uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

Ibro markets

Ibro markets

Kanalga Telegram’da o‘tish

Welcome to Ibro Markets! ​From Crypto to AI, from Airdrops to Blockchain technology! This is the right place to find new opportunities and information every day. ​Join our channel and start your Web3 journey. For any questions or feedback @mr_ebro

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
358
Obunachilar
+224 soatlar
+37 kun
+2730 kun
Postlar arxiv
Pips ግን ምንድነው😭 የምታቁ ንገሩኝ

Repost from NEO💵🦅
500 PIPS 😎😎😎😎😎
500 PIPS 😎😎😎😎😎

😁
😁

አጭር ሰው ጋር ክፉ ደግ አትነጋገር😳 መጥፎ ብትናገር ድንጋይ ለማንሳት ቅርብ ነው😅😂

GM😁
GM😁

Motivation without action is garbage👀

GN😭
GN😭

🎂🐐🇦🇷 ከ17 ዓመቱ ጀምሮ እስከ 39 ዓመቱ… ጎሎችን ማስቆጠር ፈጽሞ አላቆመም። 17 ዓመቱ ላይ 1 ጎል ብቻ ነበር ያስቆጠረው። ያኔ ማንም ይህ ልጅ በአንድ ቀን የእግር ኳስን ታሪክ እንደሚቀይ
🎂🐐🇦🇷 ከ17 ዓመቱ ጀምሮ እስከ 39 ዓመቱ… ጎሎችን ማስቆጠር ፈጽሞ አላቆመም። 17 ዓመቱ ላይ 1 ጎል ብቻ ነበር ያስቆጠረው። ያኔ ማንም ይህ ልጅ በአንድ ቀን የእግር ኳስን ታሪክ እንደሚቀይር አላወቀም። ከዚያ 10… 19… 41… 57… በ24 ዓመቱ 82 ጎሎች! 🤯 ዓመታት አለፉ። ተጫዋቾች መጡ፣ ሄዱ። ትውልዶች ተቀየሩ። ነገር ግን አንድ ነገር አልተቀየረም፦ ⚽ ሊዮኔል ሜሲ ጎል ማስቆጠሩ። በ38 ዓመቱ እንኳን 50 ጎሎችን አስቆጥሯል። ብዙዎች በዚያ ዕድሜ ጡረታ ይወጣሉ፤ እሱ ግን አሁንም ቁጥሮቹን እየጨመረ ነው። ❤️ 39 ዓመት ሞልቶታል፣ ግን የሰጠን ትዝታ፣ ደስታ እና አስማት ከቁጥሮቹ በላይ ነው። @Bisrat_Sport_433et

Someone once said this Giving someone your trust is like giving them a gun either they shoot you or protect you😭

idiots get jealous of their own friends, I pray all my bro's succeed !

እድሜ ቁጥር የሆነለት ተጫዋች respect🙏🙏
እድሜ ቁጥር የሆነለት ተጫዋች respect🙏🙏

Even if we stumble along the way we will still reach our destination we will not be left on the road. Absolutely.. We will wi
Even if we stumble along the way we will still reach our destination  we will not be left on the road. Absolutely.. We will win or we will win.

Repost from Blue Researcher
When you and your friend don't invite me to the crypto space 😭
When you and your friend don't invite me to the crypto space 😭

Journalist: How many World Cup goals do you think you’ll reach? Leo Messi: I’m very tired of this topic… I don’t think about
Journalist: How many World Cup goals do you think you’ll reach? Leo Messi: I’m very tired of this topic… I don’t think about it. What I want is to enjoy the victory with my teammates🙏🙏

🪙ETHEREUM ካሉት ሰራተኛች ውስጥ 20% የሚሆኑትን አሰናብቷል። EthCrypto
🪙ETHEREUM ካሉት ሰራተኛች ውስጥ 20% የሚሆኑትን አሰናብቷል። EthCrypto

0.25 KB

Repost from N/a
Be careful this one Bot is scam not reall
+1
Be careful this one Bot is scam not reall

#Binance በኢትዮጵያ ላሉ ተጠቃሚዎቹ በላከው ይፋዊ መልዕክት፣ መተግበሪያውና ድረ-ገጹ አሁን ላይ በኢትዮ ቴሌኮም (Ethio Telecom) አውታረ መረብ በኩል ሙሉ በሙሉ ተደራሽ መሆኑን አሳውቋል። ነገሩን ይበልጥ ግልጽ ለማድረግ እነዚህን 3 ነጥቦች ተረዱ፦ 1. የተስተካከለው የኔትወርክ መስመር ነው፦ከዚህ ቀደም በተወሰኑ አካባቢዎች ወይም አይፒ አድራሻዎች ላይ መተግበሪያው ያለ ቪፒኤን (VPN) አልሰራም ላላችሁ ተጠቃሚዎች፣ አሁን ላይ እገዳው ተነስቶ በቀጥታ በኖርማል ኢንተርኔት መክፈት ጀምሯል። 2. ይፋዊ ስምምነት ተደርጓል፦ ባይናንስ ከሀገሪቱ የቁጥጥር አካላት ጋር የተሳካ ውይይት ማድረጉን ገልጿል። ይህም ወደፊት ያለምንም ስጋት መድረኩን በሰላም ለመጠቀም በር ይከፍታል። 3. ስለ P2P ሕጋዊነት አይደለም፦ይህ ማስታወቂያ የቴክኒክ መስመር መከፈቱን እንጂ በሀገሪቱ የባንክ ሕግ መሠረት የክሪፕቶ P2P ግብይት ላይ የተጣለውን ክልከላ የሚቀይር አይደለም። P2P አሁንም በሕግ እንደተከለከለ ነው። ባጭሩ፦አሁን ላይ የባይናንስ መተግበሪያን ያለምንም የኔትወርክ መቆራረጥና ያለ VPN በኢትዮ ቴሌኮም ኢንተርኔት መጠቀም ትችላላችሁ!

12,000,000,000

ሌላው ይሁን but.. The seed phrases 😂🥱
ሌላው ይሁን but.. The seed phrases 😂🥱