uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

SU|ኤስዩ

SU|ኤስዩ

Kanalga Telegram’da o‘tish

የቃለ እግዚአብሔር አንባቢዎች ማኅበር [Scripture Union Ethiopia] #ኤስ.ዩ፣ ከ1957 ጀምሮ የኃይስኩል ተማሪዎችን እያገለገለ ይገኛል። #ራዕያችን "ኢየሱስን እየተከተሉ፤ በቃሉ እየታነፁ፤ ማኅበረሰባቸውን የሚያገለግሉ ተማሪዎችን ማየት" ነው በዚህ ቻናል:— በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ የኃይስኩል ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት አገልግሎት ነክ መረጃዎች ይተላለፍበታል።

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
667
Obunachilar
+324 soatlar
+27 kun
+230 kun

Ma'lumotlar yuklanmoqda

O'xshash kanallar
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Okt '26
Oktabr '26
+9
1 kanalda
Sentabr '26
+13
0 kanalda
Get PRO
Avgust '26
+91
0 kanalda
Get PRO
Iyul '26
+140
1 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+466
3 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
16 Oktabr0
15 Oktabr+3
14 Oktabr0
13 Oktabr0
12 Oktabr0
11 Oktabr+2
10 Oktabr+1
09 Oktabr0
08 Oktabr0
07 Oktabr0
06 Oktabr0
05 Oktabr0
04 Oktabr+1
03 Oktabr0
02 Oktabr+1
01 Oktabr+1
Kanal postlari
50 ዓመት በኋላም እምነታቸው አልተናወጠም! ከጥቅምት 9 እስከ 11 (ኦክቶበር 9–11) ድረስ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ወንጌላዊ ተማሪዎች ህብረት 50ኛ ዓመት በዓል በሦስት ቀናት መርሐ ግብር ተከብሮ ተጠናቋል። ከ1964 እስከ 1974 ዓ.ም. የህብረቱ አባላትና መሪዎች — ከኢትዮጵያ ክልሎችና ከዓለም ዙሪያ — ለምስጋና ተሰብስበዋል፤ አሥርተ ዓመታት ያልተገናኙ ወዳጆች እርስ በርስ ተቃቅፈዋል። ያኔ ታዳጊ ወጣቶች ነበሩ፤ ዛሬ የቤተሰብ አባቶችና እናቶች፣ የአገልግሎት ሽማግሌዎች ናቸው። ጸጉራቸው ሽብት ብሏል — ጌታን የመከተል ጉዞአቸው ግን እንደቀጠለ ነው፤ ደስታቸውም እንደቀድሞው ነው። በሦስቱ ቀናት ያንን ዘመን ከልብ አስታውሰዋል። የህብረቱ መዘምራን ያን ዘመን ዝማሬዎች ተመልሰው ሲዘምሩ፣ የሥነ ጽሑፍ ቡድኑ ድራማ ሲያቀርብ፣ አዳራሹ ወደ ወጣትነት ዘመን ተመልሷል። የዘመናቸው ምስክርነቶች ተሰምተዋል፦ በደርግ ዘመን ቤተ ክርስቲያን በተዘጋበት ወቅት እንኳ እምነታቸውን በጽናት የያዙበት ታሪክ። በአዲስ አበባ «ሆስቴል» (አሁን የመካነ ኢየሱስ ሕንጻ) ተሰብስበው ይጸልዩ የነበረበት ጊዜም በትዝታና በምስጋና ተዘክሯል። የበዓሉ ልዩ ጊዜ ግን ወደፊት የተመለከተ ነበር — የትውልድ ርክክብ። የዚያ ዘመን አባቶች ዝማሬዎቻቸውንና የጻፏቸውን ድራማዎች ለዛሬው ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች — በስክሪፕቸር ዩኒየን ኢትዮጵያ በኩል — አስተላልፈዋል። ያን ጊዜ የተዘሩት ዘሮች ዛሬ ፍሬ አፍርተዋል፦ ከጥቂት ትምህርት ቤቶች የተጀመረው ሥራ ዛሬ በመላው ሀገሪቱ ተስፋፍቷል። የዛሬው የሁለተኛ ደረጃ አገልግሎት ገለጻ ሲቀርብ አዳራሹ በምስጋና ሞልቷል። በዓሉ የመጽሐፍ ምረቃንም ያካተተ ነበር፦ «የተኖረ ህይወት» — በ30 የዚያ ዘመን የህብረት አባላት የተጻፈ፣ የትውልዱን ምስክርነት ለሚመጣው ትውልድ የሚያስረክብ መጽሐፍ። እግዚአብሔር ታማኝ ነው — ትውልድን በትውልድ ያቆያል! 🙏

2
+2
Matn yo'q...
254
3
+9
Matn yo'q...
243
4
+9
Matn yo'q...
246
5
+9
Matn yo'q...
286
6
+1
Matn yo'q...
1
7
+7
Matn yo'q...
1
8
+9
Matn yo'q...
1
9
+7
Matn yo'q...
1
10
+1
Matn yo'q...
2