የየዕለቱ ብርሃን
Kanalga Telegram’da o‘tish
በየዕለቱ ከእግዚአብሔር ጋር ተነጋገር
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
406
Obunachilar
+124 soatlar
+87 kun
+1530 kun
Postlar arxiv
406
ኦሪት ዘዳግም 5:1 አማ54
[1] ሙሴም እስራኤልን ሁሉ ጠርቶ አላቸው፦ እስራኤል ሆይ፥ እንድትማሩአት በማድረግም እንድትጠብቁአት ዛሬ በጆሮአችሁ የምናገራትን ሥርዓትና ፍርድ ስሙ።
@yeyeletuberehan
406
ኦሪት ዘዳግም 4:35
[35] እግዚአብሔርም አምላክ እንደ ሆነ ታውቅ ዘንድ ይህ ለአንተ ተገለጠ፤ ከእርሱም ሌላ አምላክ የለም።
@yeyeletuberehan
