uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

قناة أبي ماهر الأثري الحبشي𝐀bu Mahir )

قناة أبي ماهر الأثري الحبشي𝐀bu Mahir )

Відкрити в Telegram

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
504
Підписники
+324 години
+17 днів
+1230 днів

Завантажуємо дані

Схожі канали
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
жовт '26
жовтень '26
+39
в 0 каналах
вересень '26
+91
в 2 каналах
Get PRO
серпень '26
+106
в 3 каналах
Get PRO
липень '26
+140
в 3 каналах
Get PRO
червень '26
+132
в 3 каналах
Get PRO
травень '26
+190
в 4 каналах
Get PRO
квітень '260
в 11 каналах
Get PRO
березень '26
+88
в 4 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
17 жовтня0
16 жовтня+4
15 жовтня+1
14 жовтня0
13 жовтня+4
12 жовтня+6
11 жовтня0
10 жовтня+1
09 жовтня+3
08 жовтня+4
07 жовтня+3
06 жовтня+11
05 жовтня0
04 жовтня0
03 жовтня0
02 жовтня+1
01 жовтня+1
Дописи каналу
Repost from N/a
🫵 በፍጥነት ይመለስ ‼️ #ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  የተመረጡ #ምርጥ ቻናሎችንያገኛል ። #ቻናላቹን ለማሳደግ 👉 @selluhi 👉 #ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉

2
#የጁምዓ ስጦታ #ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ። #ጁምዓ ሶላት ስንት ረከዓ አለው ❓
13
3
ዛሬ አንዱን ወዳጄን በጨዋታ መሃል «ማሻ አላህ በጣም አምሮብሃል!» አልኩት። እርሱም ፈገግ ብሎ እንደ ቀልድ «ሰሞኑን ለይል ላይ ቆም እያልኩ ነበር፤ ምናልባት እሱ ይሆናል» አለኝ። እውነቱን ነው..
ዛሬ አንዱን ወዳጄን በጨዋታ መሃል «ማሻ አላህ በጣም አምሮብሃል!» አልኩት። እርሱም ፈገግ ብሎ እንደ ቀልድ «ሰሞኑን ለይል ላይ ቆም እያልኩ ነበር፤ ምናልባት እሱ ይሆናል» አለኝ። እውነቱን ነው... ቀልድ ቢመስልም ጥልቅ እውነት አለው። የለይል ሶላት በፊት ላይ የማይደበቅ፣ በልብ ውስጥም የማይጠፋ ልዩ «ኑር» ያጎናጽፋል። ታላቁ ታቢዒይ ሐሰን አል-በስሪ «የለይል ሰጋጆች ፊታቸው ከሁሉ በላይ እንዲህ የሚያበራው ለምንድን ነው?» ተብለው በተጠየቁ ጊዜ፤ «በሌሊት ጨለማ ከአል-ራሕማን ጋር ለብቻቸው ተገናኙ፤ እርሱም ከራሱ ብርሃን አለበሳቸው» በማለት የመልካቸውን ሚስጥር ገልፀውታል። በእርግጥም ፈጅርን በጀመዓ ተነስቶ የቀኑን በረካ የተጎናጸፈ ሰውና አርፍዶ በስንፍና የነቃ ሰው የቀን ውሏቸው ፈጽሞ አንድ አይሆንም። ሌሊቱን በከፊልም ቢሆን ከፈጣሪው ጋር ተነጋግሮ ያነጋና በእንቅልፍ ማዕበል ተውጦ ያደረ ሰው ፊታቸው እኩል አይፈካም። ጉዳዩ የረጅም ሰዓታት ድካም ሳይሆን የቁርጠኝነትና የፍላጎት ጉዳይ ነው፤ ከፈጅር አዛን ቀደም ብለን አስር ደቂቃ እንኳ ብንነሳ፣ ልባችንን ሰብረን የምንሰግዳቸው ሁለት ረከዓቶች የልብን ሰላም፣ የቀንን ስኬትና የፊትን ብርሃን ለመላበስ በቂ ናቸው። t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan
16
4
ጥያቄ 🤔❓ #ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ። #የጀነት በሮች ስንት ናቸው❓
7
5
አንድ ከልብ የመነጨ ምክር እህቶቼ! አብዛህኛውን ጊዜ በአለማስታወል የምንሰራቸው ትልቅ ስህተት አለ እሱም ምንድነው ከአንድ ሰው ጋር ለመግባባትም ሆነ ከዚያም አልፎ ከተግባባንም ቡሀላ፣ ስለ ጓደኛሽ ወይም ሌላም አካል ሊሆን ይችላል፣ለነዛ ለምንግባባቸው ሰዎች ስለ እከሌ ደካማ ጎን ወይም ደግሞ ስለምንወዳት ብቻ ስለሷ ማንነት ሂደን ዝርግፍ አርገን ማውራት ይሄ አግባብም አይደለም። ይልቁንም ይሄ ከስህተት አልፎ እራስንም ማስገመት ነው፣ምክንያቱም ዛሬ መጥተሽ ስለ እከሌ ያወራሽ፣ነገ ስለምትነግሪው ሰው ሄደሽ ማውራትሽ ምንም ጥርጥር የለውም እናም ይሄ ባህሪ አብህኛው ሴቶች የተጠቃንበት ነገር ነው፣ እናም ልንቆጠብና ከእንደዚህ አይነት ቆሻሻ ባህሪ እራሳችንን ልናቅብ ይገባል። ይሄን ስል የሆነች እህት ለምንካት ወይም የመሳሰሉትን አይደለም ነገር ግን እኔም እንደናተው ሴት እንደመሆኔ በዙሪያዬ ብዙ የማየውና የማስተውለው ነገር ይኖራል በዛን ሰዓት ላይ ከንፈር እየመጠጡ ማዘን ሳይሆን ደካማ ጎኖቻችንን በመነጋገር ከእራሳችን ላይ ያንን ችግር መቅረፍ ስላለብን ነው። በተለይ ደግሞ ከወንዶች አጠገብ ሄዶ እሷኮ እንዲህ ናት ምናምን ብሎ ዝርዝር አርጎ መናገር ይሄ ደግሞ ከአክላቅ የዘቀጠ ተግባር ነው እንኳን አንድ ኡስታዝ ወይም የሡና ወንድም ሄዶ እንዲህ፣ እንዲህ ብሎ መናገር ቀርቶ ለኛ ሀላል ለሚሆኑን ባል፣አባት፣ ወንድም እንኳን ስለ ሌላ ሴት ማውራት እንደ ሌለብን አይደል ዲናችን የሚያስተምረን!? ታዳ እንደዚህ አይነትን ተግባር የምናደርግ እህቶች ከየትኛው ቁርአንና ሐዲስ የአመጣነው ወይም ያስተማረንን ነው እየተከተልን ያለነው። በዚህ ላይም ስህተት እንደሆነ እያወቃችሁ ስሜታችሁን መቆጣጠር አቅቷችሁ የምታወሩት ብዙ ጊዜ ወንዶች ሚስጥር አያወጡም በኔና በሱ ይቀራልም ብላችሁ የተሳሳተ አስተሳሰባችሁ ሊሆን ይችላል። ይሄ ግን ስህተት ነው ስሙ ወንድ የሆነ ሁሉ ወንድ ነው ማለት አይደለም አሏህ የአዘነላቸው ሲቀሩ አሁን ላይ እናተ የተናገራችሁትን ሚስጥ ለራሱ አላማ የሚያውሉ ብዙ ናቸው። ያ አላማ አልሳካ ሲላቸው እናተን አሳልፈው ይሰሸጧችኋል። ከዚያም እሰቡት ያቺ ስለሷ የተናገራችሁ እህቶች የአወራችሁትን ስትሰማ የምትወዳችሁና አሏህ ያዘነላት ከአልሆነች በስተቀር የተባለባትን ሰምታ ዝም አትልም እናም ይሄ በትንሹ ... ነው፣ ሊፈጠር የሚችለው ከዚህም አልፎ ብዙ ውርደትና ዝምድናን መቁረት ደረጃ ሊዳርግ ይችላልና እባካችሁ እህቶቼዋ አሏህ ይዘንላችሁ ከዚህ ተግባር እንቆጠብ ከወንዶች ጋር ያለንንም ግንኙነት ለደሩሪያት ከአልሆነ በስተቀር ከማንም ጋር አለመገናኘትን እንምረጥ፣ለቂርአትም ቢሆን አልሃምዱሊላህ አሁን ላይ ብዙ አሊም የሆኑ እህቶች እየወጡልን ነው ከነሱ ጋር ተከባብረን ዒልማችንን እንማር እላለሁ። ወሏሁ አዕለም..! የተሳሳትኩት ወይም እርማት ከአላችሁ በቦት ሀሳባችሁን ልታካፍሉኝ ትችላላችሁ..! ♛... https://t.me/Qudwatii1
27
6
ብዙ ቀናት አላለፉም ቀልባችን ህይወት ያላት ከነበረች..በሱጁዳችን ላይ እናለቅስ ከነበርን..ከቁርአን ጋር ጥብቅ ግንኙነትን ጀምረን ከነበርን...በሌሊት ሰላት ከሰዎች ተገለን ከአላህ እናወራም ከነበር
ብዙ ቀናት አላለፉም ቀልባችን ህይወት ያላት ከነበረች..በሱጁዳችን ላይ እናለቅስ ከነበርን..ከቁርአን ጋር ጥብቅ ግንኙነትን ጀምረን ከነበርን...በሌሊት ሰላት ከሰዎች ተገለን ከአላህ እናወራም ከነበር..ላለመለስ ለጌታችን ቃል ገብተንም ከነበር የተመለስን መስሎንም ነበር ከመተው በኋላ ግን ወንጀሉ ላይ ተመልሰን መዘውተራችን ጀርባችንን አከበደው...የዘጋነው የመሰለን አጀንዳ ላይ በድጋሚ በወንጀል መፃፍን ቀጠልን... የኢባዳን ከአላህ ጋር የማውራትን ጥፍጥናን ከቀመስን በኋላ ተውናቸው ምን ያለ ኪሳራ ነው ቀልብ አላህን አውቆ ከዚያም ሲጠም... ለነፍስ ምን ያህል ጥፋት አላት ከአላህ መቅረብ ያለውን ጥፍጥና ቀምሳ ከዛም ስትርቅ... ወንጀል እንደልምድ ከመያዝ..ከአላህ መራቅን እንደ እረፍት...የልብ ድርቀት እንደ ተፈጥሯችን ከመሆኑ በፊት ያ ባለፉ ቀናቶች ሲምርልን ወደቆየው አላህ በድጋሚ እንመለሳለን.. ነፍስን የመታገል ጉዞ አያበቃምና.....
27
7
ጥያቄ 🤔❓ #ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ። #የጀነት በሮች ስንት ናቸው❓
25
8
➲ #ኢስላማዊ ቻናላችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ #በነፃ ማሳደግ የምትፈልጉ አናግሩኝ ፍጠኑ ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🔥 ➦ ከ #1ሺ በላይ ተከታዮች ላላቸው ☄ከ #500 በታች በስምምነት🤝  ⚡️ ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ  👉 @selluhi #በተጨማሪም በቻናላቹ ላይ ማስታወቂያ ሳይላክበት በአጭር ግዜ #በቅናሽ ዋጋ ማስጨመር ምትፈልጉም አናግሩኝ
15
9
ጥያቄ 🤔❓ #ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ። #የጀነት በሮች ስንት ናቸው❓
18
10
የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ [ክፍል ➋❷➌] https://t.me/KedmiyaLetewhid9
37
11
#ቤቱን ብቻ በመንካት ጠቃሚና አስተማሪ #ኢስላማዊ ቻናሎችን ተቀላቀሉ 👇👇👇        ┏┓        ┃┃╱╲        ┃ ╱╱╲╲         ╱╱╭╮╲╲        ▔▏┗┛▕                                    ╱▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔ ╲     ╱                               ╲ ╱╱  ┏┳   ╭╮┏┳┓   ╲╲ ▔▏ ┗┻   ┃┃┗┻┛  ▕▔          👆👆👆👆👆 #ቻናላቹን ለማሳደግ 👉 @selluhi
36
12
​بسم الله الرحمن الرحيم ((ለእዉቀት ፈላጊወች በሙሉ አድስ ብስራት ከመርከዝ ኢብኑ ዐብ'ባስ (ONLINE) መደረሳ)) የዐረብኛ ቋንቋ ሰዋሰው (ነህዉ) የትምህርት መረሃ ግብር ፡የዐረብኛ
​بسم الله الرحمن الرحيم ((ለእዉቀት ፈላጊወች በሙሉ አድስ ብስራት ከመርከዝ ኢብኑ ዐብ'ባስ (ONLINE) መደረሳ)) የዐረብኛ ቋንቋ ሰዋሰው (ነህዉ) የትምህርት መረሃ ግብር ፡የዐረብኛን ቋንቋ ቁልፍ በሰለጠነና ጥልቅ መንገድ ይማሩ " ​📖 የሚቀራው ኪታብ፦ «الممتع في شرح الآجرومية» አል-ሙምቲዕ ፊ ሸርሒል አጅሩሚያህ) ​✍️ የኪታቡ ደራሲ፦ አቡ አነስ ማሊክ ቢን ሳሊም አል-መህዘሪ ​🎙 አስተማሪ፦ ኡስታዝ ኸድር አህመድ አል ኸሚሴ ሀፊዘሁሏሁ ተአላ ​💡 በኮርሱ ምን ያገኛሉ? 🔹 የዐረብኛ ቋንቋ ሰዋሰው (ነህው) መሠረቶችን በቀላልና ግልጽ አቀራረብ። 🔹 ኪታቡን በብቃት ከመረዳት አንጻር ሰፊና ጥልቅ ማብራሪያ። 🔹 ለጀማሪዎችም ሆነ እውቀታቸውን ለማዳበር ለማጠናከር ለሚፈልጉ ሁሉ የሚመጥን አሰላለፍ። ​📝 አሁኑኑ ይመዝገቡ! ለዚህ ውብ የዕውቀት ዕድል ቀድመው በመመዝገብ ቦታዎን ያስይዙ! ​📲 ለመመዝገብ እና በቂ መረጃዎችን ለማግኘት 👉 @Hussein_cod018 👉 +966538936875 ​📌 ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት የኸይር ሥራ ተካፋይ ይሁኑ! https://t.me/UstazKedirAhmed https://t.me/UstazKedirAhmed
26
13
➲ #ኢስላማዊ ቻናላችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ #በነፃ ማሳደግ የምትፈልጉ አናግሩኝ ፍጠኑ ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🔥 ➦ ከ #1ሺ በላይ ተከታዮች ላላቸው ☄ከ #500 በታች በስምምነት🤝  ⚡️ ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ  👉 @selluhi በተጨማሪም ቻናል ማስታወቂያ ሳይላክበት በአጭር ግዜ #በቅናሽ ዋጋ ማስጨመር ምትፈልጉም አናግሩኝ
31
14
ጥያቄ 🤔❓ #ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ። #የጀነት በሮች ስንት ናቸው❓
31
15
📚 ኪታብ #መቅራት ምትፈልጉ ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵 🏮ከናንተ ሚጠበቀው ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇
24
16
አላህ የሰጠህን አዲስ ጧት በምስጋና ተቀበለው፤ ምክንያቱም ዛሬ ከአልጋህ ላይ ተነስተህ አዲስ ቀን ማየትህ ራሱ ከአላህ ታላላቅ ጸጋዎች አንዱ ነው። ብዙዎች ትናንት ከእኛ ጋር ነበሩ፤ ዛሬ ግን በመቃብር ውስጥ ናቸው። እኛ ደግሞ በአላህ ፈቃድ አዲስ ቀን አግኝተናል። ስለዚህ ይህን ጸጋ በግዴለሽነት አናባክነው። ዛሬ ሰዎች ስለ አንተ ምን እንደሚሉ ከማሰብህ በፊት፣ አላህ ስለ ሥራህ ምን እንደሚያውቅ አስብ። የሰዎችን ልብ ለማስደሰት ስትጥር የጌታህን ውዴታ አትርሳ። በሰዎች ፊት መልካም ለመምሰል ብቻ ሳይሆን፣ በግልህም ስትሆን አላህን ፈርተህ መልካም ሥራ ሥራ። አላህ እንዲህ ይላል፦ ﴿إِنَّ اللَّهَ لَا يُغَيِّرُ مَا بِقَوْمٍ حَتَّىٰ يُغَيِّرُوا مَا بِأَنْفُسِهِمْ﴾ «አላህ አንድ ሕዝብ በራሳቸው ውስጥ ያለውን እስኪለውጡ ድረስ በእነሱ ላይ ያለውን አይለውጥም።» ከአላህ ጋር ያለህን ግንኙነት አስተካክል፤ ሰላትህን ጠብቅ፤ ቁርአንህን አትተው፤ እውቀትን ተማር፤ ከሰዎች ጋር በመልካም ባህሪ ተነጋገር። ስትሳሳት ተውበት አድርግ፤ ስትታዘዝ አላህን አመስግን፤ በመከራ ውስጥ ስትሆን ታገሥ። አትርሳ፤ በዱንያ ያለህ ቆይታ አጭር ነው። ዛሬ የምትችለውን መልካም ሥራ ለነገ አታስተላልፍ። የምትናገረው ቃል፣ የምትሠራው ሥራ፣ የምትማረው እውቀትና የምታደርገው ዱዓ ሁሉ በመልካም ሚዛንህ ውስጥ እንዲገባ ተጣጣር።
53
17
ጥያቄ 🤔❓ #ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ። ዘህራዋን ተብለው የሚጠሩት ሁለት የቁርአን ምዕራፎች የትኞቹ ናቸው❓
45
18
✍በወርቅ ሊፃፍ የሚገባ ንግግር አብድልመሊክ ኢብኑ መርዋን በጣም ድካ የደረሰችን ኹጥባ አደረገ። ኹጥባውን አቋርጦ አለቀሰ ከዛም እንዲ አለ፦ «ጌታዬ ወንጀሌ በጣም ግዙፍ ነው ያንተ ትንሹ ምህረትህ ከኔ ወንጀል ይገዝፋል። በትንሹ ምህረትህ ግዙፉን ወንጀሌን ማረኝ።» ✍ሀሰን አልበስሪይ ይህ በደርሰው ጊዜ አለቀሰ እንዲም አለ፦ «ንግግር በወርቅ መፃፍ ቢችል ይሄ ንግሩ ይፃፍ ነበር» [تهذيب التهذيب(٦ / ٣٦٤)].
54
19
ዛሬ #ቁርአን ቀርተዋል❓
ዛሬ #ቁርአን ቀርተዋል❓
45
20
「📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」 ╭┄┈┈⟢ ┆📚ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ╰─────────────╯     ↗️🔊የደርሱ አቅራቢ:- ───⟢ ┆🎧 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ╰───────────── ┌⧿⧿⛉ ├🤩45 ኦድዮዎችን የያዘ ├🤩423MB ብቻ ├╶╶╶ ├⏬አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ │ይጠቀሙ! │ ┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ │ተቋዳሽ ይሁኑ! └─────────── ↗️🔵 ┆➡️ ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን ┆🔵http://t.me/Yusuf_App1 ╰╼────────────╯
35