Ibro markets
Kanalga Telegram’da o‘tish
Welcome to Ibro Markets! From Crypto to AI, from Airdrops to Blockchain technology! This is the right place to find new opportunities and information every day. Join our channel and start your Web3 journey. For any questions or feedback @mr_ebro
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
356
Obunachilar
+124 soatlar
+17 kun
+2430 kun
Postlar arxiv
356
አውሮፓውያን ያው አውሮፓውያን ናቸው። ትቀጠቅጣቸዋለህ አይሰሙህም .. ትመታቸዋለህ አይናገሩህም ... ታሯሩጣቸዋለህ አይደነግጡልህም። ነገር ግን ባለሰብክበት መንገድ የሚቀጡህ ቆንጆ ጠላት ናቸው።
ጥሩ ቡድን ማለት ደካማውን ጎን አውቄዋለሁ ብለህ ... በማታውቀው ጠንካራ ጎኑ የሚቀጣህ ነው። ከዛን ቀለል አድርገው እኛ አውሮፓውያን ነን .. እንደ #ብራዚሎች በወሬ ሳይሆን በተግባር ነው የምናምነው ይሉሃል ...
ኖርዌያዊያን በእርግጥም ያደረጉት ይህንን ነው 😑
by the way እኔ አይደለሁም የፃፍኩት😂😂
356
Repost from Eth-cryptopia
🔥የቁርጥ ልጃቹ NAFYAD ይሄንን ቪድዮ ጥሮ ግሮ ሰርቷል Viral እንዲወጣ Like Comment Repost እያደረጋቹ ወገንታት
https://vt.tiktok.com/ZSCQMY3m7/
356
China has recorded an internet speed of 51.3 Tbps.
የቻይና ተመራማሪዎች Hollow-core fiber optics (ባዶ የውስጥ አካል ያላቸው የፋይበር ኦፕቲክስ ገመዶችን) በመጠቀም 51.3 Tbps የኢንተርኔት ፍጥነት ማሳካት ችለዋል።
356
ዳሽን ባንክ ሱፐር አፕ አድሱ አፕዴት ይዞት ከመጣው መገልገያ አንዱ የሆነው Transfer by phone Number, የደንበኛችሁን ሂሳብ ቁጥር ማስታወስ ካልቻላችሁ ወደስልክ ቁጥራቸው ልካችሁ ወደዋሌት ሳይሆን ቀጥታ ወደሂሳብ ቁጥራቸው እንዲገባላቸው ያስችላችኋል!
ይህ መገልግያ ከዚህ በፊት ደንበኞች ባለ 13 ዲጂት የሂሳብ ቁጥራቸውን ለማስታወስ እንዳይቸገሩ ከሚዘጋጅላቸው ባለ 4 ዲጂት ቨርቹዋል ቁጥር ተጨማሪ አማራጭ ነው። አገልግሎቱን ለማስጀመር ቅርንጫፍ ድረስ መሄድ አያስፈልግም!
