ከዕውቀት ነው!!
Telegram channel👇   ✒https://t.me/Abu_Abdullah3633

✒ወሰጥያ(መካከለኝነት) ማለት ዲንን ማሟሟት (ማቅለጥ) አይደለም🚫❗ 📢ሰዎች ሚፈልጉትን ብቻ መናገር ወሰጥያነት አይደለም! 💡ወሰጥያ ማለት ከረሱልﷺ የተያዘው ነው። 🔑ሱናን ካገኘህና በሷም ላይ ከፀናህ አንተ ወሰጥያ ነህ...ሰዎች ሙተሸዲድ (አጥባቂ) ቢሉህም እንኳ!! 🎙ሸይኽ ሱለይማን አር-ሩሀይሊ(ሀፊዞሁ'ሏህ) #share #share Telegram channel👇 https://t.me/Abu_Abdullah3633

ይችን ምርጥ ረጋ ያለቺ ቲላዋ ተጋብዛቹኋል በርጋታ አዳምጧት ልብ በተናጋች እና በተጨናነቀች ጊዜ የአላህ ቃል ቁርአን ያረጥባታል ያረጋጋታል ከቁርአን  አትራቅ ቁርአን የነፍስ ሁሉ መርጊያ ሸር ሸር እያረጋችሁ ✍✍✍✍✍✍✍✍✍️✍️ https://t.me/Abu_Abdullah3633

✍️ ፆምና ቁርኣን ሸፋዓ የሆናሉ ለባለቤታቸው ‏قال رسول الله صلى الله عليه وسلم ” الصيامُ والقرآنُ يشفعانِ للعبدِ يومَ القيامَةِ، يقولُ الصيام
✍️ ፆምና ቁርኣን ሸፋዓ የሆናሉ ለባለቤታቸው
‏قال رسول الله صلى الله عليه وسلم
” الصيامُ والقرآنُ يشفعانِ للعبدِ يومَ القيامَةِ، يقولُ الصيامُ: أي ربِّ إِنَّي منعْتُهُ الطعامَ والشهواتِ بالنهارِ فشفِّعْنِي فيه، يقولُ القرآنُ ربِّ منعتُهُ النومَ بالليلِ فشفعني فيه، فيَشْفَعانِ “ [ صحيح الجامع (٣٨٨٢) ] ቤተሰብ ለመሆን በቴሌግራም 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Abu_Abdullah3633

እንደ ግለሰብ ሳይሆን እንደ ሀገር የሚያኮራው ያ ወንድ ●​ክብርን እንደ ንብረት ሳይሆን እንደ ዕንቁ የሚያይ፦ ሚስቱን የሚሸፍናትና የሚጠብቃት ስላልተማመነባት ሳይሆን፣ ለዓለም ዓይን የማይገባ ውድ ስጦታው መሆኗን ስለሚያውቅ ነው። እሷን የግሉ ማድረጉ መገለል ሳይሆን "የእኔ ብቻ ነሽ" የሚል የፍቅር ቃል ኪዳን ነው። ●​ጥፍሯ እንኳ እንዳይታይ የሚቀና፦ ቅናቱ የጥልቀት እንጂ የጭቆና አይደለም። ያቺን ጥፍር እንኳ የራሱ ክብር አካል አድርጎ ስለሚያያት፣ ለባዕድ ዓይን እንዲጋለጥ አይፈቅድም። ይህ ዓይነቱ ቅናት  የልብ ንጽህና እና የወንድነት ግርማ ምልክት ነው። ●​የቤቱ ንጉስ፣ የክብሩ ዘብ፦ ሚስቱን እንደ ሀገር ዳር ድንበር የሚጠብቅ ወንድ፣ ለልጆቹም ጠንካራ ጥላ ነው። እሷ በእሱ ጥላ ስር ስትኖር፣ በዓለም ፊት እንደ ንግስት እንድትታይና ክብሯ እንዳይደፈር የሚያደርግ የጥበቃ ጋሻው ነው።

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 💯/// ይህ ጉርፕ በሀራና በአካቢዋ ያሉ ወንድሞች የሙጧላዓ ጉርፕ ነው። * إسم الكتاب :📚 كن سلفيا على الجادة 📚የኪታቡ  ስም ኩን ሰለፍየን አላ አልጃደህ ነው 📖📖 🎤 በኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን (ሀፊዘሁሏህ) የሚቀራበት ቀን ሰኞ እና ማክሰኞ ከምሽቱ በኢቶ 3.00 በሳኡድ ሰአ 9.00 በዱባይ  ሰአ 10.00 ከሰኞ እና ከማክሰኞ ውጭ ( በኡስታዝ ኑራድስ  አቡ አብዱረህማን  ) የተጀመረው ደርስ እንዳለ ነው‼️ ስለዚህ አያምልጠዎ ገባ ገባ እያሉ ይከታተሉ ኪታበዎን እያዘጋጁ ይሳተፉ እንላለን‼️ https://t.me/+-LdtUZ1hDe1kODU0

🚫  ሰለፍዮች የነፍስ አባት የላቸውም !     በመጀመሪያ ደረጃ የሰለፍያ ዳዕዋ በሰዎች ጫንቃ ላይ ሳይሆን ያለውና የሚቀጥለው በአላህ ጥበቃ ነው ። አላህ ከሰባት ሰማይ ከዐርሹ በላይ ያወረደው መለኮታዊ መመሪያ ሲሆን በሱ ጠባቂነት እስከቂያማ እንደሚዘልቅ ነግሮናል ።     ዑለሞች የነብያት ወራሾች በመሆናቸው ዲኑ የስሜት ተከታዮች እጅ ሳይገባበት ተጠብቆ እንዲቆይ የራሳቸው ድርሻ አላቸው ። ለዚህ ነው ከሶሓበች ጀምሮ ያሉት ትላልቅ ሊቃውንቶች ለማመን የሚከብድ ዋጋ የከፈሉት ። ከሶሓቦች ውስጥ ሰባ ሰማንያ ቦታው በቀስት የተወጋና በሰይፍ የተመታ እንደነበር ከታሪክ ገፆቻቸው እናገኛለን ። ከፊሎች ስጋቸው ቀልጦ እስኪወርድ በዛ በረሃ ቋጥኝ ተጭኖባቸው ተፈትነዋል ። አብዛኞች አንገታቸው ተቀንጥሷል ። ቁጥር ስፍር የሌላቸው ይህን ዲን ለማድረስ ሀገር ሲያቋርጡ በውሃጥም መንገድ ላይ ቀርተዋል ።      ከሶሓቦች በኋላ ከታቢዒኖች ጀምሮ እስካለንበት ዘመን ድረስ ዑለሞች ዋጋ ከፍለዋል እየከፈሉም ነው ። ከተከፈሉት ዋጋዎች ሁሉ ቅድሜያ የሚሰጠው የኢማሙ አሕመድን ብቻ በጨረፍታ ብንመለከት በዓባሲዮች የስልጣን ዘመን መእሙን የተባለው ግለሰብ ንግስናው ወደርሱ ሲመጣ ቢሽር አልሚሪሲና አሕመድ ኢብኑ አቢ ዱኣድ የተባሉ የሙእተዚላ መሪዮች ወደንጉሱ በመቀራረብ ቁርኣን የአላህ ቃል አይደለም ፍጡር ነው እንዲል ካደረጉት በኋላ ከዛ አልፎ ይህን በማይቀበል ላይ እርምጃ እንዲወሰድ መመሪያ እንዲሰጥ አድርገው ነበር ። በመንግስት ትእዛዝ ዑለሞቹ እንዲፈተኑ እንቢ ካሉ የተለያየ እርምጃ እንዲወሰድባቸው በማድረግ ፈተናው ሲጀመር ብዙዎች የፈተናው ማእበል ሲጠልፋቸው ኢማሙ አህመድና በጣት የሚቆጠሩ ፀንተው ቀርተው የነበር ሲሆን ከእነርሱም ውስጥ ኢማሙ አሕመድና ሙሐመድ ኢብኑ ኑሕ ሲቀሩ ሁሉም ፈተናውን ማለፍ አቅቷቸው ቁርኣን የአላህ ቃል አይደለም መኽሉቅ ነው በማለት የዱንያውን ፈተና ፈርተው በትልቁ የኣኼራ ፈተና ወደቁ ።     መእሙን ሁለቱን አምጡልኝ እኔ ራሴ አንገታቸውን በሰይፍ እቀነጥሰዋለሁ ብሎ እየተወሰዱ ሳለ ኢማሙ አሕመድ ለይል ቆመው አላህ ሆይ በቃልህ ይሁንብህ በዱንያም በአኼራም የሱን ፊት አታሳየኝ ብለው ባደረጉት ዱዓእ በዛው ለሊት ያለአደጋና ህመም ህይወቱ አልፎ ወደ መቃብር መውረድ እጣ ፈንታው ሆነ ። ሙዕተሲም የተባለው ወንዱሙ ስልጣኑን ተቀብሎ ኢማሙ አሕመድ ላይ የሰው ልጅ አእምሮ የማይቀበለው አይነት ስቃይ እንዲደርስባቸው ማድረግ ጀመረ ።  ተንጠልጥለው ሲገረፉ ሁለቱ እጆቻቸው ሆልቀዋል ። በዚህ አላበቃም እየአንዳንዱ ገራፊ ሁለትና ሶስት ጊዜ ብቻ ጎርፎ እንዲያቆም በማድረግ ባልደከሙ ገራፊዮች አማካይነት የሰውነታቸው ስጋ ተቆራርጦ እስኪወድቅ ድረስ ሲገረፉ አብዛኛው የሰውነታቸው ሴል ሞቶ ራሳቸውን ስተው ሲወድቁ የሞቱ መስሎት ውሰዱልኝ ብሎ ተወስደዋል ። ከተወሰዱ በኋላ ሲታከሙ አብዛኛው የስጋቸው ሴል ሞቶ ስለነበር ተቆርጦ ተጥሏል ። ይሁን እንጂ በዚህ ውድ ዋጋ ቁርኣን የአላህ ቃል ነው ፍጡር አይደለም የሚለው ዐቂዳ ተጠብቆ ቆይቷል ። የሱና ዓሊም ማለት በዚህ መልኩ ዲኑ እንዲጠበቅ ዋጋይ የሚከፍል ነው ። ጊዜያዊ ፈተናን ማለፍ አቅቶት እጁን የሚሰጥ ዓሊም ራሱን እንጂ ማንንም አይጎዳም ።     ሰለፍዮች ማወቅ ያለባቸው በኢስላም የነፍስ አባት እንደሌለ ነው ። የነፍ አባት ማለት እሱ ሐላል ሲልህ ሐላል ሐራም ሲልህ ሐራም ሱና ሲልህ ሱና ቢዳዓ ሲልህ ቢዳዓ የምትልለትና እኔ የምልህን ፈፅም ትድናለህ ብሎ ሀላፊነት ወስዶልህ የምትከተለው ማለት ነው ። ይህ በኢስላም ስም ካለ ሱፍዮች ዘንድ ነው የሚኖረው ። ሰለፍዮች ዘንድ በመረጃ ላይ የተመሰረተ ዐቂዳ እንጂ በሸይኽ ላይ የተንጠለጠለ ዐቂዳ የለም ። ትላንትና በመረጃ ሲያስጠነቅቅህ የነበረውን ዛሬ ተው አንተ አታውቅም ገና ነህ እኛ የምንለውን ተቀበል ሲልህ ወራጅ አለ ብለህ ባለበት አስቁመህ መውረድ ነው ።      እነ ዶ/ር ጀይላን ከሱፍዮች ጋር ሲስማሙ ወጣቱ ወራጅ አለ ነበር ያላቸው ። የዛኔ ጉዳዩ የዶክተርነትና የፕሮፌሰርነት ጉዳይ አይደለም ምክንያቱም አወዳድረን ስራ ለመቅጠር ሳይሆን ሐቅን አውቆ በሐቅ ላይ ፀንቶ በመረጃ ይሄ ሐቅ ነው የሚለንን ዓሊም ነው የምንፈልገው ሲል የነበረው የነሲሓው መሪ አቶ አዩብ ደርባቸው ሸይኹን ኢልያስ አሕመድን ይዞ ከአሕባሽ ሱፍይና ኢኽዋንች ጋር በተስማማ ጊዜ ከሱ በላይ ታውቃላችሁ ወይ ዝም ብላችሁ ተከተሉ ሲል ወራጅ አለ ነው የተባለው ። ይህ መርህ በሁሉም ላይ የሚሰራ እንጂ በዘር በቀለም በቡድንተኝነት የሚቀየር ፋሽን አይደለም ።    አላህ በቁርኣኑ ነብዩ በሐዲሳቸው ያወገዙትን ዘፈን በሱማልኛና ስልጢኛ ሲሆን ዚክር ነው ብለን በአማርኛ ሲሆን ሐራም ነው የምንልበት ሞራልም ይሁን ድፍረቱ የለንም ። ማንንም የምንለካው በቁርኣንና ሐዲስ በሰለፎች ግንዛቤ ነው ። በዚህ ሚዛን ተመዝኖ ያለፈ ያልፋል የወደቀ ይወድቃል ። ለሁሉም በሐቅ ላይ መፅናትን እየተመኘን አላህን ቀልባችንን በሐቅ ላይ አፅናልን ብለን እንለምነዋለን ።       https://t.me/bahruteka

ሸይኽ አቡ ዘር አቡ ጦለሃحفظه الله      ገብተዋል ግቡ https://t.me/yeselfiyochimedrek

ሸንኮራ አገዳን የሚመስሉ ሸንበቆችዎች ~ كَانَ مِنَ الصُّوفِيِّ مَنْ يُدَرِّسُ العَقِيدَةَ الطَّحَاوِيَّةِ، وَمِنَ الْإِخْوَانِ مَنْ يُدَرِّسُ الْأَجْوِبَةَ الْمُفِيدَةَ، وَمِنَ الْمُمَيَّعِينَ مَنْ يُدْرُسُ جِنَايَةَ التَّمْيِيعِ. وَهَؤُلَاءِ يُلْبَسُونَ عَلَى السَّلَفِيَّةِ وَالسَّلَفِيِّينَ، فَاحْذَرُوهُمْ فَإِنَّهُمْ الْقَصَب الْيَابِس الّذِي يُشْبِهُ قَصَبَ السُّكَّرِ ትርጉም ​"ከሱፊዮች መካከል አቂደቱ ጦሀዊያን  የሚያስተምር አለ፤ ከኢኽዋኖችም መካከል አል-አጅዊባ አል—ሙፊዳህ  የሚያስተምር አለ፤ ከሙመዪኦችም  መካከል ጂናያት አል-ተምዪዕ የሚያስተምር አለ ። እነዚህ በሰለፊያና በሰለፊዮች ላይ ያደበላልቃሉ (ያለባብሳሉ)፤ስለሆነም ተጠንቀቋቸው፤ እነሱ ልክ ሸንከራ አገዳን የሚመስሉ ሸንበቆችዎች ናቸውና።”
ከኡስታዝ አቡ ሙዓዝ አረበኛ ፅሁፍ የተወሰደ
t.me/abumuazhusenedris

✍ምክርን ባልመክር መካሪ ባልሆንም፡ የእውቀት አስተማረ አዋቂ ባልሆንም፡ መጥፎ ነገር ሳይ ዝም ብየ አላልፍም፡ አናም እልሻለሁ አንች ውድ እህቴ፡ ባንች ላይ ካየሁኝ ድንን የሚፃረር፡ ሀቁን ከመናገር
✍ምክርን ባልመክር መካሪ ባልሆንም፡ የእውቀት አስተማረ አዋቂ ባልሆንም፡ መጥፎ ነገር ሳይ  ዝም ብየ አላልፍም፡ አናም እልሻለሁ አንች ውድ እህቴ፡ ባንች ላይ ካየሁኝ ድንን የሚፃረር፡ ሀቁን ከመናገር ወደ ኋላ አልልም፡ እነግርሻለሁኝ እንች ውድ እህቴ፡ በጉርድ ተወጥረሺ ከላይ ቦድ አድርገሺ፡ የጆሮ ጌጥሺን እንድታይ አድርገሺ፡ ቅንድብ ተቀንድበሺ  ፌሩን ተለቅልቀሺ፡ ከንፈርሺ ላይ ደግሞ ጃብስቲክ ለቅልቀሺ፡ ሽቶም ተቀብተሺ ውጥርጥር ብለሺ፡ ጦሽጦሺ የሚል ጫማሺን አድርገሺ፡ ግንባርሺ ላይ ደግሞ መነፀር ለጥፈሺ፡ ሰበር ሰካ እያልሺ መንገድ ላይ መሄድሺ፡   ቁረኣን ከልክሎሺ ሀድስ አስጠንቅቆሺ፡ የትኛው ሸሪዓ ላንች ፈቀደልሺ፡ እህት መውደድየ ተይ ተመለሺ፡ ስለምወድሺ ነው እኔ የምነግርሺ፡ ምክሬን አትናቂ ተይ ስሚኝ እባክሺ፡ ሞትን አስታውሺ ዱኒያ አታታልሺ፡ ግዜያውይ ውበትሺ እዳያታልልሺ፡ ሞትን አትርሺ ተይ እህቴ እባክሺ፡ እድሜአችን አጭር ነው ዘላለም አንኖርም፡ ተይ እንመለስ ሞት አይቀርልንም፡ አላህን አምፀን ጀነት አናገኝም፡ አሳት እንዳንገባ እሳት አንችልም፡ እህት አለምየ እንመለስ ግደለም፡ https://t.me/Abu_Abdullah3633

☝️🍂ግብዣ🍂የሰለፊይ መሻይኾቻችን ልዑሎች🍂 ➺ሐቂቃ እንዲህ አይነት የሰለፊይ መሻይኾቻችንን ኪታቦች በያለንበት ማስተዋወቅ፣መቅራት፣ማስቀራት ላይ እንበርታ አደራ!! ➺በኛ ላይ ትልቅ አማና ነው። ➺
☝️🍂ግብዣ🍂የሰለፊይ መሻይኾቻችን ልዑሎች🍂 ➺ሐቂቃ እንዲህ አይነት የሰለፊይ መሻይኾቻችንን ኪታቦች በያለንበት ማስተዋወቅ፣መቅራት፣ማስቀራት ላይ እንበርታ አደራ!! ➺በኛ ላይ ትልቅ አማና ነው። ➺አሏህ ሰለፊዮችን በያሉበት ይጠብቃቸው🤲 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Abu_Abdullah3633

👉🎙 በኡስታዝ ያሲን ሙሀመድ አረባል ተጀምሯል ኑኑኑኑኑኑ‼️ ግቡቡቡቡ‼️ ግቡቡቡቡ‼️ https://t.me/+NLyOU4a1IQA5NDhk

ታላቅ የደዕዋ ና የኒያ ፕር ግራም  ተጋባዥ እንግዶቻችን
1) ሸይኽ ሙሀመድ ሲራጅ ከሀሮ 2) ኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን ከሀራ 3) ኡስታዝ ያሲን አረባል ከሀሮ
  ይህን ፕሮግርም ሰለፍይ ወንድሞቻችን በዋናናት እንዲህ አይነት ፕሮግራም በማስተባበር የምናውቃቸው  1) አቡ አኢሻ 2) ኑርየ አንበሳው 3 አቡ ኑረዲን ይመሩታል ። ስለዚህ ይህን ደማቅ ፕሮግራም ልንሳተፍ ይገባል ።። ይህ ፕሮግራም ሊጀመር ነው ገባ ገባ እንበል እንዳያልፈን ለዘመድ ወደጆቻችን ሸር እናድርግ https://t.me/+uAKJgLkcWDliMGFk

  🔖ከጁመዓ ቀን ሱናዎች 🔖‏سنن_يوم_الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ 🔹ገላን መታጠብ 🔹ሽቶ መቀባት 🔹ሲዋክ መጠቀም 🔹ጥሩ ልብስ መልበስ 🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት 🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ 🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا  سورة الأحزاب     اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد 🔇 https://t.me/hussenabass123 🔇

የንጋቱ ብርሃን (የፈጅር ጥሪ) ​የዱንያው ጭልጭልታ ገና ሳይቀደድ፣ የአላህ ባሪያ ሲቆም ለሰላቱ ሊሰግድ። ያ የለሊት ጸጥታ በውዱእ ሲታጠብ፣ በአዛኑ ዜማ ይረካል ያ ቀልብ። ​ፈጅር ማለት... ከእንቅ
የንጋቱ ብርሃን (የፈጅር ጥሪ) ​የዱንያው ጭልጭልታ ገና ሳይቀደድ፣ የአላህ ባሪያ ሲቆም ለሰላቱ ሊሰግድ። ያ የለሊት ጸጥታ በውዱእ ሲታጠብ፣ በአዛኑ ዜማ ይረካል ያ ቀልብ። ​ፈጅር ማለት... ከእንቅልፍ የተሻለች የነፍስ ማረፊያ፣ ከጭንቀት መውጫ የጥሩ ቀን መጀመሪያ። ያቺ የሱብሂ ሰዓት ረቂቅ ሚስጥር ናት፣ ለአላህ ለሰገዱት ልዩ ስጦታ ናት። ​ግንባር መሬት ነክቶ ዱዓ ሲደረግ፣ የጌታችን እዝነት ሲወርድ እንደ መብረቅ። ሰማዩ ሲላላ ንጋቱ ሲፈካ፣ የሱብሂ ሰጋጅ ነው ሁሌም የሚረካ። ​ባለህበት ቦታ ሆነህ ስትሰግድ፣ ዱንያን ጥለህላት ወደ አኼራ መንገድ። ጌታዬ ሆይ ይበል ያንተ ባሪያ ደጅህ፣ በፈጅር ባርከን በሰፊው እዝነትህ::

አላህ ለአንተ ያዘጋጀልህ ነገር አንተ ለራስህ ከምትመኘው በላይ እጅግ በጣም በላጭ ነው። በውሳኔው ተመካ፤ በሂደቱም ታገስ።"👌ያረብ በውሳኔወችህ ታጋሽ አርገኝ 🤲

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ 👉አስደሳች ዜና ለኸይር ፈላጊወች በሙሉ የፊታጅ ጁሙአ በውቢቱ ሀራ አጎራባች በሆነችዋ (ሩፈንቲ) በመባል የምትታወቀዋ ሰፈር ወይም ጎጥ (ሩፈንቲ) የደአዋ እ
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ 👉አስደሳች ዜና ለኸይር ፈላጊወች በሙሉ የፊታጅ ጁሙአ በውቢቱ ሀራ አጎራባች በሆነችዋ (ሩፈንቲ)  በመባል የምትታወቀዋ ሰፈር ወይም ጎጥ  (ሩፈንቲ) የደአዋ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም  ይኖረናል ‼️ በእለቱ ልዩ እና ያማረ የተዋበ ደማቅ  የ online ምሽት ስለተዘጋጀ‼️ ⚙የፕሮግራሙ ደጋሽ አዘጋጅ  የሩፈንቲ ሰለፍዮች 💺የእለቱ ተጋባዥ እንግዶች 🎙1.ሸይኽ ሙሀመድ ሲራጅ ከሀሮ 🎙2 .ኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን ከሀራ 🎙3. ኡስታዝ ያሲን አረባል ከሀሮ ⚙የፕሮግራሙ መሪ ወይም አንቀሳቃሽ ✅1 አቡ አዒሻ ✅2 አቡ ኑረድን ✅3 ኑርየ አበሳው ሌሎችም አስተባባሪ እና አሳታፊ ወንድሞች ይኖራሉ 🕰ፕሮግራሙ የሚካሄደው የፊታችን ጁሙአ ቀን 09  -20 18  ከምሽቱ በኢቶ 3.00 በሳኡድ ሰአ 9.00 በዱባይ ሰአ 10.00 ለሌሎች ሸር በማድረግ የበኩለወን ይወጡ‼️ ማሳሰቢያ  አይደለም መቅረት ማምሸት ያስቆጫል አድ አድ ሼር ሼር በማድረግ እንተባበር 👇👋https://t.me/+uAKJgLkcWDliMGFk