uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

SWA JEMO G3/19

SWA JEMO G3/19

Kanalga Telegram’da o‘tish

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
263
Obunachilar
+124 soatlar
+27 kun
+230 kun

Ma'lumotlar yuklanmoqda

O'xshash kanallar
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Okt '26
Oktabr '26
+263
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
21 Oktabr0
20 Oktabr+1
19 Oktabr0
18 Oktabr0
17 Oktabr0
16 Oktabr0
15 Oktabr0
14 Oktabr+1
13 Oktabr0
12 Oktabr0
11 Oktabr0
10 Oktabr0
09 Oktabr0
Kanal postlari
ውድ ወላጆች የ2019 ዓ ም የትምህርት ዘመን ነገ ሰኞ መስከረም 4, 2019 ዓ ም የሚጀመር መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን። ትምህርት ሙሉ ቀን ይሆናል።

2
Matn yo'q...
391
3
Name list Grade 3 2019.xlsx
442
4
For grade one and eight use the following channel.   SWA JEMO G1/19 and SWA JEMO G8/19
416
5
Meti (2).docx
255
6
ውድ የሳዌአ ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች  የተማሪ መፅሀፍ ለሽያጭ ስለመጣ ከሰኞ ፣  ነሀሴ 11፣ 2018 ዓ.ም ጀምሮ መግዛት እንደምትችሉ እናሳውቃለን።
484
7
ለወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ የነባር ተማሪዎች ምዝገባ እስከ ነገ አርብ ሐምሌ 17 2018 ዓም መሆኑን እየገለፅን ከነገ ጀምሮ ባልተመዘገቡ ተማሪዎች ቦታ አዲስ ተማሪዎችን የምንቀበልበት መሆኑን እናስገነዝባለን:: አርብ የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ይጠናቀቃል::
544
8
ለወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሊጠናቀቅ ሁለት ቀናት ብቻ ቀርቶታል። ያላስመዘገባችሁ ወላጆች በቀሩት ቀናቶች ምዝገባ እንድታካሂዱ እናሳስባለን!!
572
9
16.doc
589
10
CONGRATULATIONS TO ALL SOUTH WEST ACADEMY ADMINS, TEACHERS, PARENTS AND STUDENTS!! We are delighted to announce that South West Academy has achieved a 100% pass rate in the 2018 E.C. (2025/2026 G.C.) Grade 8 Addis Ababa City Administration Regional Examination. This outstanding achievement reflects the hard work, commitment, and collaboration of our students, teachers, school administrators, parents, and the entire South West Academy community. We extend our heartfelt congratulations to: 🌟 Our Grade 8 Students 👩🏽‍🏫 Dedicated Teachers 👨🏽‍💼 School Administration 👨‍👩‍👧‍👦 Parents and Legal Guardians 🤝 All South West Academy Stakeholders Thank you for your unwavering support and dedication. Together, we continue to build a brighter future through quality education. Congratulations on this remarkable success! SOUTH WEST ACADEMY School Administration 🎉🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! 👏👏👏 ለሁሉም የሳውዝ ዌስት አካዳሚ ባለድርሻ አካላት፣ ሳውዝ ዌስት አካዳሚ በ2018 ዓ.ም. (2025/2026 ዓ.ም.) የ8ኛ ክፍል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከተማ አቀፍ ፈተና 100% የማለፍ ውጤት ማስመዝገቡን በታላቅ ደስታ እናበስራለን። ይህ ድንቅ ውጤት የተማሪዎቻችን፣ የመምህራን፣ የትምህርት ቤቱ አስተዳደር፣ የወላጆች እና የሁሉም የሳውዝ ዌስት አካዳሚ ባለድርሻ አካላት የጋራ ትጋት፣ ትዕግሥት እና ቁርጠኝነት ውጤት ነው። ከልብ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን፦ 🌟 የ8ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን 👩🏽‍🏫 ታታሪ መምህራን 👨🏽‍💼 የትምህርት ቤቱ አስተዳደር 👨‍👩‍👧‍👦 ወላጆችና ህጋዊ አሳዳጊዎች 🤝 ሁሉም የሳውዝ ዌስት አካዳሚ ባለድርሻ አካላት ለሰጣችሁት የማያቋርጥ ድጋፍ እና ትብብር ከልብ እናመሰግናለን። በጥራት ትምህርት የተሻለ የወደፊት ትውልድ በጋራ እንገነባለን። 100% የማለሪያ ውጤት ስላስመዘገብን እንኳን ደስ አለን! 🎊🎓 የሳውዝ ዌስት አካዳሚ አስተዳደር
547
11
ውድ ወላጆች የተማሪዎች ውጤት ካርድ የሚሰጠው ሰኞ ሰኔ 29 ጀምሮ በኬጂ በር በኩል የምናስተነግድ መሆኑን እየገለጽን ካርድ ለመውሰድ ስትመጡ የሰኔ ወር ክፍያ ደረሰኝ መያዝ እንዳለባችሁ ልንገልጽ እንወዳለን። የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ረቡዕ ሐምሌ 1 , 2018 ዓ.ም የሚጀመር መሆኑን ልናስገነዝብ እንወዳለን።
363
12
kids carnival at south west lafto
475
13
Matn yo'q...
492
14
Matn yo'q...
366
15
‌‎ለትምህርት ቤት ማህበረሰብ የቀረበ የክብር ጥሪ ‎ ‎የተከበራችሁ የትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን፣ መምህራን እና ውድ ተማሪዎች፤ ‎ ‎በዛሬው እለት live የመከታተል ልዩ ጥሪ አቅርበንላችኋል ‎ ‎የቴሌግራም ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ፦ ‎ቴሌግራም ቻናል ሊንክ፦👉 ‎https://t.me/Mekedonia7979 ‎ ‎የመቄዶንያ ቀጥታ ስርጭት (Live)፦ ዛሬ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉን በአክብሮት እንጋብዛችኋለን። ‎ ‎የዩቲዩብ ሊንክ፦👉 [ http://youtube.com/@mekedonia ] ‎ ‎"ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው!" ‎ ‎ ‎
413
16
Matn yo'q...
344
17
“ሴት ተማሪዎች አርቲፊሻል የጥፍር፣ የፀጉርና የከንፈር ቀለም ፣ ቅንድብ  መቀንደብ በአዋጅ ተከለከ”  ትምህርት ሚንስትር ሴት ተማሪዎች የጥፍር፣ የፀጉርና የከንፈር ቀለም መቀባት፣ ቅንድብ መቀንደብና መኳኳል፣ አላስፈላጊ ጌጣ ጌጦችን አድርጎ ወደ ትምህርት ቤት መሄድ የሚከለክል መመሪያ ትምህርት ሚኒስቴር አዘጋጀ፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር የተማሪዎችን ሥነ ምግባር ለመቆጣጠር ያዘጋጀው ረቂቅ መመሪያ ማንኛውም ተማሪዎች ከተፈጥሮ ጸጉራቸው በስተቀር አርቴፊሻል ፀጉር መቀጠል አይችሉም ተብሏል፡፡ ከዚህ ባለፈም በትምህርት ቤት ውስጥ አላስፈላጊ የሆኑ የኢትዮጵያዊነት ባህልን የማይገልፁ በዓላት በተለይም እንደ ክሬዚ ዴይ፣ ኦልድ ዴይ፣ ቤቢ ዴይ፣ ቶማቶ ዴይ፣ ከለር ዴይ፣ ቫላንታይን ዴይ እና ሌሎችም የበዓል ቀናቶች ተብለው የሚከበሩ በዓላት ማክበር በመመሪያው ተከልክሏል፡፡ በትምህርት ቤት የደንብ ልብስ በተገቢ መንገድ መልሰብ ሲል ባወጣው መመሪያ ስር ሴቶች ጉርድ ቀሚስ ከባት በታች የሆነ ቁመት ያለው ለብሶ መገኘት አለባቸው ተብሏል፡፡  ከደንብ ልብስ ውጪ ቢሆን ከአካባቢው ባህል ጋር የማይቃረን አለባበስ መልበስ ይጠበቅባቸዋል ይላል ረቂቅ መመሪያው፡፡ ትምህርት ቤት ውስጥ መፈፀም የተከለከሉ ድርጊቶች ብሎ ከዘረዘራቸው መካከል ደግሞ የትምህርት ቤቱን መምህራን፣ የትምህርት አመራር፣ ሠራተኞችና ሌሎች የትምህርት ማህበረሰብ አካላትን መዝለፍ፣ መስደብ፣ ማንቋሸሽና አካላዊ ጥቃት መፈጸም ቅጣት የሚያስከትል ተግባር ነው ተብሏል፡፡ ተንቀሳቃሽ ስልክ ወይም ሞባይል እና የሙዚቃ ማዳመጫ መሣሪያዎችን ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ይዞ መገኘት ረቂቅ መመሪያው ከልክሏል፡፡ በቃል፣ በምልክትም ሆነ በጽሑፍ ፀያፍ ነገሮችን መግለፅ፤ ጨዋነት የጎደላቸውን እንዲሁም ሐይማኖታዊና ፖለቲካዊ ይዘት ያላቸውን ምስሎችና ጽሑፎች በትምህርት ቤት ውስጥ ይዞ መገኘትና ማሰራጨት አይፈቀድም፡፡ በትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ የማንኛውንም ዓይነት የኃይማኖት አምልኮ ሥርዓትና የፖለቲካ እንቅስቃሴዎችን ማካሄድ ይከለክላል፡፡ ማንኛውም ተማሪ አገራዊ እሴት ያልሆኑና መጤ የሆኑ ነገሮችን በሰውነት ላይ ምልክት ማድረግ፤ ከአገራዊ እሴት ጋር የሚቃረኑ አሉታዊ መጤ ምልክቶችን በሰውነት ላይ መነቀስ፣ ማሳየት፣ ማድረግ፣ መጠቀም ፍፁም የተከለከለ ነው ብሏል ረቂቅ መመሪያው፡፡ ከ9 እስከ 12ተኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች አንድ ተማሪ በሥነ-ምግባር ጉድለት እጅ ከፍንጅ ከተያዘና የመማር ማስተማሩን ሂደት የሚያውክ ሆኖ ከተገኘ ውሳኔ እስኪሰጠው ከትምህርት ቤት ሊታገድ እንደሚችልም በመመሪያው ሰፍሯል፡፡ ተማሪዎች ተደጋጋሚ ጥፋት አጥፍተው ሲገኙ በተለይም ከ7 እስከ 12ተኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች እስከ 1 ዓመት ድረስ እንደ ጥፋቱ መጠን ታይቶ ከትምህርት ሊታገዱ ይችላልም ሲል ረቂቅ መመርያው አስቀምጧል፡፡ በሌላ በኩል በትምህርት ቤቶችና አካባቢ የትምህርት አዋኪ ጉዳዮችን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ለሚኒስትሮች ምክር ቤት የቀረበ ረቂቅ ደንብ ተሰናድቷል፡፡ በዚህ ረቂቅ ደንብ ትምባሆ(ሲጋራ፣ ሺሻ)፣ ጫት፣ አልኮል የናርኮቲክ እና ሳይኮትሮፒክ ዝርያ ያላቸው አደገኛ ህገ ወጥ መድኃኒቶች እና ሱስ አስያዥ ዕፆች ትምህርት ቤት አካባቢ መሸጥም ሆነ ይዞ መገኘትን ይከለክላል። የአልኮል መሸጫ እና ማከፋፈያ ቤቶች፣ የሲጋራ መሻጫ ሱቆች፣ ሺሻ ቤቶች፣ ጫት መሸጫና መቃሚያ ቤቶች፣ ጭፈራ ቤቶች፤ ቁማር ቤቶች፤ የእንግዳ ማረፊያ ቤቶች እና የሰውነት መታሻ ወይም ማሳጅ ቤቶች በትምህርት ቤቶች በ500 ሜትር ርቀት ውስጥ መክፈት አይቻልም፡፡ ፊልም ማጫዎቻ ቤቶች፣ ፕሌይ ስቴሽን ቤቶች፣ ዲ.ኤስ.ቲቪ ቤቶች፣ ከረንቡላ፣ ፑል፣ ጆተኒ፣ ቢንጎ እና የስፖርት ቁማር መጫወቻ ቤቶችም በትምህርት ቤት አቅራቢያ መክፈትን ከልክሏል። Via :- ሸገር ሬዲዮ
368
18
Matn yo'q...
341
19
Matn yo'q...
335
20
Grade 3 all subjects 2016.pdf
351