uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

Kira Codes 👨‍💻

Kira Codes 👨‍💻

Відкрити в Telegram

A place where I share my dev journey Dm: @Raki_man

Показати більше
83
Підписники
Немає даних24 години
+17 днів
+130 днів
Архів дописів
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
በፍሪላንስ እና በዲጂታል ገቢ ላይ ግብር ሊጣል ነው ! ገንዘብ ሚኒስቴር አዲስ ባዘጋጀው የገቢ ግብር ረቂቅ ደንብ፤ በኢትዮጵያ ነዋሪ ሆነው በዲጂታል አማካኝነት እና በፍሪላንስ (Freelance) ወይ
+1
በፍሪላንስ እና በዲጂታል ገቢ ላይ ግብር ሊጣል ነው ! ገንዘብ ሚኒስቴር አዲስ ባዘጋጀው የገቢ ግብር ረቂቅ ደንብ፤ በኢትዮጵያ ነዋሪ ሆነው በዲጂታል አማካኝነት እና በፍሪላንስ (Freelance) ወይም በርቀት (Remote) የሥራ ዘዴ ገቢ በሚያገኙ ግለሰቦች ላይ የገቢ ግብር ተፈጻሚ ሊያደርግ መሆኑን አስታውቋል። ማንኛውም በኢትዮጵያ ነዋሪ የሆነ ሰው ከሀገር ውስጥም ሆነ ከውጭ ሀገር ምንጮች በዲጂታል ይዘት ፈጠራ ወይም በማንኛውም የፍሪላንስ ሥራ የሚያገኘው ገቢ (በጥሬ ገንዘብም ሆነ በዓይነት) ግብር ይከፍላል ብሏል። የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች ያገኙትን የገቢ መጠን በሚመለከት ትክክለኛ እና የተሟላ የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ ተጥሎባቸዋል። ይህንን ግዴታ ባልተወጡ ግብር ከፋዮች ላይ ታክስ የሚወሰነው በሚኒስቴሩ መመሪያ መሠረት በግምት ይሆናል። በተጨማሪም ክፍያ የሚያመቻቹ ኩባንያዎች የዲጂታል ስራ የፈጣሪዎችን ስም ዝርዝር፣ አድራሻ፣ የሲም ካርድ መረጃ፣ የአይፒ (IP) አድራሻ እና የተከፈለውን የገንዘብ መጠን በየሩብ ዓመቱ ለታክስ ባለሥልጣኑ ማሳወቅ ይጠበቅባቸዋል። በዚሁ መመሪያ ባንኮች ለኪሳራ የያዙት የመጠባበቂያ ሂሳብ በብሔራዊ ባንክ መሥፈርት መሠረት የተሰላ ከሆነ፣ 80 በመቶው በተቀናሽ ወጪ እንዲያዝላቸው ተደንግጓል። ​የደረጃ ለ ግብር ከፋዮች ዓመታዊ ጠቅላላ ገቢ የሚወሰነው የታክስ ባለሥልጣኑ በየሦስት ዓመቱ በሚያደርግ የገበያ ጥናት እንደሚወሰን በአዲሱ ደንብ ተካቷል። ከመንግሥት ቦንዶችና ግምጃ ቤት ሰነዶች የሚገኝ ወለድ ወይም ትርፍ፣ እንዲሁም የአየር መንገድ የውጭ ብድር ወለድና የአውሮፕላን ኪራይ (ሮያሊቲ) ክፍያዎች ከግብር ነፃ ተደርገዋል። የገንዘብ ሚኒስቴር ረቂቅ ደንቡ ከመጽደቁ በፊት አስተያየት መስጠት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው መጋቢት 1/2018 ዓ.ም. ስድስት ኪሎ በሚገኘው የተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በተቋሙ infopr@mofed.gov.et የኢሜይል አድራሻ  መላክ እንደሚችሉ አስታውቋል። መረጃው #የሪፖርተር_ጋዜጣ ነው። አዲስ አበባ የካቲት 24 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia

Repost from KiNFiSH Farms
You know you and your AI agent can just build beautiful docs with customizable configs, including themes and other UI elements, end to end that works on multiple frameworks. • docs.farming-labs.dev

pnpx @farming-labs/docs@latest init
also just so you know you can also star it on github also wondering why this ??

Repost from Supernovae
Soo Anthropic launched a free AI academy with 13 certified courses across MCP, APIs, Claude Code and more. > it’s free Check
+1
Soo Anthropic launched a free AI academy with 13 certified courses across MCP, APIs, Claude Code and more. > it’s free Check it out cuties : - https://anthropic.skilljar.com/

Repost from Natyiu
One thing I realized today is how much time we waste worrying about what people think, our actions, our choices, how we move … when in their world, we’re just NPCs, side characters in the background. They’re busy being the main character of their own story, and that’s okay. Because in your world, they’re NPCs too. You’re the main character in your life, so stop shrinking yourself to fit someone else’s script. Live it your way. @natyiu0

Repost from Biniyam Ŧaye
ይድረስ ለዚያ ሰው ወራሪውን ለመለሰው የነፃነት ተምሳሌት አድርጎ ስሜን ክብር ላለበሰው ያረክልኝ ብዙ ነው ከፍዬም የማልጨርሰው ያረክልኝ ሁሌ አዲስ በሄድኩበት የምለብሰው ብጠራው ስምህን ጀግናውን ስራ
ይድረስ ለዚያ ሰው ወራሪውን ለመለሰው የነፃነት ተምሳሌት አድርጎ ስሜን ክብር ላለበሰው ያረክልኝ ብዙ ነው ከፍዬም የማልጨርሰው ያረክልኝ ሁሌ አዲስ በሄድኩበት የምለብሰው ብጠራው ስምህን ጀግናውን ስራህን አመት መቼ ይበቃል በአለም ያለ ጥቁር ከትውልድ ትውለድ አንተን ያመሰግናል እሯ ልበላ እንደአንተ ምንም እንኳን ካንተ ባያምርብኝ ዛሬ ላይ ምፅፈው የኔ የሚሆን ታሪክ ጨለማ ቢመስልብኝ.... ተስፋ አለመቁረጥን ከአንተ ተምሬያለሁ አደራህም አለብኝ🗿

Repost from Biniyam Ŧaye
New week loading… Monday knocking like it’s the police 🚪🗿 Happy Monday ✌️

Repost from Bytephilosopher
መልካም ሰንበት💛 የቤትህ ቅንአት በልታኛለችና የሚሰድቡህም ስድብ በላዬ ወድቋልና ነፍሴን በጾም አስመረርኋት ለስድብም ሆነብኝ። መዝ 68÷9-10 #እሁድ @byte_philosopher
መልካም ሰንበት💛
የቤትህ ቅንአት በልታኛለችና የሚሰድቡህም ስድብ በላዬ ወድቋልና ነፍሴን በጾም አስመረርኋት ለስድብም ሆነብኝ።
መዝ 68÷9-10 #እሁድ @byte_philosopher

We're about to hit 80 subs 🙌🙌🎉 let's get there 🏃

Repost from Chapi Dev Talks
Coming up soon.
Coming up soon.

ቆንጅዬ ቅዳሜ ይሁንላችሁ