قناة أبي عبدالله السلفي
Kanalga Telegram’da o‘tish
منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون نحارب البدع والخرافات
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
197
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-57 kun
-530 kun
Postlar arxiv
🌙⭐️ عيد مبارك 🌙⭐
🌷 تقبل الله منا ومنكم صلح الأعمال كل عام وأنتم بالف خير 🌷
አሏህ መልካም ሥራቸውን ከተቀበላቸው፡ ካዘነላቸው፡ ከማራቸው እና ከእሣት ነፃ ካላቸው ሙእሚኖች ያድርገን!!! 🌷አሜን🌷
🕋🕌⭐🌙ኢድ -ሙባረክ⭐🌙 🕋🕌
Repost from ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
👉 ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም !
እንኳን ለ1447ኛው አመተ ሂጅሪያ የዒደል ፊጥር አላህ በሰላም አደረሳችሁ ። ዒዱ የሰላም የፍቅር የበረከትና እዝነት አላህ ያድርግልን ። በየአመቱ በኢማን አላህን በመፍራትና ለሱ ፍፁም ታዛዥ ሆነን ያድርሰን ።
ዘካተል ፊጥር የዒድ ሶላት ከመሰገዱ በሚፊት ለምስኪኖች በማድረስ ሀላፊነታችንን እንወጣ ! ዒዱ አላህ በሰላም በጤና ስላደረሰን የምናመሰግንበትና ወደርሱ የሚያቃርቡ መልካም ስራዎች የምንሰራበት እንጂ እሱን የምናምፅበት እንዳናደርገው መጠንቀቅ ይኖርብናል ።
አላህ ወዶ ከሚቀበላቸው ባሮቹ ያድርገን !
https://t.me/bahruteka
وَسُئِلَ شيخ الإسلام ابن تيمية رَحِمَهُ اللَّهُ تَعَالَى
هَلْ التَّهْنِئَةُ فِي الْعِيدِ وَمَا يَجْرِي عَلَى أَلْسِنَةِ النَّاسِ " عِيدُك مُبَارَكٌ " وَمَا أَشْبَهَهُ هَلْ لَهُ أَصْلٌ فِي الشَّرِيعَةِ؟ أَمْ لَا؟
وَإِذَا كَانَ لَهُ أَصْلٌ فِي الشَّرِيعَةِ فَمَا الَّذِي يُقَالُ؟ أَفْتُونَا مَأْجُورِينَ.
فَأَجَابَ:
أَمَّا التَّهْنِئَةُ يَوْمَ الْعِيدِ يَقُولُ بَعْضُهُمْ لِبَعْضٍ إذَا لَقِيَهُ بَعْدَ صَلَاةِ الْعِيدِ: تَقَبَّلَ اللَّهُ مِنَّا وَمِنْكُمْ وَأَحَالَهُ اللَّهُ عَلَيْك وَنَحْوُ ذَلِكَ
فَهَذَا قَدْ رُوِيَ عَنْ طَائِفَةٍ مِنْ الصَّحَابَةِ أَنَّهُمْ كَانُوا يَفْعَلُونَهُ وَرَخَّصَ فِيهِ الْأَئِمَّةُ كَأَحْمَدَ وَغَيْرِهِ.
لَكِنْ قَالَ أَحْمَد: أَنَا لَا أَبْتَدِئُ أَحَدًا فَإِنْ ابْتَدَأَنِي أَحَدٌ أَجَبْته
وَذَلِكَ لِأَنَّ جَوَابَ التَّحِيَّةِ وَاجِبٌ وَأَمَّا الِابْتِدَاءُ بِالتَّهْنِئَةِ فَلَيْسَ سُنَّةً مَأْمُورًا بِهَا وَلَا هُوَ أَيْضًا مِمَّا نُهِيَ عَنْهُ
فَمَنْ فَعَلَهُ فَلَهُ قُدْوَةٌ وَمَنْ تَرَكَهُ فَلَهُ قُدْوَةٌ. وَاَللَّهُ أَعْلَمُ.
[مجموع الفتاوى، 253/24]
— ظاهر فعل الصحابة والمنقول عنهم أن التهنئة بالعيد تكون بعد صلاة العيد.
t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
Repost from Abu Imran Muhammed Mekonn
✅ ዒድ እና ጁምዓ ሲገጣጠሙ
🎙 لفَضِيلَةِ الشَّيخِ عبد الحميد بن ياسين السني السلفي السلطي اللتمي «حفظه الله ورعاه»
🎙 በሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ብን ያሲን አል'ለተሚይ! አላህ ይጠብቃቸው!
☔️🌱🌱🌱🌱🌴 👇👇👇
https://t.me/AbuImranAselefy/10844
ቅንድባችሁን በምንም ነገር ይሁን እየቀናነሳችሁ የምታስተካክሉ እህቶች እንድሁ በቤሳም ይሁን በመቀስም ይሁን እሱን አይቻልም ሲባል ደሞ ከፊታችሁ ቆዳ ጋር የሚመሳሰል ሳብቃ በመቀባትም ይሁን ቅንድባችሁን ለማስተካከል የምትሞክሩ እልቶች ካላችሁ አሏህን እንፍራ
ሸይኹ እንደማይቻል ከገለፁ ቡሀላ መጨረሻላይ እንድህ አሉ
ያወሳሽው ነገር ሁሉ የአሏህን አፈጣጠር ከመቀየር ውስጥ ይገባል ተጠንቀቂ ሁሉ ንም ሴት ሙስሊሞች ከኔ ሰለምን ይሄንም ነገር እንድጠነቀቁ አድርሽልኝ
☪ዒዳችን ጨረቃ ባለመታየቷ ምክኒያት ጁሙዓ መሆኑን የሚሳዩ የመረጃ ምንጮች ይጠቁማሉ ስለሆነም ነገ ሀሙስ በፆም መዋላችን ለኛ ትልቅ የሆነ ዋጋና እድል አለውና አልሀምዱሊላህ ልንል ይገባል
⬇️⬇️⬇️
منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون نحارب البدع والخرافات
https://t.me/Yesinii
خالد محمد سعيد صلاة التراويح በወበዴ መስጅድ
የዛሬ አበባወች የነገ ፍሬወች
*አሏህ ይጨምርልህ ዛሬ ወደወበዴ ብቅ ብለን በዚህ መልኩ ሰላታችነን ሰግደን መጥተናል ሀቂቃ በጣም ምርጥ ምርጥ የሆነ ታዳጌወች አሉን እንቅፋቱን አሏህ የያዝልህ ሀቢቢ*
https://t.me/Yesinii
عاجل:
غدًا الخميس المكمّل لشهر رمضان.. والجمعة أول أيام عيد الفطر . (المحكمة العليا)
Repost from Abu Hessan - አቡ ሐሳን - قناة أبي حسان
🔴 || ዒዱ ጁሙዓ መሆኑ ተረጋገጠ!
— የሱዑዲያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዒዱ ከነገ ወዲያ ጁሙዓ መሆኑን አረጋግጧል፤ አል-ሐምዱ ሊላህ! የቀረችዋን 1 ቀን ኸይር ስራ እየሰራን እናሳልፋት።
|| የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Abu_Hessan
https://t.me/Abu_Hessan
Repost from የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ
+1
🔴 ሰበር ዜና፦ የዒድ አል-ፈጥር ጨረቃ አልታየችም
በሳዑዲ ዓረቢያ በዛሬው ዕለት የሸዋል (የዒድ) ጨረቃ ባለመታየቷ፣ ነገ ሐሙስ መጋቢት 19 ቀን 2018 ዓ.ም. የረመዳን 30ኛው ቀን ሆኖ ይጾማል።
በዚህም መሰረት የዘንድሮው የ1447ኛው የሂጅራ ዘመን ዒድ አል-ፈጥር በመጪው አርብ መጋቢት 20 ቀን 2018 ዓ.ም. (April 20, 2026) እንደሚከበር የሳዑዲ ዓረቢያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በይፋ አረጋግጧል።
👇👇
https://t.me/+d7tcZ4yxkpFlYjRk
https://t.me/+d7tcZ4yxkpFlYjRk
Repost from Abu Imran Muhammed Mekonn
አልሃምዱሊላህ 1 አድል አገኘን
👉 ስዑዲያህ የሸዋል 1 ጨረቃ ዛሬ ማየት ስላልተቻለ ነገ ሐሙስ የረመዷን 30ኛ ቀን ይሆናል፣ ዒዱ ደግሞ ጁሙዓህ ይሆናል።
https://t.me/AbuImranAselefy/11969
🌙 የሸዋል ጨረቃ የረመዷንን ጨረቃ ለመተካት ጊዜው ቀረበ❗
የሱዑዲያው ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዛሬ እሮብ የሸዋል ጨረቃ እንዲፈልግ አዘዘ።
— ዒዱ ሐሙስም ይሁን ጁሙዓ ዛሬ (እሮብ) ምሽት ይገለፃል።
منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون نحارب البدع والخرافات
https://t.me/Yesinii
عبد الرحمن محمد جمال صلاة التراويح በወበዴ መስጅድ
የዛሬ አበባወች የነገ ፍሬወች
*አሏህ ይጨምርልህ ዛሬ ወደወበዴ ብቅ ብለን በዚህ መልኩ ሰላታችነን ሰግደን መጥተናል ሀቂቃ በጣም ምርጥ ምርጥ የሆነ ታዳጌወች አሉን እንቅፋቱን አሏህ የያዝልህ ሀቢቢ*
በጣም አንገብጋቢ እና አሳሳቢ ጥያቄዎች ከነፈታዋዎቻቸው
[ዒድ እና በዒድ ዙሪያ ያሉ የሁሉም ጥያቄዎች ምላሻቸው]
1⃣ኛ
ሶላተል ዒድን በተመለከተ ኢስላማዊ ፍርዱ ምንድን ነው?
2⃣ኛ የዒድ ሶላት ካለፋቸውስ ሰዎች ምን መድረግ አለባቸው?
3⃣ኛ ከሶላት በፊት ገላን መታጠብ እንደት ይታያል?
4⃣ኛ የት ነው ሚሰገደው የኢድ ሶላት?
5⃣ኛ ተክቢራ ወደ ሶላተል ዒድ ስንሄድ ማለት ያለብን የቱን ነው?
6⃣ኛ ለሶላተል ዒድ ስንሄድ ሱና ሶላት አለ ወይ? ቀብሊያ እና ባዕዲያ የሚባሉ ሶላቶች አሉን?
7⃣ኛ የዒድ ሌሊት ማታ ላይ ተራዊህ ይሰገዳልን / ነገ ዒድ ከሆነ ዛሬ ተራዊህ ይሰገዳልን?
8⃣ኛ ስንት ኹጥባ ነው መባል ያለበት?
9⃣ኛ መቼ ነው የደስታ ቃል መለዋወጥ ያለብን?
🔟 ለሴቶች የኢድ ቀን መነሸድ እንዴት ይታያል?
🎙 للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ»
🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ ሀፊዘሁሏህ
➴➘➴➘
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5370ጥብቅ ማሳሰቢያ ከዘካተል ፊጥር
በተያያዘ ነጥብ
➖➖➖➖➖
➲ ባላችሁበት ሀገር ዘካተል ፊጥር መስጠት ያልቻላችሁና በውክልና እንዲወጣላችሁ ያደረጋችሁ በሙሉ በተለይ ከሀገር ውጭ ያላችሁ ወንድም እህቶች ዘካተል ፊጥር በውክልና እንዲሰጥ ካደረጋችሁ የኢድ ሶላት ከመሰገዱ በፊት መሰጠት ስላለበት በወቅቱ ለማመቻቸት ሞክሩ። ጊዜ ካለፈ ቡኃላ ከመናደድ እና ከመስተጓጎሉ በፊት በወቅቱ ልካችሁ እንዲፈፀም አደርጉ!!!
https://t.me/AbuImranAselefy/11961
የኢድ የተክቢር ቃል
በወዱ ሸይኽ አቡ መንሱር ሙሀመድ ሀያት ሀፊዘሁሏህ
https://t.me/yeselfiyochimedrek
Repost from አቡ ዓኢሻ العلم نور
ሰበር አኽባር በኽይር በር በስተኩል‼️
💫ረመዳን (29)
በonline በአይነቱ ለየት ያለ ታላቅ የዳዕዋና የንያ ዝግጅት ተደግሷል ኑ የመስጅደ ሂጅራን የቦታግዥ ተሳትፎን እንቀላቀል በውቢቷ ሀራ ከተማ ላይ የሰለፍዮችን እንባ ለማበስ ከጅምርቱ እስካሁን ድረስ ገንዘባችሁ ላበረከታችሁ አላህ ሀጃችሁን ይሙላላችሁ ነገም ኑ የኽይር ባልተቤቶች በሙሉ መልካም ስራ ለራስ ነውና አይናቅም የፊታችን ዕሮብ ከምሽቱ 5:00 ከአተራዊህ ሶላት ቦኋላ ይጀመራል
💺የአለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን ከዚህ በታች እነሆ ብለናል↩️
🎙1.ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት
🎙2.ሸይኽ ሁሴን ከረም
🎙3.ኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን
🎙4.ኡስታዝ ኑራድስ
♻️እነዚህና ሌሎችም በእለቱ የክብር እንግዶች ኢንሻ አላህ ይኖሩናል እንዳያመልጣችሁ
📝ርዕስ" በእለቱና በወቅቱ የሚገለፅ ይሆናል
⚙የፕሮግራሙ ጋባዥና ተደጋሽ የመስጅደ ሂጅራ ሰለፍያ ጀማዓዎች
🗓 መጋቢት ቀን/ 09/07/2018/ዕሮብ ደማቅ ምሽት ይኖረናል ቢኢዝኒላህ
➷➷➷ ሼር ሼር ሼር
https://t.me/GondarbarmsjidHijra
