uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

KebronHill Microfinance Official Telegram Channel

KebronHill Microfinance Official Telegram Channel

Kanalga Telegram’da o‘tish

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
369
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
+630 kun

Ma'lumotlar yuklanmoqda

O'xshash kanallar
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Noy '26
Noyabr '26
+1
0 kanalda
Oktabr '26
+9
1 kanalda
Get PRO
Sentabr '26
+5
0 kanalda
Get PRO
Avgust '26
+368
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
02 Noyabr0
01 Noyabr+1
Kanal postlari
2
+9
Matn yo'q...
184
3
ታላቅ የምስራች እንኳን ደስ አለን እንኳን ደስ አላችሁ! 🚗 የወደፊቱን ጉዞ እንመራለን፡ ከብሮንሂል ማይክሮ ፋይናንስ እና ኤምጄ ሞተርስ (MJ Motors) ስትራቴጂካዊ የአጋርነት ስምምነት ተፈራረሙ! ከብሮንሂል ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. (KHMFI S.C) እና ሚን ጂን (ኤምጄ ሞተርስ) ታሪካዊ የመግባቢያ ስምምነት (MOU) በመፈረም ስትራቴጂካዊ የንግድ አጋርነት መመስረታቸውን በታላቅ ደስታ እንገልፃለን! ይህ ጠንካራ ትብብር ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ተሽከርካሪዎች ማምረት ከሚችሉበት ሁኔታ ጋር ተደራሽ የሆኑ የፋይናንስ መፍትሄዎችን በማገናኘት ለማህበረሰባችን የላቀ ተጠቃሚነትን ለማምጣት ያለመ ነው። 👉የአጋርነታችን ዋና ዋና ነጥቦች፡ •ጥራት ያለው የተሽከርካሪ አቅርቦት: ኤምጄ ሞተርስ የተገጣጠሙ እና ያመረታቸውን የሞተር ተሽከርካሪዎች በይፋዊ የታተሙ የዋጋ ዝርዝሮች መሠረት ያቀርባል። •ከብሮንሂል ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ተሽከርካሪዎችን መግዛት ለሚፈልጉ ብቁ ደንበኞች፣ አባላት እና ሰራተኞች የብድር ወይም የሊዝ ፋይናንስ ምርቶችን ያመቻቻል። •ሁለቱም ተቋማት የማህበረሰቡን ማብቃት እና የኢኮኖሚ እድገትን የሚያፋጥን ዘላቂ የንግድ ግንኙነት ለመፍጠር ቁርጠኛ ናቸው። በአንድነት ሆነን የተሽከርካሪ ባለቤትነትን ይበልጥ ተደራሽ እያደረግን እና ለተከበሩ ደንበኞቻችን እና ማህበረሰባችን አዳዲስ አድማሶችን እየከፈትን ነው! እንኳን ደስ አላችሁ! Congratulation to our shareholders and Clients!   🚗 Driving the Future Forward: KebronHill MFI & MJ Motors Announce Strategic Partnership! We are thrilled to announce that KebronHill Microfinance S.C. (KHMFI S.C) and Min Jin (MJ Motors) have officially entered into a strategic business partnership by signing a landmark Memorandum of Understanding (MOU)! This powerful collaboration is designed to bring greater benefits to our society by bridging the gap between high-quality vehicle manufacturing and accessible financial solutions.  👉Key Highlights of the Partnership: •Quality Vehicle Supply: MJ Motors will make its assembled and manufactured motor vehicles available based on official published price lists. •Tailored Financial Solutions: KHMFI S.C will extend microfinance loan and lease-financing products to eligible clients, members, and staff wishing to acquire vehicles. •Joint Growth & Commitment: Both institutions are dedicated to fostering a sustainable commercial relationship that drives community empowerment and economic progress. Together, we are making vehicle ownership more achievable and opening new horizons for our valued clients and the community! Stay tuned for exciting updates as we roll out these dedicated vehicle financing packages. #KebronHillMFI #MJMotors #StrategicPartnership #FinancialInclusion #VehicleFinancing #CommunityGrowth #Ethiopia
169
4
ውድ ባለአክሲዮኖቻችን፣ የተቋሙ 3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ቅዳሜ ፣ ጥቅምት 28 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ ጦር ሃይሎች በሚገኘው የኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊት መኮንኖች ክበብ ስለሚካሄድ፣ በጉባዔው ላይ እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን። ኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ አ.ማ https://t.me/+TXcdQMbv2PhhZjY8
1 019
5
ለከብሮንሂል ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የ3ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የንግድ ሕግ አንቀጽ 366(1)፣ 367(1) እና 370 እንዲሁም በመመስረቻ ጽሁፍ አንቀጽ 36(6)መ መሰረት፣ የባለአክሲዮኖች 3ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ይካሄዳል። ቀን፡ ጥቅምት 28 ቀን 2019 ዓ.ም ⏰ ሰዓት፡ ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ 📍 ቦታ፡ አዲስ አበባ፣ ልደታ ኪርኮስ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ ሠራዊት መኮንኖች ክበብ የዳይሬክተሮች ቦርድ የተከበራችሁ ባለአክሲዮኖች በአካል ተገኝታችሁ በስብሰባው ላይ እንድትካፈሉ ጥሪውን ያስተላልፋል። 📌 የማህበሩ ዋና ዋና መረጃዎች፡ ዋና መሥሪያ ቤት፡ አዲስ አበባ፣ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 10፣ ደብረወርቅ ህንፃ 10ኛ ፎቅ ድህረ ገፅ / ኢሜይል፡ www.kebro@mfi.com/info@kebronhill.com ምዝገባ ቁጥር፡ MT/AA/3/0059070/2017 የተፈረመ ካፒታል፡ 302,520,000 ብር የተከፈለ ካፒታል፡ 113,078,000 ብር 📋 የ3ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ አጀንዳዎች፡ አጀንዳዎችን ማጽደቅ የዳይሬክተሮች ቦርድ የ2025/2026 ዓመታዊ ሪፖርት ማዳመጥ፣ ተወያይቶ ማጽደቅ የውጭ ኦዲት ሪፖርት ማዳመጥ፣ ተወያይቶ ማጽደቅ የ2026/27 የውጭ ኦዲተር መሾምና ክፍያ መወሰን የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ዓመታዊ ክፍያ መወሰን የዳይሬክተሮች ቦርድ ምርጫ ማካሄድ ⚠️ ማሳሰቢያ፡ በአካል መገኘት ለማይችሉ ባለአክሲዮኖች፡ በንግድ ሕግ አንቀጽ 373 መሰረት ውክልና ለመስጠት ወደ ዋናው መሥሪያ ቤት ፋይናንስ ክፍል ወይም ቅርንጫፎች በአካል ቀርበው ውክልና መስጠት ይችላሉ። ተወካዮችም ዋና ውክልና ከነአንድ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው መቅረብ ይጠበቅባቸዋል። ለስብሰባው የሚፈለጉ ሰነዶች፡ በጉባኤው ላይ የሚገኙ ባለአክሲዮኖች ወይም ተወካዮቻቸው የኢትዮጵያ ዜግነታቸውን የሚያሳይ ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ)፣ ሕጋዊ የታደሰ መታወቂያ፣ መንጃ ፈቃድ ወይም ፓስፖርት፤ እንዲሁም በውጭ ሀገር የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊ መሆናቸውን የሚያሳይ ካርድ ይዘው መገኘት አለባቸው። የከብሮንሂል አነስተኛ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ
2 681
6
Matn yo'q...
2 111
7
Matn yo'q...
540
8
Baga Ayyaana Irreecha Hora Finfinnee fi Hora Harsadee Bara 2019 Nagaan Geessan! እንኳን ለ2019 ዓ.ም የሆራ ፊንፊኔ እና ሆራ ሐርሰዴ ኢሬቻ በዓል በሠ
Baga Ayyaana Irreecha Hora Finfinnee fi Hora Harsadee Bara 2019 Nagaan Geessan! እንኳን ለ2019 ዓ.ም የሆራ ፊንፊኔ እና ሆራ ሐርሰዴ ኢሬቻ በዓል በሠላም አደረሳችሁ! ኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ
516
9
በኬብሮንሂል ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ እና በአኳ ፎር ኦል (Aqua for All) መካከል የተደረገው የስትራቴጂክ ፓርትነርሺፕ የመግባቢያ ሰነድ (MoU) ፊርማ ስነ-ስርዓት በስኬት ተጠናቀቀ::  መስከረም 21/2019 ዓ.ም ፣አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ — የኬብሮንሂል ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ (KHMFI) እና አኳ ፎር ኦል (Aqua for All) "ውሃንና ካፒታልን ማገናኘት ለአካታች ዕድገት" (“Bridging water and capital for inclusive growth”) በሚል መሪ ቃል የታሪካዊ ስትራቴጂክ ፓርትነርሺፕ የመግባቢያ ሰነድ (MoU) ፊርማ ስነ-ስርዓትን በዛሬው ዕለት በኬብሮንሂል ዋና መሥሪያ ቤት በስኬት አከናውነዋል። የፊርማ ስነ-ስርዓቱ  የእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክትና የመክፈቻ ንግግር የተጀመረ ሲሆን፣ የሁለቱም ተቋማት አመራሮች፣ ባልደረቦች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በክብር ተገኝተዋል። በመቀጠልም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፈቃድ ተሰጥቶት በ7 ቅርንጫፎች እና ከ2,000 በላይ ባለአክሲዮኖች በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኘው የኬብሮንሂል ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሃብቴ ብርሃኑ ንግግር አድርገዋል። አቶ ሃብቴ በንግግራቸው የተቋማቸውን ዓላማ፣ የዚህን አጋርነት አስፈላጊነት እና አካታች የፋይናንስ አገልግሎትን በማስፋፋት ረገድ የሚኖረው ድርሻ  የጎላ መሆኑን በመጥቀስ በቀጣይም ሁለንተናዊ የማህበረሰብ ለዉጥን ለማረጋገጥ ትልቅ እድል የሚከፍት መሆኑን ገልፀዋል፡፡ በመሆኑም በወሳኝ የውሃ እና ሳኒቴሽን ዘርፍ ከ13 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን መድረስ የቻለውና በ28+ የአፍሪካና ኤዥያ ሀገራት ከ2,000 በላይ ኢንተርፕራይዞችን የደገፈው አኳ ፎር ኦል (Aqua for All) የኢትዮጵያ ካንትሪ ዳይሬክተር አቶ ሕዝቄል አይናለም ስለ ተቋማቸው አኳ ፎር ኦል ገለጻ አድርገዋል። አቶ ሕዝቄል የፋይናንስ ካፒታልን ከውሃ አገልግሎት ልማት ጋር ማጣመር ለዘላቂ የማህበረሰብ ዕድገት ያለውን ወሳኝ ሚና አስረድተዋል። የዕለቱ ዋና ኩነት የሆነውን የመግባቢያ ሰነድ (MoU) በሁለቱ ተቋማት መካከል የመፈራረም ሂደት በኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሃብቴ ብርሃኑ እና በአኳ ፎር ኦል የኢትዮጵያ ካንትሪ ዳይሬክተር አቶ ሕዝቄል አይናለም መካከል በይፋ ተከናውኗል። ይህ ስትራቴጂክ አጋርነት የሁለቱንም ተቋማት እውቀት፣ ልምድ እና አቅም በማስተናበር በኢትዮጵያ ለሚገኙ አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች እና ማህበረሰቦች የተሻለ የፋይናንስ እና የውሃ አቅርቦት አገልግሎት ለማቅረብ ትልቅ መንገድ የሚከፍት በመሆኑ በዘርፉ  ሰፊ ስራዎች በጥምረት መሰራት እንዳለባቸው መግባባት ላይ በመድረስ የእለቱ ስብሰባ በስኬት ተጠናቋል። Strategic Partnership MoU Signing Ceremony Successfully Concluded Between Hebron Hill Microfinance Institution S.C. and Aqua for All October 1, 2026, Addis Ababa, Ethiopia — kebron Hill Microfinance Institution S.C. (KHMFI) and Aqua for All have successfully conducted a historical Strategic Partnership Memorandum of Understanding (MoU) signing ceremony today at the KHMFI Headquarters, themed "Bridging water and capital for inclusive growth." The ceremony commenced with a welcome address and introductory remarks, attended by leadership, staff, and invited guests from both organizations. Following the opening, Mr. Habte Berhanu, Chief Executive Officer of Kebron Hill Microfinance Institution S.C.—an NBE-licensed microfinance institution operating with 7 branches and over 2,000 shareholders—delivered a key address. In his speech, Mr. Habte highlighted the institution’s core objectives, the significance of this strategic partnership, and its crucial role in expanding inclusive financial services, noting that it opens immense opportunities to achieve comprehensive societal change. Subsequently, Mr. Hizkeal Ayinalem, Country Director for Ethiopia at Aqua for All—an organization that has reached over 13 million people in the vital water and sanitation sector and supported more than 2,000 enterprises across 28+ countries in Africa and Asia—presented an overview of Aqua for All. Mr. Hizkeal emphasized the vital role of bridging financial capital with water supply development for sustainable community growth. The highlight of the event, the formal signing of the Memorandum of Understanding (MoU) between the two institutions, was officially executed by Mr. Habte Berhanu, CEO of kebron Hill Microfinance Institution S.C., and Mr. Hizkeal Ayinalem, Country Director for Ethiopia at Aqua for All. This strategic partnership paves the way for delivering enhanced financial and water supply services to small enterprises and communities across Ethiopia by leveraging the combined expertise, experience, and resources of both organizations. Reaching a mutual understanding on executing extensive joint initiatives in the sector, the event concluded with remarkable success.
203
10
+2
Matn yo'q...
383
11
+9
Matn yo'q...
363
12
+9
Matn yo'q...
319
13
Matn yo'q...
372
14
Matn yo'q...
293
15
Matn yo'q...
271
16
Matn yo'q...
5
17
🚰 Financing Clean Water & Sanitation, Together! Access to clean water and proper sanitation is the foundation for a healthier, more productive life. KebronHill Microfinance Institution is proud to offer accessible, fast-processing WASH Loans designed to support households, businesses, and organized community groups across Ethiopia! 🌟 Our Core WASH Loan Products: 1️⃣ Household & Employee WASH Loan 👉Financing for household water connections, water filters, sanitation facilities, and personal/environmental hygiene supplies. 2️⃣ Sanitation Supplier Loan (Up to 1,000,000 ETB) 👉Working capital for local businesses supplying sanitation materials to stock inventory and strengthen local supply chains. 3️⃣ Group WASH Loan (Up to 30,000 ETB per group member) 👉Designed for groups formally organized by Sub-City & Woreda offices to build community capacity and reduce local unemployment. ✍️ Visit your nearest KebronHill MFI branch today °Mexico (HQ): Debrework BLDG, 10th Floor | 📱 +251 11 557 1234 / +251 11 557 8168 °Kazanchis: +251 11 530 0195 °Ayertena: +251 11 369 3794 °Saris: +251 93 971 5608 °Asella: +251 22 238 1216 °Robe: +251 22 665 4543 °Dessie: +251 33 312 7446 🌐 Website: www.kebronmfi.com 📧 Email: info@kebronmfi.com Apply today and build a healthier community tomorrow!
349
18
+2
Matn yo'q...
243
19
የስራ አጋርነት የምስራች ማስታወቂያ! ኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከ ቱሊፕ አዲስ የውሃ ማጣሪያ ኃ. የተ. የግል ማህበር ጋር በመተባበር የንፁህ መጠጥ ውሃ ተዳራሽነትን የሚያስፋፋ የጋራ+6
የስራ አጋርነት የምስራች ማስታወቂያ! ኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከ ቱሊፕ አዲስ የውሃ ማጣሪያ ኃ. የተ. የግል ማህበር ጋር በመተባበር የንፁህ መጠጥ ውሃ ተዳራሽነትን የሚያስፋፋ የጋራ የስምምነት ሰነድ (MOU) ተፈራርሟል:: በዚህ አጋርነት መሰረት፣ ተቋማችን የ WASH (የውሃ እና ጽዳት) የብድር አገልግሎት ያቀረበ ሲሆን፣ ደንበኞቻችን ጥራት ያላቸውን የቱሊፕ የውሃ ማጣሪያዎችን በቅናሽ እና በተመጣጣኝ የብድር ክፍያ አማራጭ እንዲያገኙ ያመቻቻል:: የስምምነቱ ዋና ዋና ጥቅሞች: 👉 የውሃ ማጣሪያዎችን በቀላሉ ለመግዛት የሚረዳ የብድር አቅርቦት:: 👉ሙሉ ዋስትና እና የቴክኒክ ድጋፍ ያላቸው የቱሊፕ ውሃ ማጣሪያዎች:: 👉በአዲስ አበባ፣ ኦሮሚያ እና አማራ ክልል በሚገኙ የኬብሮንሂል ቅርንጫፎች ይገኛል:: ለበለጠ መረጃ እና የብድር አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ የሚገኘውን የኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ ቅርንጫፍ ጎብኙ! #KebronhillMFI #TulipAddis #Microfinance #CleanWater #Ethiopia
796
20
"ኑ ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ ቃል የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በተሳካ ሁኔታ ተከናወነ:: በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10፣ "ፍሬ ለብዙሃን" በተባለው ልዩ ቦታ፣ "ኑ ተስፋን እንትከል" በሚል+9
"ኑ ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ ቃል የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በተሳካ ሁኔታ ተከናወነ:: በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10፣ "ፍሬ ለብዙሃን" በተባለው ልዩ ቦታ፣ "ኑ ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ ቃል የተቋማችን የኬብሮንሂል ማይክሮ ፋይናንስ የቦርድ ዳይሬክተሮች፣ የማኔጅመንት አባላት፣ የቅርንጫፍ ስራ አስኪያጆችና ሠራተኞች የተሳተፉበት የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በ2018/19 ዓ.ም በተሳካ ሁኔታ ተከናውኗል። በመርሃ ግብሩ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ የወረዳው ውበትና ፅዳት አስተዳደር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ግርማ ሞገስ፣ የተቋማችን የዳይሬክተሮች ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ምስጋናው አብዲሳ እንዲሁም ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሃብቴ ብርሃኑ ንግግር በማድረግ መርሃ ግብሩን በይፋ አስጀምረዋል። በተጨማሪም በዕለቱ ተቋማችን ለ50 አቅመ ደካማ ተማሪዎች የትምህርት እገዛ የሚውል 50 ደርዘን ደብተር በመለገስ የማህበራዊ ኃላፊነት ተግባሩን ያሳየ ሲሆን፣ ወደፊትም ከመንግስት፣ ከወረዳና ከክፍለ ከተማ አደረጃጀቶች ጋር በቅንጅት በመስራት ማህበረሰቡን የሚጠቅሙ አገልግሎቶችን በስፋት ተደራሽ ለማድረግ ቃል በመግባት መርሃ ግብሩ ተጠናቋል።
584