uk
Feedback
🇸🇦"ደአዋ ሰለፍያ ከጎሀ ሰማይ ስር" 🇸🇦

🇸🇦"ደአዋ ሰለፍያ ከጎሀ ሰማይ ስር" 🇸🇦

Відкрити в Telegram

ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! التوحيد أولا ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!! ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው የፈጠርክ መሆነህን አትዘንጋ..

Показати більше
987
Підписники
Немає даних24 години
+147 днів
+2830 днів
Архів дописів
📖📖📖📖📖📖📖📖📖 አድስ              አድስ                             አድስ 👉ኡስታዝ ገብቷል 👌متن كشف الشبهات📚 📖መትን ከሽፉ ሹቡሀት ተጀምሯል ➻ተ            ➻ጀ         ➻ ም               ➻ ሯ                     ➻ል 🍃ግቡ     🍃ግቡ        🍃  ግቡ 🔺 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO?livestream=ba0340e774f03b291

متن كشف الشبهات ኢንሻ አሏህ ዛሬ እንጀምራታለን እንዳያመልጣችሁ በኢትዮ ከምሽቱ 3:00

📖📖📖📖📖📖📖📖📖 አድስ              አድስ                             አድስ 👉ኡስታዝ ገብቷል 👌آداب طالب العلم📚 📖አዳብ ጧሊቢል ዒልም ተጀምሯል ➻ተ            ➻ጀ         ➻ ም               ➻ ሯ                     ➻ል 🍃ግቡ     🍃ግቡ        🍃  ግቡ 🔺 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO?livestream=ba0340e774f03b291

🟰🟰🟰🟰🟰🟰♾🟰🟰🟰🟰🟰🟰 ✨ بسم الله الرحمن الرحيم ✨ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰♾🟰🟰🟰🟰🟰 ደዕዋ ሰለፍያ በወረባቦ ሰማይ ስር 🔴 ለተከበራችሁ ወንድሞችና እህቶች በሙሉ የሚደረግ የቂራአት ፕሮግራም ማስታወቂያ! 🔴 🔻 በቴሌግራም ቻናላችን የሚሰጠውን እና የዐቂዳን መሰረቶች በሰፊው የሚያብራራውን ታላቁን ኪታብ «مَتْن كَشْف الشُّبُهَات» (መትን ከሽፍ ሹብሃት) 📚 የደርሱ ፡ ከሽፍ ሹብሃት (متن كشف الشبهات) ✍️ የኪታቡ ጸሐፊ፡ الإمام المجدد محمد بن عبد الوهاب - رحمه الله - ደርሱን የሚሰጠው 🎙ኡስታዝ አቡ ሀኒአህ አህመድ ቢስቲማ አሏህ ይጠብቀውና መቅሪያ ቦታ፡ በቴሌግራም ቻናላችን ⏰  ሰአቱ፡-ከኢሻ ሰላት በኋላ 🇪🇹 በኢትዮጵያ 3:00 🇸🇦 በሳዑዲ 9:00 🇦🇪 በዱባይ፡-10፡00 👌ይህ ኪታብ የተውሂድን እውነተኛ ትርጉም፣ የኢባዳንና የሺርክን ልዩነት እንዲሁም ከእውነት የሚያፈነግጡ ጥርጣሬዎችን በቁርአንና በሐዲስ አስረጅ የሚረታ ድንቅ መጽሐፍ ነው። 👌ሁላችሁም በሰዓቱ በመገኘት ከዚህ ትልቅ እውቀት እንድትጠቀሙ ጥሪ እናቀርባለን። አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን! 👇👇👇👇👇👇👇👇 📛 የቻናላችን ሊንክ፦ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

አብቧል ዳዕዋው ብሏል እንትርክክ ኧረ ግባ ጦሳ ዳዕዋ አመለጠክ ተወው fbውን የምንስ ቲክ ቶክ ሁሌም ደስስ ትላለች የዛሬው ይለያል ሸኹን ለማዳመጥ ሴት ወንዱ ታድሟል የጦሳ ይለያል ሁል ጊዜም ነው አ
አብቧል ዳዕዋው  ብሏል እንትርክክ ኧረ ግባ ጦሳ ዳዕዋ አመለጠክ ተወው fbውን የምንስ ቲክ ቶክ ሁሌም ደስስ ትላለች የዛሬው ይለያል ሸኹን ለማዳመጥ ሴት ወንዱ ታድሟል የጦሳ ይለያል ሁል ጊዜም ነው አድስ ከአይን ይጠብቅሽ  እስከ ቂያማ ድረስ በሴቱም በወንዱ  ይለያል የጦሳ ጠላቷም ቢበዛ  የሂዝብይ ትንኮሳ ዘወር አላለችም  ይዛለች ግስገሳ ሸይኹና አባ ኒብራስ  አይዞህ በል በርታ ዳዕዋህ ላይ ጠንክር ታግዘህ በጌታ ጩኸቱ ቢበዛም  የአዚር  ጋጋታ ወደ ኋላ የለም  ኡስታዝዬ በርታ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ✍ የሃይቁ 👇👇👇🔻🔻🔻🔻👇👇👇 https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse?

የእሁድ ምሽት ፕሮግራማችን ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ታላቁ ሸይኻችን ኡስታዝ አቡ ኒብራስ ገብቷል

🌿 3:00 ላይ እንገናኝ በtelegram ጦሳ ማዶ በimo ጦሳ ማዶ 👌 🚩ጉዞ ወደ ጦሳ እንሂድ ተነሱ ይበቃል ዛዛታ 🚩እንፈስ ተዉሂድን የማይሰለቸዉ ለጥቂት ለአፍታ 🚩የኛ ንብ መድረሳ ዉዷ ጦሳ ማዶ 🚩ጠላቷ ቀለጠ ሟሙቶ እንደበረዶ 🚩ጀምዕይ ወደቀ ፈህሙ ተወላግዶ 🚩ሰለፍዩ ቀረ ወጥሮ ገርግዶ ሱናን ያልያዘኮ ዱሮም ወልካፋነዉ አምሮ የተዋበ ሰለፍይነት ነዉ የተቀረዉማ ሩዝ ማሯሯጥ ነዉ ምንም ደሃ ቢሆን ባይኖረዉም ሃብት ሰለፍይ ፀዴ ነዉ ከጀምዕይ ኮተት መፈክራቸዉ ነዉ ቅድሚያ ላንድነት ተዉሂድን አያዉቁት መቼ አጥንተዉት ዝና ምቀኝነት ስራቸዉ አርገዉት ተቃጥለዉ አለቁ በሸይኻችንን ብርታት አባባ ሂዝብዮ ስማኝ ልምከርህ ናቶሎማ ጦሳ ፈትዋ አለልህ አቅዋል ዑለማን ታበጥራለህ ያንተን አባት ተወዉ ጥልቁን ጠበቃ እንዲሁ ባየር ላይ ሽርክን የሚወቃ በተግባር ስናየዉ አዕምሮ ወላቃ .... 🌿.ጨምሩባት.. ገጣሚዎች... https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

👌ቲክቶክን ትተን እሁድ ምሽትን በጦሳ🌿 👇 👇 የእሁድ ማታው ፕሮግማችን ነገም ይቀጥላል 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👉 በቴሌግራም ጦሳና 👉 በኢሞዋ ጦሳ ይሳተፉ ....
👌ቲክቶክን ትተን እሁድ ምሽትን በጦሳ🌿 👇 👇 የእሁድ ማታው ፕሮግማችን ነገም ይቀጥላል 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👉 በቴሌግራም ጦሳና 👉 በኢሞዋ ጦሳ ይሳተፉ .... ✔️ ሒዝብዮች ሆይ ወደዳችሁም ጠላችሁ ጦሳ በየቤቱ ገብታለች ። ጦሳ የሌለችህ መማሪያ እንዳው ምን አለህ .....❓ 🔻ጦሳን አሟሙቋት ን ቦ ቹ🔺 🌿አንተ ደሞ ሰለፍይ የሆንከው ወንድሜ ሆይ 3:00 ላይ ግሩፕህን ቆላልፈህ ፈጠን ብለህ ወደ ጦሳ ገባ በል እህትነትም እንደዛው ..... 👌አንተ ደሞ በኢርጃእ የነቀዝከው ሆይ ሰለፍዮችን በእውቀት ብለጥ ወንድ ከሆንክ ምቀኝነቱን ትተህ እስኪ ጠጋ ብለህ ተማር ጠይቅ ከኡለማኦች ጋራ ተዋወቅ ጎመንን ተወው በቃ ተወው አልኩህ እኮ በቃ ከዋርካዎቹ ጋራ ሁን ከነ ኢብኑ ባዝ ከነ ራጅሂ..... 👌አንተም ሲጠሉ አይተህ የጠላሃን ናማ ጠጋ ብለህ እየን በሩቅ አትፍራ ጠጋ ብለህ ቀመስ አርግማ ከማሩ ወንድማለምየ ከዛ ቡሀላ ለአንተ ትቸዋለሁ ምርጫው የአንተ ነው.... 👌አንችም እህትነት ወደ ሰለፍዮች ነይና በቃ የሱመያ ወራሽ ከሆኑት እህቶችሽ ጋራ ሁነሽ የአቂዳ ምንጭ የሆነውን ቁርአን ተፍሲር ከእህቶችሽ ጋራ ተሟጠይ ትጠቀሚያለሽ ... 🔺በጥቅሉ ነገ እሁድ ከምሽቱ ፈተዋ አለለለለለለ➣ 👇👇 መድረሳችን ጦሳ ወደፊት 👇👇 🚩➣ልበሱት ማስታወቂያን በተለይ imo ዎይችም ቴሌግራሞችም ልበሱት ፌስቡክም የምትጠቀሙ በሶሻል ሚድያ በሰፊው ይሰራጭ ጦይብ ከኢስታዝ እስከ ተማሪ በየቻናላችሁ ነሽሩ ቤታችሁን.. https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራማችን ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ኡስታዝ አቡ ፈይሶል አህመድ ልጓማ ገብቷል
ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራማችን ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ኡስታዝ አቡ ፈይሶል አህመድ ልጓማ ገብቷል

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው ዳዕዋ የሚጀመረው 3:00 ላይ  ይሆናል ዳዕዋ የሚተላለፈው በቀጥታ ስርጭት በታላቁ መድረሳችን ጦሳ ማዶ ነው ⭕️ ጁ""".ም""".አ""ነዉ""".ዛሬ⭕️ ⭕️ፏ ነዉ በጁምአ በታላቁ መድረክ ⭕️በጣፋጭ አንደበት ተዉሒድን መመክመክ ⭕️አፍርቷል ተዉሒዱ ብሎልሀል ትርክክ ⭕️ክፍያ የለዉም ናግባና መክምክ ⭕️በቲክቶኩ ሠፈር እንዳትዝረከረክ ⭕️ፌስቡኩም ይቅርብህ  ይሔህ አትላከክ ⭕️እንደጅል አትሳቅ ሳይበላህ አትከክ ⭕️ግባ ጦሳ ማዶ ለሡና ተበርከክ ⭕️እዉነቱን ተረዳ አትሁን ጥሬ ክክ ⭕️ናማ ጦሳ ማዶ ከሡናዋ ማብራት ⭕️ወጣት ሽማግሌ ከሚታደምባት ⭕️ህፃንና ሴቱ ከሚናግድማት ⭕️አትፍራ አትፍራ በዉሸት አትጥላት ⭕️አልደፈረሰችም ጦሳ ከምንጩናት ⭕️እኔ ላቸንፍህ ግባና ቅመሳት ⭕️ይላል አቡ ናሙስ ገብቶ የቀመሳት ሸር          ሽር        ሽር 📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል: ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው "ጦሳማዶ  አቡ ኒብራስ እና ናሙስ ቻናላችንን ይቀላቀሉ    https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🗞️ በ Telegram~Channel 👇 🌐https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🗞️ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

​📢 አዲስ! አዲስ!! አዲስ!!! ​በተሻሻለ መልኩ የታላቁ ሸይኽ ሪሳላ ተለቀቀች!! ​عنوان): تسهيل منهاج أهل السنة والجماعة ​ርዕስ: (የአህሉል ሱና ወልጀማዓን መንገድ ማቅለያ) ​📝 ጅምዕ ወተርቲብ (ዝግጅት እና ስብስብ): ​ሸይኻችን ሸይኽ አህመድ ሙሐመድ አል-ወረባቢ አል-ወለዊ (ሀፊዘሁሏህ) (ሸይኽ አህመድ ወረባቦ - ጭፍራ) ​💡 ማሳሰቢያ: ዐረቢኛ ቋንቋ የምትችሉ ወንድም እህቶች PDF ፋይሉን አውርዳችሁ እንዲያነቡት እንጋብዛለን። ​📌 ለበለጠ መረጃ እና ኪታቡን በPDF መልክ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ! ​🔗 የቴሌግራም ቻናላችን፡ 👇👇 [https://t.me/abu_zubeyre https://t.me/abu_zubeyre https://t.me/dewaselefiyaGOHA https://t.me/dewaselefiyaGOHA

🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلَّوْا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد 💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد 💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد 💥ጁምዓ ከአላህ ዘንድ ከቀናት ሁሉ የተከበረች፣ የዕለታት አለቃ እና የኡማው ልዩ በዓል ናት። 💥 በዚህ የተባረከ ቀን በነቢዩ ሙሐመድ (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ላይ ሰላወትን ማብዛት ከጌታችን ዘንድ እጥፍ ድርብ ምንዳና የውዴታ ማግኛ ነው። 💥ሱረቱል ከህፍን መቅራት፣ ገላን በመታጠብ እና ጥሩ መዓዛ በመቀባት ወደ መስጂድ ወይም የመልካም ስራ ስፍራ መቅደም የዕለቱ ውብ መገለጫዎች ናቸው። 💥አላህ ሶላታችንና ዱአችንን ይቀበለን🤲 https://t.me/dewaselefiyaGOHA https://t.me/dewaselefiyaGOHA

✨السلام عليكنّ ورحمة الله وبركاته‼️ ♨️بسم الله الرحمن الرحيـــم ⚠️ 🔺🔺   ሲድረቱል _ሙንተሐ  🔺🔺 ===========👌============ 👌 🎤🔺  ሲድረቱል_ሙንተሐ በሳምንታዊ  የሱመያዎች ፕሮግራም  ትደምቃለች ....❗️ 🔹🔹 🟢💥  እንደሚታወቀው ሴቶችን ብቻ ስለ ድናቸው  መምከር ፕሮግራም መያዝ ከመልክተኛው ሶለሏሁዐለይሂወሰለም ፈለግ የተገኘ ነው :: ➣....................🔺......................➣ 👌🔺وكان النبي صلى الله عليه وسلم يخص النساء بتوجيهات، وأوصى بهن في خطبته في عرفات، مما يدل على وجوب العناية بهن في كل زمان، ولا سيما في هذا الزمان الذي غزيت فيه المرأة المسلمة بصفة خاصة؛ لسلبها كرامتها، وإنزالها من مكانتها، فكان لا بد من توعيتها بالخطر، ووصف طريق النجاة لها، ----- 🔻///////////////////🔺/////////////////🔻 👌እህቶች الله የዋለላችሁን ፀጋ በአግባቡ ተጠቀሙበት إي وربي ። ወሬ ዛዛታ  እንዳያታላችሁ  ።ስንት ሴቶች ህይወታቸውን ገንዘባቸውን ጉልበታቸውን አላህ በሚጠላው ነገር እያሳለፉት እናንተን  አላህ መርጧችኋል ።የነአኢሻ ወራሾች ናችሁ  ። አብዛሀኛዎቹ ሴቶች የጠመጠመ  የተኳኳለ ወንድ በቃ ዝም ብሎ የሚያወራ   እያዩ ከሞባይላቸውጋ  ተፋጠው ጊዚያቸውን ያባክናሉ።አላህ የፈለገውን ይመራልና ለድናቸው የሚቆረቆሩ ለመንሀጃቸው  የሚሞቱ ጀግና እህቶችን ፈጠረ።ታዳ ጀግና የምቶኚው በሱና ስትዋቢ በአቂዳሽ ስትጠነክሪ ነውና ስለድናችን  እንመካከር ስንላችሁ ነው  ። የተመከርነው ነገር በየትኛውም ቦታ እና አቅጣጫ አብሮን መጓዝ መቻል አለበት .. በርግጥ ብዙ ግዜ ነፍሳችን መጋፈጥ ያቀተን አያሌ ሴቶች አለን ..!! ዓሏሁ_ አልሙስተዓን. ለማንኛውም እንድህ ይሉናል:- 👇:::::::::::::::::::::🔻::::::::::::::::::::::::👇 قال الشيخ مقبل بن الوادعي رحمه الله تعالى: المرأة السلفية أنها تتمسك بكتاب الله وبسنة رسول الله - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - في حدود ما تستطيع على فهم السلف الصالح . 🔺........::::::::::➤::::::::::..........🔺 🔻ለማንንኛውም ልክ እንደ ሳምንቱ ሲድረቱል ሙንተሀ  የሴቶች  የግል  ቻናል ሞቅ ደመቅ ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም አለ ብላ ጋብዛችኋለች ። እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል። በሰአቱ በሯን ማንኳኳት አለባችሁ ። 🔺........🔺......🔺......🔺......🔺 🔺...የዕለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች...🔺 🔻........🔻......🔻......🔻.......🔻 🔻ኡስታዝ ..አቡ..ፈይሶል ልጓማ እና 🔻ኡስታዝ አቡ ሀቢባ ከገራዶ ሲሆኑ  .....❗ 👌እንድሁም ሸይኻችን አቡ..ኒብራስ ጥያቄና  መልስ ከትንሽ ምክርጋ ........ፏፏፏ❗  እንላለን::                  #ውዷ:-👇 👌👌 👉   ከጁምዓ  በኋላ 👈👌👌 🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊 🔺  7:30     ቀጥታ  ይጀምራል 🔺 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 እህቶች ሲበዙ ሱና ላይ ጠንክረው ጊዜን በአግባቡ ለዲናቸው ሰተው ከተመካከሩ አላህ ለሚወደው ወላሂ ወቢላህ በኸይር ላይ ናቸው። 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ➤=========🔻=======➤ ሲድረቱል ሙንተሀ የጀግኖች መፍለቂያ ሰለፍያ እህቶች ባንድ ላይ መድመቂያ ሱናን አሸብራቂ ቢድዓን መጥረጊያ አቂዳ አውለብላቢ ሽርክንም መዋጊያ ኑ ብላችኋለች በዳዕዋዋ  መጥሪያ። ➤=========🔻=========➤ 🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/11817

Repost from N/a
🟰🟰🟰🟰🟰🟰💥🟰💥🟰🟰🟰🟰🟰 የትምህርት ጥሪ ለእህቶችና ወንድሞች! 🟰🟰🟰🟰🟰🟰💥🟰💥🟰🟰🟰🟰🟰 🔻መትን ሰፊነቱ ንጃህ متن سفينة النجاة 🔻በጣም ግልጽና አጭር በሆነ መንገድ የተዘጋጀ የጀማሪዎች ደርስ ነው። ኪታቡ የተዘጋጀው በታላቁ ሊቅ ሸይኽ سالم بن سمير الحضرمي رحمه الله 🔻ይህ ኪታብ በኢማም ሻፊዒይ (ረሒመሁላህ) መዝሀብ መሠረት የዕለት ተዕለት ሕይወታችንን ማወቅ የሚገቡንን እንደ፦ 👌የኢስላም እና የኢማን አርካኖች 👌 የሰላት እና የሶም (የጾም) ህጎች 👌 እንዲሁም የሀጅ እና የዘካ ግዴታዎችን ሌሎች ህጎችን ያዘ ነው። ⏰ 🔻የደርስ ሰዓት፦ በማታው ክፍለ ጊዜ 👌በኢትዮ ሰዓት፦ 1፡00 👌በሳዑዲ ሰዓት፦ 7:00 👌በዱባይ ሰዓት፦ 8:00 🔻እህቶችና ወንድሞች በሰዓቱ በመገኘት ዲናችንን በአግባቡ እንማር ዘንድ በደስታ ወደዚህ ጠቃማ ወደሆነው ደርስ እንጋብዛችኋለን! https://t.me/YEJEMARYWECHI_GRUP https://t.me/YEJEMARYWECHI_GRUP

በማታው የሰርግ ፕሮግራም ላይ የተደረገ ምክር ወንዱም ሴቱም ሊያዳምጠው የሚገባ በባልና በሚስት መካከል ሊስተካከሉ የሚገቡ ነገራቶች 11 አከባቢ ነጥቦች ተጠቅሰዋል 🎧 አዳምጠን እንጠቀምበት 🎤በኡስታዝ አቡ አነስ ኢማም 🔺https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

የእሁድ ምሽት የዳዕዋ ፕሮግራማችን ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ኡስታዝ አቡ ዘከሪያ ፊጦ ገብቷል

=================== 👌ዛሬኮ ሰርግ አለን እንዳይረሳ

➣    አስደሳች የደዕዋ ፕሮግራም    ➣   ➤:::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::➤      السلام عليكم ورحمةالله وبركاته       ➣---➣----➣---➣---➣---➣---➣---➣ ========================== 👌 ➤ ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም #በሠላም_መድረሳ  { ደሴ ዶሮ ርባታ } በወንድማችን #ሸምሰድን ተማሪዎች ዛሬ እሁድ  ከጧቱ በኢትዮ ሠኣት አቆጣጠር ከጧቱ  2:30 የሚጀምር  ይሆናል !! =======≠================= 👌 👉 ፕሮግራሙን ለየት የሚያደርገገው ጣፋጭ አንደበትን የተሠጡት ህፃናቶቻችን  የሚሰባሰቡበት  የተለያዩ የቁረኣንን ቲላዋዎች : አጫጭር ሪሳላዎችና ዳዕዋዎችን በህፃናቶች መዘጋጀቱ እጅግ ለየት ያደርገዋል !! 👉 🍏በተጨማሪም ምክራቸውን ሠምተን የማንጠግባቸው ኡስታዞችም ይታደማሉ !! ========================= 🔺ዛሬ   እሁድ ማለትም መስከረም  10/2019 e.c  ከተለያዩ ኡስታዞች:  ወንድሞች እና አንደበታቸው ጣፋጭ ከሆኑት ህፃናቶቻችን ጋር ፏ ፍክት ብለን የምንውልበት ታላቅ ፕሮግራም ነው !! 👉 ➤ በፕሮግራሙ ላይ ከተመቸው በኦላይን  #ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ጣፋጭ በሆነው ምክሩ ይመክረናል !! #ማሳሰቢያ :- መልዕክቱ ዘግይቶ ቢደርስም ሁላችንም ሸር በማድረግ ለሁሉም ተደራሽ እናድርገው !! 👌 👉 https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿   السلام عليكم ورحمة الله وبركاته.أهلا وسهلا ومرحبا بكم جميعا. 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 🔺ታላቅ የሰርግ እና የዳእዋ ፕሮግራም ጥሪ 🔺.....ለነገ እሁድ ማታ......🔺 🔺👉የወድማችን አቡ አብደረህማን ተውፊቅና የእህታችን ኡሙ አብደረህማን ኢማን 🔺👉የሰርግ ፕሮግራም:-በመላው አለም ዙሪያ የምትገኙ  ወንድምና እህቶች  የአላህ ሰላምና እዝነት አይለያችሁ እያልን 🔻👉 የወንማችንን ደስታ እንካፈል በማለት የሰርግ እና የዳእዋ ፕሮግራም ተጠርታችኋል  (ተጋብዛችኋል) ውድ ሰለፍዮች መቅረት............    ﴿ وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُمْ مِنْ أَنْفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُمْ مَوَدَّةً وَرَحْمَةً إِنَّ فِي ذَلِكَ لَآيَاتٍ لِقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ ﴾.  {السورة ورقم الآية}: الروم (21) 🔺ትዳር የመልክተኞች ሱና የሷሊሆች ፈለግ ነውና አግቡ ተጋቡ። የነብዩን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ኡመትን እናብዛ። 🔺ፕሮግራሙን ራሱ ሙሽራው በቁርአን የሚከፍትልን ይሆናል 🔺 🔺ተጋባዥ ኡስታዞቻችን🔺 ➤ኡስታዝ አቡ ሀኒአህ አህመድ (ከቢስቲማ) ➤ኡስታዝ አቡ ሹሩቅ ኢማም  (ከጉሀ) ➤ኡስታዝ አቡ አመቲረህማን አህመድ ሸሪፍ (ከዱባይ) ➤ኡስታዝ አቡ አነስ ኢማም (ከሳኡድ) ➤ኡስታዝ አቡ ኡነይስ ሙሀመድ (ከሳኡድ) ➤ኡስታዝ አቡ ኡወይስ (ከኮ/ቻ) ➤ወንድማችን አቡ ሂበቲላህ ሙሀመድ (ከዱባይ) ➤ወንድማችን አቡ አብደሏህ ኢድሪስ (ከኦማን) 🔺እንድሁም ግጥሞችን የሚያቀርቡና ሌሎችም ከመኖራቸውጋ ሁላችሁም ሰለፍዮች ተጠርታችኋል 🔺የፕሮግራማችን ሰአት ነገ እሁድ ከምሽቱ 🔺በሳኡድ 🕰7:00 🔺በዱባይ  🕰8:00 🔺በኢትዬጲያ 🕰1:00 🔺የፕሮግራሙ መሪ የጦሳው ሚኒስተር  አቡ አብደሏህ🔺 🔺እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል 🔺እስከዛው ድረስ ሸር አድርጉት🔺 🔺የሰርጉ እና የዳእዋው ፕሮግራም የሚተላለፍበት ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👌👉https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO